Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቶ አለሙ በቀለ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ ደብረቱ በቀለ (3 ሰዎች) መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 183914 በ18/03/2010 ዓ.ም
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
በድጋሚ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቶ ይድናቃቸው ሽኩር እና በፍ/ባለዕዳ አቶ እሸቱ ሙሄ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 201877 በ29/2/2014 ዓ.ም እና መ/ቁ 217040 በ15/3/2014
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/031/2016 ቡና ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁ 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ የንግድ ቤት/መኖሪያ ቤት/ ተ.ቁ የተበዳሪ ስም የንብረት
ቡና ባንክ አ.ማ. የመኖሪያ ቤት G+3፣ የድርጅት የሚያገለግል ቤት G+1፣ ለኢንዱስትሪ አገልግሎት የሚውል ሕንጻ እና መኖሪያ ቤት (ኮንዶሚንየም) 6ኛ ፎቅ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ግልጽና የሐራጅ የጨረታ ማስታወቂያ አዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን ነሃሴ 10/2016 ዓ/ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን
አዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ጫማዎች፤ አልባሳት፤ ኮስሞቲክስ፤ የመኪና መለዋወጫና ሞተሮች፤ ኤሌክትሮኒክስ፣ የሞባይል ቀፎ፤ ምግብ ነክ፣ ቁርጥራጭ ብረትና ፕላስቲክ እንዲሁም ሌሎች ልዩ ልዩ እቃዎች በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት ጽ/ቤት በ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት ለጽ/ቤቱ የሚያስፈልጉ የተለያዩ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት ጽ/ቤት በ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት ለጽ/ቤቱ የሚያስፈልጉ እቃዎች በግልጽ ጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል፡፡ ሎት
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ጋምቤላ ዲስትሪክት በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የእርሻ ትራክተር እና ዘር መዝሪያ ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ጋምቤላ ዲስትሪክት ስምና አድራሻቸው ከዚህ በታች ለተዘረዘሩት ተበዳሪዎች ለሰጠው ብድር በውላቸው መሰረት መክፈል ባለመቻላቸው
የመንግሥት ሠራተኞች ማኅበራዊ ዋስትና አስተዳደር ሰሜን ምዕራብ ሪጅን ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት የጽዳት ዕቃዎች፣ የጽሕፈትና ሌሎች ቋሚ አላቂ እቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ ፈርኒቸር /ቋሚ እቃ/ እና የአገልግሎት ግዥዎች (የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ጥገና እና የተሽከርካሪ ጥገና) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል
ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የመንግሥት ሠራተኞች ማኅበራዊ ዋስትና አስተዳደር ሰሜን ምዕራብ ሪጅን ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት የጽዳት ዕቃዎች የጽሕፈትና ሌሎች ቋሚ
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የጃንሜዳ ስታፍ ኮሌጅ G+10/17-06B/ ህንፃ ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል ( Angle Valve, Galvanized Steel Pipe & Fitting ) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር DCE/SC/121/2016 የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የጃንሜዳ ስታፍ ኮሌጅ G+10/17-06B/ ህንፃ ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል ( Angle Valve, Galvanized
ብስራት የመጀ/ደ/ት/ቤት ለ2017 ዓ.ም ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ብስራት የመጀ/ደ/ት/ቤት ለ2017 ዓ.ም ለት/ቤቱ አገልግክሎት የሚውሉ የደንብ ልብስ የፅህፈትና የቢሮ ዕቃዎች ፣ አላቂ የት/ዕቃዎች እና ልዩ ልዩ
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በሀላባ ዞን የሀላባ ቁሊቶ ከተማ አስተዳደር ስር በሚገኙ ሴክተር መስሪያ ቤቶች የሚውሉ በ2017 በጀት ዓመት የጽህፈት መሳሪያ (እስቴሽነሪ)፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ፈርኒቸር፣ ሞተር ሳይክል፣ መስተንግዶ (ሪፍረሽመንት)፣ ህትመት፣ የሞተር ሳይክል መለዋወጫ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ሀላባ ቁሊቶ ከተማ ፋይናንስ 01/2017 በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በሀላባ ዞን የሀላባ ቁሊቶ ከተማ አስተዳደር ስር በሚገኙ ሴከተር
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የተለያዩ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ እጅ በእጅ/በካሽ ወይም በከፊል ብድር ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 መሠረት ተረክቦ ሁለት ጊዜ ሐራጅ ወጥቶ ሳይሸጥ የቀረውንና ባንኩ የተረከበውን
የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ድሬዳዋ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ያገለገሉ የአስፋልት በርሜሎች በተቀመጠላቸው መነሻ ዋጋ መሠረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
አራተኛ ዙር ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ድሬዳዋ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ያገለገሉ የአስፋልት በርሜሎች በተቀመጠላቸው መነሻ ዋጋ መሠረት በግልፅ
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የጃንሜዳ ስታፍ ኮሌጅ G+10 /7-06B/ ህንፃ ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል PPR፣ HDPUPVC፣ Pipe & Fitting በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ፡– የጨረታ ቁጥር DCE/SC/122/2016 የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የጃንሜዳ ስታፍ ኮሌጅ G+10/17-06B/ ህንፃ ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል PPR፣ HDPUPVC፣ Pipe