Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለካፍቴረያ አገልገሎት ግዢ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ (በድጋሚ የወጣ) ድርጅታችን ቪዥንፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ በገጠርና በከተማ በአነስተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ ለሚገኙ ዜጎች የቁጠባ እና የብድር አገልግሎት በማቅረብ ህብረተሰቡን እያገለገለ ያለ ተቋም ነው፡፡

ቪዥንፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ ለሰራተኞቹ የካፍቴሪያ አገልገሎት ለመስጠት በዋና መ/ቤት የካፌ አገልግሎት አቅራቢ ድርጅትን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ ያገለገሉ ዕቃዎች ግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት በማዕከሉ ቅጥር ግቢ ውስጥ የሚገኙትን ያገለገሉ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ስለሆነም ተጫራቾች የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ውን ሙሉ መረጃ የያዘውን

የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት በማዕከሉ ቅጥር ግቢ ውስጥ የሚገኙትን ያገለገሉ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0027/24 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል። የተበዳሪው ስም አበዳሪው

ዳሸን ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

INVITATION TO BID NATIONAL COMPETITIVE BIDDING (NCB) Procurement Reference Number AB-04/2024/25 1. Awash Bank invites sealed bids from interested bidders for the items listed hereunder.                                                                 LOT-1 S.N             Description

Awash Bank Invites Sealed Bids from Interested Bidders for Different Materials

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ሐበሻ ሲሚንቶ አክሲዮን ማህበር የተለያዩ ከአገልግሎት የተረፉ ዕቃዎችን ህጋዊ ፈቃድ ላላቸው በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Disposal bid No.01/SCRAP Disposal/2016 የተለያዩ አገልግሎት ላይ የዋሉ ዕቃዎች ሽያጭ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሐበሻ ሲሚንቶ አክሲዮን ማህበር የተለያዩ ከአገልግሎት የተረፉ ዕቃዎችን

The Pestalozzi Children’s Foundation (PCF) Seeks to Enhance Inclusive and Equitable Quality Education to Promote Sustainable Development and Living Peacefully Together in 12 Different Countries in Central America, South East Asia, East Africa and South East Europe

ChildFund Ethiopia Invite to Eligible Bidders to For the Supply of High Energy Biscuit for Children

Expression of Interest For the Supply of High Energy Biscuit for Children ChildFund is a child-focused international development organization that

ኢትዮ ዌትላንድስና ናቹራል ሪሶርስ አሶሴሽን (EWNRA) የፍራፍሬ ችግኝ መግዛት ይፈልጋል

በድጋሜ የወጣ የፍራፍሬ ችግኝ ግዥ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ኢትዮ ዌትላንድስና ናቹራል ሪሶርስ አሶሴሽን (EWNRA) ሀገር በቀል የልማት ድርጅት ሲሆን፤ ማህበረሰብ ተኮር

Wegagen Bank S.C Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Purchase of Various Office Supplies

 INVITATION FOR BID Bid No. WB/SCM/112/24 Wegagen Bank S.C invites sealed bids from eligible bidders for the purchase of various

ጫዝማ አስል ሪል እስቴት አክሲዮን ማህበር የሰራንበትን የ1 ዓመት የ2015/2016 በጀት ዓመት ሂሳብ ለማስመርመር የኦዲት ባለሙያዎችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

የሥራ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ጫዝማ አስል ሪል እስቴት አክሲዮን ማህበር በመባል የሚታወቀው ማህበራችን የሰራንበትን የ1 ዓመት የ2015/2016 በጀት ዓመት ሂሳብ ለማስመርመር የኦዲት

WaterAid Ethiopia Hereby Invites Eligible Bidders to Submit Their Bids for Supply and Installation of Solar Pumping System in Guay Wubishet Kebele. Jabi Tehnan Woreda, West Gojjam Zone, 400Km from AddisAbaba (380Km Asphalt Road and 20Km Grave Road)

The Donkey Sanctuary is Now Welcoming Individual Organizations or Consortia Applications to Implement a 24-month One Welfare Project in Eastern Ethiopia

APPLY FOR THE EASTERN ETHIOPIA ONE WELFARE FUND The Donkey Sanctuary is now welcoming individual organizations or consortia applications to

የግዮን ሆቴሎች ድርጅት የCCTV ካሜራ ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መፈፀም ይፈልጋል

የCCTV ካሜራ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የግዮን ሆቴሎች ድርጅት የCCTV ካሜራ ግዥ በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መፈፀም ይፈልጋል። ስለሆነም የ2016 የታደሰ የንግድ ፍቃድ