Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ የቢሮ ኪራይ ጨረታ ማስታወቂያ በመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ምሥራቅ ሪጅን ለያቤሎ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ቤት ለ5 ዓመት አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል። በመሆኑም፦ ተጫራቾች የሚከተለውን ሰነዶች
በመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ምሥራቅ ሪጅን ለያቤሎ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ቤት ለ5 ዓመት አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በአፈ ከሳሽ አሊ መሀመድ አወል እና በአፈ ተከሳሽ አቶ ደመረ ተፈሪ ካሣዬ መካከል ባለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ በሀዋሳ ከተማ መናኸሪያ ክ/ከተማ ጉዌ እስቴዶዬም ቀበሌ ውስጥ በይዞታ
የመኖርያ ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የልዩ ልዩ ያገለገሉ ንብረቶች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር LAMC/BD/01-11/2017 በገንዘብ ሚኒስቴር ከመንግስት የልማት ድርጅቶች ባለአደራ ዳይሬክቶሬት ጄኔራል ወደ የዕዳ እና የሀብት አስተዳደር ኮርፖሬሽን የተላለፉ ልዩ ልዩ
የዕዳ እና የሀብት አስተዳደር ኮርፖሬሽን ባለአደራ ያገለገሉ ልዩ ልዩ ንብረቶች ለመሸጥ ይፈልጋል
ድጋሚ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ሂሩት ግርማ እና በፍ/ባለዕዳ ስቶመር ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/ 04930 በ19/2/2016 ዓ.ም እና በመ/ቁ/08059 በ11/6/2016 ዓ.ም
የጣሊያን ምርት የሆኑ Speron ፓንፓት እና 28 GTS ቮልካናይዘር የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የኢትዮጵያ አካል ጉዳተኛ ሴቶች ብሔራዊ ማህበር እየተገለገለበት የሚገኘውን ላንድ ክሮዘር የመስክ መኪና አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ አካል ጉዳተኛ ሴቶች ብሔራዊ ማህበር እየተገለገለበት የሚገኘውን ላንድ ክሮዘር የመስክ መኪና አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም መኪናውን ባለበት
አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የባልትና ዉጤቶች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid የባልትና ዉጤቶች ግዥ Procurement Reference No: AASTU-NCB-G-0017-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code: Code:
የአማኑኤል የአዕምሮ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የቅመማቅመም ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid የቅመማቅመም ግዥ Lot Information Procurement Reference Number: AMSH-NCB-G-0321-2016-PUR Object of Procurement: የቅመማቅመም ግዥ Description: የቅመማቅመም ግዥ Award
የመንግሥት ግዥ አገልግሎት ንብረትነታቸው የጉምሩከ ኮሚሽን፤ የሐረማያ ዩኒቨርሲቲ፤ የትራንስፖርትና ሎጄስቲክስ ሚኒስቴር፤ የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር፣ የኢትዮጵያ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት፤ የፍትህ ሚኒስቴር፤ የኢትዮጵያ እንስሳት ልማት ኢንስቲትዩት፤ የአጋርፋ ግብርና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ኮሌጅ እና የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ቦታና ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር PPS/VP-9FBI/02/12/2016 የመንግሥት ግዥ አገልግሎት ንብረትነታቸው የጉምሩከ ኮሚሽን፤ የሐረማያ ዩኒቨርሲቲ፤ የትራንስፖርትና ሎጄስቲክስ ሚኒስቴር፤ የኢንፎርሜሽን መረብ
በምስራቅ ወለጋ ዞን የኪረሙ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት አላቂ የጽህፈት መሣሪያዎችን፣ የጽዳት እቃዎችን፣ ቋሚ የቢሮ እቃዎችን፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን፣ የቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ መሳሪያዎችን፣ የመኪና እና የሞተር ሳይክል ጎማዎችን፣ የሠራተኛ ደንብ ልብስ እና ሌሎች የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በምስራቅ ወለጋ ዞን የኪረሙ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው ላሉት የመንግሥት መ/ቤቶች የ2017 በጀት ዓመት ለተለያዩ አገልግሎት የሚውሉ
የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሌጂ ዩኒቨርሲቲ ለአጥር መስሪያ የሚያገለግሉ ዕቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid ለአጥር መስሪያ የሚያገለግሉ ዕቃዎች Lot Information Procurement Reference Number: ASTU-NCB-G-0738-2016-PUR Object of Procurement: ለአጥር መስሪያ የሚያገለግሉ ዕቃዎች
የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሌጂ ዩኒቨርሲቲ የመለዋወጫ ዕቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid የታርጋ ቁጥር 4-16674 ET Model -KDH202L-REMDY Chassis No-JTFJSO2P605022877 የመለዋወጫ ዕቃዎች ግዥ Lot Information Procurement Reference Number: ASTU-NCB-G-0737-2016-PUR
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. የህንፃና የመጋዘን የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. የተበዳሪው ወይም የመያዣ ሰጪ ስም፣ የሚሸጠው ንብረት ዓይነትና የሚገኝበት ቦታ፣ አበዳሪው ቅርንጫፍ፣ የሐራጁ
የገለምሶ ከተማ ገንዘብ ት/ጽ/ቤት የጽሕፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ አላቂ እቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ ቋሚ እቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እና የተሽከርካሪ ጎማ እና የሞተር ሳይክል ጎማ የመሳሰሉትን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታማስታወቂያ የገለምሶ ከተማ ገንዘብ ት/ጽ/ቤት በስሩ ለሚገኙ ሴክተሮች በ2017ዓ.ም በጀት የጽሕፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ አላቂ እቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ ቋሚ እቃዎች፣