Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እነ አቶ ገሠሠ እሸቱ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሪት ማርታ እሸቱ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 258027 በ13/4/2013 ዓ.ምእና በመ/ቁ 264930 በ20/7/2015
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት ከዚህ በታች የተገለጹትን እቃ/አገልግሎት ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚህ መሰረት፡- ለሁለተኛ ጊዜ ጨረታ የወጡ የእቃ የአገልግሎት ግዥ ሎት 1 የሥጋ
ፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት የሥጋ አቅርቦት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ መስከረም አስፋው ዱቤ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ተሾመ አበበ ወ/ጊዮርጊስ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 102612 05/5/2015 ዓ.ም
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የ1ኛ ዙር ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር 01/2017 በድሬዳዋ አስተዳደር የኢትዮ–ጣሊያን ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በ2017 ዓ.ም ከተመደበለት በጀት ላይ የሚከተሉትን፡– በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ምድብ -01 የአውቶሞቲቭ ቴክኖሎጂ
በድሬዳዋ አስተዳደር የኢትዮ-ጣሊያን ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የአውቶሞቲቭ ቴክኖሎጂ የሥልጠና ዕቃዎች ግዢ፣ የኮንስትራክሽን የሥልጠና ዕቃዎች ግዢ፣ የኤሌክትሪካል ኤሌክትሮኒክስ የሥልጠና ዕቃዎች ግዥ፣ የሆቴልና ቱሪዝም ሥልጠና ዕቃዎች ግዢ፣ የኢንፎርሜሽን ኮምኒኬሽን የሥልጠና ዕቃዎች ግዥ፣ የማኑፋክቸሪንግ ሥልጠና ዕቃዎች ግዥ፣ የሰርቬይንግ የሥልጠና ዕቃዎች ግዥ፣ የጽሕፈት መሣሪያዎች፣ የፅዳት እቃዎች ግዢ እና ሴፍቲ ማቴሪያል ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ መሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ ከዚህ በታች የተመለከተውን
Orbis International Ethiopia Invites All Interested and Eligible Manufacturers/whole Sellers/ to Bid for the Supply of 18,200 Plastic Latrine Slabs
INVITATION TO BID FOR THE PURCHASE OF PLASTIC LATRINE SLAB (BID # OIE/OD/OTH/099/24) Orbis is an international nonprofit humanitarian organization
ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/1992 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን የተለያዩ ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/1992 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች
በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ለሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ ሰራተኞች አገልግሎት የሚውል ሙሉ ልብስና ፕሮቶኮል ሸሚዝ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የሀገር ውስጥ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ሙሲፋ/93/2016 በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ለሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ ሰራተኞች አገልግሎት የሚውል ሙሉ ልብስና ፕሮቶኮል
ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ የተለያዩ የመከላከያ አልባሳት፣ ጫማዎች እና ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ቁጥር ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 20/2016 ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተገለጹትን የተለያዩ የመከላከያ አልባሳት፣ ጫማዎች እና ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የድርድር ጨረታ ማስታወቂያ የተሰረዘ መሆኑን እናሳውቃለን
ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ በብድር ዕዳ ማካካሻነት ከአይካ አዲስ ቴክስታይልና ኢንቨስትመንት ግሩፕ ኃ/የተ/የግ/ማህበር የተረከባቸውን የተለያዩ አልባሳትና ሌሎች ንብረቶች በጨረታ መስከረም
የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን በ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ ዓይነት የአርማታ ብረት ግዥ በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የግዥው መለያ ቁጥር፡- አአከመባ/ግብዓት/ቡ-1/008/2017 የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን በ2017 በጀት ዓመት ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተገለጹትን የተለያዩ ዓይነት
ወጋገን ባንክ አ.ማ G+7 መኖሪያ ቤት እና የንግድ ህንጻ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፡ ወጋገን 011/2016 ወጋገን ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 መሰረት ከዚህ በታች የቀረበውን የመያዣ ንብረት በግልጽ
በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ለሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ ሰራተኞች አገልግሎት የሚውል አጭርና ረጅም የጥበቃ ቆዳ ጫማ፣ ኖርማል የወንድና የሴት ቆዳ ጫማ የአደጋ መከላከያ ቆዳ ጫማ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የሀገር ውስጥ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ሙሲፋ/95/2016 በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ለሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ ሰራተኞች አገልግሎት የሚውል አጭርና ረጅም የጥበቃ