Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለመጀመሪያ እና ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ ከዚህ በታች ስማቸው ለተገለጹት ተበዳሪዎች የበደረውን የብድር ገንዘብ በብድር ውሉ መሠረት ስላልተከፈለ ባንኩ በተሸሻለው አዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ ደረቅ ጭነት(ፒክአፕ)፣ ባጃጅ፣ ትራክተር በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዲኦ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት በዞኑ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1 የጽህፈት መሳሪያ ሎት 2 የጽዳት እቃዎች ሎት 3
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዲኦ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት የጽህፈት መሳሪያ፣ የጽዳት እቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ሞተር ሳይክል፣ ጀነሬተር፣ ከውጭ ሃገር የሚገቡ ፈርኒቸር፣ በአካባቢ ማቴሪያል ሆኖ በዘመናዊ ማሽን የሚሰሩ ለውጭ ገበያ የሚቀርቡ ፈርኒቸር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
በድጋሚ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቶ ኤፍሬም ፋንታሁን እና በፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ ቀለሟ ፋንታሁን መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 50181 በ4/1/2006 ዓ.ም እና በመ/ቁ 184518
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 21/2016 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዞው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች፤ አልባሳት ዕቃዎች፤ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፤ የሞባይል ቀፎዎች፤
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዞው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች፣ አልባሳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የሞባይል ቀፎዎች፣ ኮስሞቲክስ እና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች፣ መነጽር፣ ነዳጅ ሞተርሳይክሎች፣ እና መኪኖች፣ ደረቅ ጫት እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሽጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በቂርቆስ ክ/ከ/አስ/በዋና ስራ አስፈፃሚ ፅ/ቤት የግዥ ቡድን ለቂርቆስ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ስፖርት ምክር ቤት አገልግሎት የሚውሉ የጅምናዚየም እቃዎች ማሽኖች ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 02/2017 በቂርቆስ ክ/ከ/አስ/በዋና ስራ አስፈፃሚ ፅ/ቤት የግዥ ቡድን ለቂርቆስ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ስፖርት ምክር ቤት
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. በዋስትና የተያዘ መኪና ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል
የሐራጅ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥንፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ ከዚህ በታች የተመለከተውን
የቤኬ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት አላቂ የፅህፈት መሳሪያዎች፣ አላቂ የጽዳት እቃዎች፣ የደንብ ልብስ ስፌት፣ የደንብ ልብስ፣ የስፖርት ማቴሪያል፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የፈርኒቸር እቃዎች፣ ልዩ ልዩ ማቴሪያሎች፣ የህትመት ውጤቶች አወዳድሮ መግዛት እና ማሰራት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ቤኬ አጠ/2ኛ/ደ/ት01/2017 ዓ.ም. በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ት/ጽ/ቤት ስር የሚገኛው የቤኬ አጠቃላይ
Ethiopian Airlines Group Intends to Invite Qualified Bidders for the Design Review and Build of Wolayta Sodo Airfield Project
Tender NoticeBid Announcement No. SSNT-T497 Ethiopian Airlines Group intends to invite qualified bidders for the Design Review and Build of
የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን በተለያዩ ክፍለ ከተሞች ግንባታቸው የተጠናቀቁና መሠረተ ልማት የተሟላላቸውን 545 ባለ አራትና ባለአስራ አንድ ወለል ከፍታ ያላቸውን መኖሪያ ቤቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በሽያጭ ማስተላለፍ ይፈልጋል
ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን በአዋጅ ቁጥር 84/2016 በአንቀጽ 22 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ገንብቶ ከሚያስተላልፋቸው መደበኛ የጋራ መኖሪያ ቤቶች
የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን የደህንነት ስርዓታቸውን በካሜራ በመታገዝ ለመከታተል፤ ለመቆጣጠርና ለማስተዳደር እንዲሁም ዘመናዊ አሠራርን ለመዘርጋት የደህንነት ካሜራ ዕቃዎችና ተያያዥ አገልግሎቶች ግዥ በብሄራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በመግዛት ማሠራት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የግዥው መለያ ቁጥር አ/አ/ከ/መ/ባ/ግብዓት/ቡ-1/009/2017 የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን በ2017 በጀት ዓመት በአራት ፕሮጀክት ሎቶች በሪቬንቲ የሲሚንቶ ማከማቻና
የኦሮሚያ ከተሞች ፕላን ኢንስቲትዩት የቅየሳ መሳሪያ/GNSS በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር-ኦከፕኢ 01/2017 የኦሮሚያ ከተሞች ፕላን ኢንስቲትዩት የቅየሳ መሳሪያ/GNSS በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ለተጠየቀው አገልግሎት/የዕቃ ግዥ የዘርፉን
ጋፋት ኢንዶውመንት “በኢንዶውመንቱ ስም ፕሮጀክት ቀርፀውና ከለጋሽ አካላት ግራንት አፈላልገው ሃብት ሊያመጡ የሚችሉ ህጋዊ ድርጅቶች/ባለሙያዎችን ከሚያመጣው ሃብት ላይ በፐርሰንት ኮሚሽን በማሰብ” አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ጋፋት ኢንዶውመንት በክልሉ በጎ አድራጎት ድርጅቶች ማህበራት መመዝገቢያና ማስተዳደሪያ አዋጅ ቁጥር 194/2004 አንቀጽ 63(1)
Arsi University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Spare Part
Invitation for Bid Procurement Of Spare Part (Tata Bus Vehicle) Lot Information Procurement Reference Number: ARU-NCB-G-0079-2017-PUR Object of Procurement: Procurement