Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በድጋሚ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በፍ/ባለመብት አቶ ኤፍሬም ፋንታሁን እና በፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ ቀለሟ ፋንታሁን መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 50181 በ4/1/2006 ዓ.ም እና በመ/ቁ 184518

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 21/2016 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዞው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች፤ አልባሳት ዕቃዎች፤ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፤ የሞባይል ቀፎዎች፤

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዞው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች፣ አልባሳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የሞባይል ቀፎዎች፣ ኮስሞቲክስ እና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች፣ መነጽር፣ ነዳጅ ሞተርሳይክሎች፣ እና መኪኖች፣ ደረቅ ጫት እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሽጥ ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ የግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር ኢት/ግቢ/አይመልፕ/ግጨ/02/2017 በአማራ ክልል ግብርና ቢሮ የባለአነስተኛ ይዞታ መስኖ ልማት ፕሮጀክት የገዛቸውን የውሃ መቆፈሪያ ማሽኖች አገልግሎት አቅም የሚያሳድጉ ተጨማሪ ማሽንና መገልገያ መሳሪያዎችን ቢሮው ባዘጋጀው

በአማራ ክልል ግብርና ቢሮ የባለአነስተኛ ይዞታ መስኖ ልማት ፕሮጀክት የገዛቸውን የውሃ መቆፈሪያ ማሽኖች አገልግሎት አቅም የሚያሳድጉ ተጨማሪ ማሽንና መገልገያ መሳሪያዎችን ለመግዛት ይፈልጋል

ድጋሚ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በፍ/ባለመብት እነ አቶ ገሠሠ እሸቱ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሪት ማርታ እሸቱ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 258027 በ13/4/2013 ዓ.ምእና በመ/ቁ 264930 በ20/7/2015

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Godina Baalee Bahaatti Waajjirii Maallaqaa Aanaa Gololchaa Bu’uuran Labsii Siirna Bittaa Fi Bulchiinsaa Qabeenyaa Mootummaa Lakk 157/2002 Keewwata 23 Tiin Mala Bittaa Caalbaasii Ifaatin Bara Bajaata 2017 Tii Manneen Hojii Mootummaatiif Kan Tajaajiluu Meeshaalee Dhumeyyii Fi Dhabbataa Kanneen Akka Barru, Goommaa Koonkoolata, Meeshaalee Elektiroonisii, Farnicharaa Fi Kan Kanaa Fakkataan Caalbaasii Ifaatiin Dorgomsiisee Bittuu Waan Barbaaduuf Dorgomtoonni Ulaagaa Armaan Gadii Guuttan Dorgomuu Ni Dandeessu

Addis Ababa Water and Sewerage Authority (AAWSA) Invites Interested Bidders to Participate in the Bid for the Procurement of Machinery Rent (Chain Excavator with Jackhammer, Year of Manufacturing ≥2012 G.C.)

Invitation to Bid For National Competitive Bid (NCB) Bid No. NCB/GOV/AAWSA/N-C-S001/2024 Addis Ababa Water and Sewerage Authority (AAWSA) invites interested

Godina Qellem Wallaggaatti Waajjirri Mallaqaa Aanaa Daallee Sadii Baajata Bara 2017tiin Meeshaalee Dhumeeyyii, Meeshaalee Qulqullinaa, Meeshaalee Mootor Saayikilii, Gommaa Konkolataafi Mootor Sayikilii, Qaamoota Heeyyama Seeraa Qabeessa Qaban Wal-dorgomsiisee Caal-baasiin Irraa Bituu Barbaada

የሸገር ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት የተለያዩ የሰው እና ደረቅ ጭነት፣ ደብል ገቢና ፒካፕ፣ አውቶ ሞብል ወይም ዲዛዬር መኪናዎችና ተሽከርካሪዎች የአገልግሎት ኪራይ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የሸገር ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት ለሸገር ከተማ አስተዳደር መዘጋጃ ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የሰው እና ደረቅ ጭነት፣ ደብል

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ባሌ ዞን የደሎ መና ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 የበጀት አመት አላቂ እና ቋሚ የቢሮ እቃዎች፣ የጽሕፈት መሳሪዎያች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ህትመትና የህትመት ስራዎችን፣ የደንብ ልብስና የልብስ ስፌት ስራ፤ የሞተር ሳይክሎች ግዢና የጥገና ስራ፣ የሞተር ሳይክል ዕቃና ጎማ፣ የመኪና ጎማ ከነ ከለመዳሪው፣ የኮምፒዩተር፣ የፎቶ ኮፒና የፕሪንተር ጥገና፣ የቴክኒክና ሙያ የተለያዩ የማሰልጠኛ መሣሪያዎች፣ የ(ibex Network) የመስመር ዝርጋታ 60 ሜትር ለ7 ኮምፒውተር ያህል የሚሆን በግልጽ ጨረታ ከአቅራቢ ድርጅቶች አወዳድሮ መግዛት (ማሰራት) ይፈልጋል

በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ የወረዳ 3 ጤና ጣቢያ የተለያዩ የቢሮ መገልገያ ቁሳቁሶችን፣ አላቂ የፅዳት እቃዎችን፣ የደንብ ልብሶችን፣ የህክምና እቃዎችን፣ ሪኤጀንቶች መድሃኒቶችን፣ የቢሮ ቋሚና ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን ግዥና ጥገና እና የተለያዩ የጥገና ስራ ከነማቴሪያል፣ የህትመትና መፅሐፍቶችን፣ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Bulchiinsa Mootummaa Naannoo Oromiyaatti Ejensiin Bittaa Fi Dhabamsiisa Qabeenya Mootummaa Konkolaattotaa Fi Motorsaayikiloota Gosa Addaa Addaa Tajaajilaan Alaa Sadarkaa Biiroo/Godinaa/Magaalaa Fi Aanaatti Argaman Caal-baasii Ifaadhaan Dorgomsiisee Gurguruu Barbaada

ጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ ከነጭ ጤፍ የተዘጋጀ እንጀራ ባለ 325 ግራም እና የተጋገረ ዳቦ( ከአንደኛ ደረጃ ፉርኖ ዱቄት የተዘጋጀ) ባለ120 ግራም ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation to Bid ከነጭ ጤፍ የተዘጋጀ እንጀራ ባለ 325ግራም እና የተጋገረ ዳቦ( ከአንደኛ ደረጃ ፉርኖ ዱቄት የተዘጋጀ) ባለ120 ግራም Procurement

Godina Gujii Bahaa Waajjirri Maallaqaa Aanaa Aagaa Waayyuu Manneen Hojii Mootummaa Aanichaa Keessatti Argamaniif meeshaalee Adda Addaa Caalbaasii Ifaatiin Wal-dorgomsiisee Bituu Barbaada

Caalbaasii Bittaa Meeshaalee Marsaa 2ffaa Bahe Godina Gujii Bahaa Waajjirri Maallaqaa Aanaa Aagaa waayyuu manneen hojii Mootummaa Aanichaa keessatti argamaniif