Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የሐራጅ ማስታወቂያ ስኬት ባንክ አ.ማ (የቀድሞ አዲስ የብድርና ቁጠባ ተቋም አ.ማ) ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪዎች የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸዉ ባንኩ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና በአዋጅ ቁጥር 216/1992 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት
ስኬት ባንክ አ.ማ. የንግድ ቤት እና መኖሪያ ቤቶችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን አኮስ ኢትዮጵያ በስሩ ያሉትን ያገለገሉ መኪናዎችንና ማሽኖችን በግልፅ ጨረታ አወዳደሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም ማንኛውም ተጫራች ከዚህ በታች ያቀረቡትን ዝርዝር ሁኔታዎች በማሟላት መወዳደር ይችላል:: ለጨረታ የቀረቡ መኪናዎች ዝርዝር No.
አኮስ ኢትዮጵያ በስሩ ያሉትን ያገለገሉ መኪናዎችንና ማሽኖችን በግልፅ ጨረታ አወዳደሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡- ግጨ002/2016 የትምህርት መሣሪያዎች ማምረቻና ማከፋፈያ ድርጅት ለህትመት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የሀገር ውስጥና የውጭ ሀገር ወረቀቶችን በግልጽ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ በዚሁ መሠረት፡-
የትምህርት መሣሪያዎች ማምረቻና ማከፋፈያ ድርጅት ለህትመት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የሀገር ውስጥና የውጭ ሀገር ወረቀቶችን በግልጽ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ ፋጡማ አቡበከር እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ካሊድ መሀመድ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል ከፍተኛ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 300162 በ30/9/2015 ዓ.ም መ/ቁ 94460 17/5/2016 ዓ.ም በዋለው
የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የጥብቅና ሙያ አገልግሎት ግዥ ለመፈጸም የጥብቅና ፈቃድ ያላቸውን የህግ ባለሙያዎች በግልፅ ጨረታ በማወዳደር በአስቸኳይ አገልግሎቱን መግዛት ይፈልጋል
የጥብቅና አገልግሎት የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡- አአሣቴዩ ብግጨ/001/2017 የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የጥብቅና ሙያ አገልግሎት ግዥ ለመፈጸም የጥብቅና ፈቃድ
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል
የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይከሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ ከዚህ በታች
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ መሸጥ ይፈልጋል
የሃራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. የወሰዱትን ብድር ለመክፈላቸው ተቋሙ ከዚህ በታች
ኪቢሽ ኮንስትራክሽን የትራንስፖርትና የክሬን አገልግሎት የሚሰጡ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ 1.ድርጅታችን ኪቢሽ ኮንስትራክሽን ሰመራ አየር ማረፊያ ፕሮጀክት ይሰራበት የነበረውን አስፓልት ፕላንት ማሽን ወደ አዲስ አበባ ለማዘዋወር በዘርፉ የተሰማሩ
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል
የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ ከዚህ በታች
Embassy of the United States of America Will Hold an Online Auction Including but Not Limited to Appliances, Furniture, and Many More
U.S.EMBASSY ONLINE AUCTION https://online-auction.state.gov/ IT items, Furniture, Appliance and many More, On October 16-18, 2024 The embassy of the United
የካ ቅድመ 1ኛ፣ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት በ2017 ዓ.ም ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚውል የሰራተኛ ደንብ ልብስ፣ አላቂ የትምህርት እቃዎች፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ የቧንቧ እና የኤሌክትሪክ እቃዎች፣ አላቂ የፅዳት እቃዎች፣ ቋሚ የቢሮ እቃዎች፣ የቀለም ቅብ፣ የማሽነሪ ጥገና በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የግዢ መለያ ቁጥር፦ 001/2017 የካ ቅድመ 1ኛ፣ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት በ2017 ዓ.ም ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚውል
Ethiopian Sugar Industry Group, Omo Kuraz Sugar Factory-No. 3 Hereby Invites Eligible & Interested Bidders for the Supply and Delivery of the Factory Spare Part Item
INVITATION FOR BID ICB No. FP/OT/013/OKSF 1&3/2024/2025 Ethiopian sugar industry group, Omo Kuraz Sugar Factory-No. 3 here by invites eligible
ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ መሸጥ ይፈልጋል
የሃራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ ከዚህ በታች የተመለከተውን