Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለካፍቴረያ አገልገሎት ግዢ የወጣ የጨረታማስታወቂያ (በድጋሚ የወጣ) ድርጅታችን ቪዥንፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ በገጠርና በከተማ በአነስተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ ለሚገኙ ዜጎች የቁጠባ እና የብድር አገልግሎት በማቅረብ ህብረተሰቡን እያገለገለ ያለ ተቋም ነው፡፡
ቪዥንፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ ለሰራተኞቹ የካፍቴሪያ አገልገሎት ለመስጠት በዋና መ/ቤት የካፌ አገልግሎት አቅራቢ ድርጅትን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ ያገለገሉ ዕቃዎች ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት በማዕከሉ ቅጥር ግቢ ውስጥ የሚገኙትን ያገለገሉ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ስለሆነም ተጫራቾች የጨረታውን ሙሉ መረጃ የያዘውን
የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት በማዕከሉ ቅጥር ግቢ ውስጥ የሚገኙትን ያገለገሉ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0027/24 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል። የተበዳሪው ስም አበዳሪው
ዳሸን ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
INVITATION TO BID NATIONAL COMPETITIVE BIDDING (NCB) Procurement Reference Number AB-04/2024/25 1. Awash Bank invites sealed bids from interested bidders for the items listed hereunder. LOT-1 S.N Description
Awash Bank Invites Sealed Bids from Interested Bidders for Different Materials
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ ቺፍ ኦፕሬሽን ቃሊቲ ትራኪንግ በ2017 ዓ.ም የከባድ ተሽከርካሪ ባለስትራ ግዥ በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የከባድ ተሽከርካሪ ባለስትራ ግዥብሔራዊ ግልፅ ጨረታየጨረታ መለያ ቁጥር ESL/COKT/NCB/G/LSFST/003/2017 በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ ቺፍ ኦፕሬሽን ቃሊቲ ትራኪንግ በ2017 ዓ.ም
የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተዉና ተወርሰው የሚገኙ መገናኛ መሣሪያዎች፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ አልባሳትና ጨርቃጨርቅና የቤትና የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች፣ የመዋቢያና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የመኪና መለዋወጫዎች፣ ምግብ ነክ፣ ያገለገሉ ሞተር ሣይክሎች በግልፅና በሃራጅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 09/2017በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተዉና ተወርሰው
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ለበረራ አገልግሎት የሚውል ፒጃማ እና ስሊፐር የሚያቀርቡ አምራች ድርጅቶችን አወዳድሮ የረጅም ጊዜ ውል በመግባት አብሮ መስራት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር:- SSNT-T492 የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ለበረራ አገልግሎት የሚውል ፒጃማ እና ስሊፐር የሚያቀርቡ አምራች ድርጅቶችን አወዳድሮ የረጅም
በአራዳ ክ/ከተማ የዳግማዊ ምኒልክ ቅድመ አንደኛ፤ አንደኛ መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት የፋይናንስ ቡድን የ2017 በጀት ዓመት እንደኛ ዙር ግልጽ ጨረታ የሚያስፈልገውን የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01/2017ዓ.ም በአራዳ ክ/ከተማ የዳግማዊ ምኒልክ ቅድመ አንደኛ፤ አንደኛ መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት የፋይናንስ ቡድን የ2017 በጀት ዓመት እንደኛ ዙር ግልጽ
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የተሽከርካሪ ጎማ ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥውን መፈፀም ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡- EEP/ST/NCB/08/2017 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የተሽከርካሪ ጎማ ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩና ፍቃድ ካላቸው ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥውን
ጎንደር ዩኒቨርስቲ የወፍጮ ቤት መለዋወጫ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid የወፍጮ ቤት መለዋወጫ ግዥ Lot Information Procurement Reference Number: UoG-NCB-G-0010-2017-PUR Object of Procurement: የወፍጮ ቤት መለዋወጫ ግዥ
Ministry of Revenue Invites Eligible Bidders for the Procurement of Toolkit Material
Invitation to Bid Toolkit Material Procurement Reference No: MoR-NCB-G-0063-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code: Code: 305000000
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በኦሮሞ ብሔረሰብ ዞን የጨፋ ሮቢት ከተማ አስተዳደር ገንዘብ/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት ለሚገዛቸው የእስቴሽነሪ፣ ማቴሪያሎች፣ ፈርኒቸር፣ የፅዳት እቃ፣ የደንብ ልብስ፣ ኤልክትሮኒክስ፣ ግዥ ሕጋዊ ፍቃድ ካላቸው ድርጅቶች ላይ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 01/2017 ዓ.ም በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በኦሮሞ ብሔረሰብ ዞን የጨፋ ሮቢት ከተማ አስተዳደር ገንዘብ/ጽ/ቤት በ2017 በጀት
የመራቢቾ ት/ቤት የቀድሞ ተማሪዎች ማህበር የማህበሩን ዓመታዊ ሂሣብ በውጪ ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የመራቢቾ ት/ቤት የቀድሞ ተማሪዎች ማህበር የማህበሩን ዓመታዊ ሂሣብ በውጪ ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል በዚሁ መሠረት ተጫራቾች በመስኩ ህጋዊ የታደሰ