Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Invitation to Bid Procurement of Car Rent Service /RE-BID Procurement Reference No: MoE-NCB-NC-0001-2017-BIDProcurement Category: Non Consultancy Services Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code: Lot Information Object of Procurement: Procurement
Ministry of Education Invites Eligible Bidders for the Procurement of Car Rent Service
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት ከዚህ በታች የተገለጹትን እቃ/አገልግሎት ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚህ መሰረት፡- ለሁለተኛ ጊዜ ጨረታ የወጡ የእቃ የአገልግሎት ግዥ ሎት 1 የሥጋ
ፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት የሥጋ አቅርቦት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ሲንቄ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (እንደተሻሻለው) በሰጠው ሥልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ የተበዳሪው ስም የንብረት አስያዥ ስም አበዳሪ ቅርንጫፍ ለጨረታ የቀረበው ንብረት አድራሻ፣ ካርታ
ሲንቄ ባንክ አ.ማ ንግድ ቤት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የሂሳብ ምርመራኦዲት ሥራ/ ጨረታ አክሲዮን ማህበራችን ከ2016 – 2018 በጀት ዓመት ለሦስት ተከታታይ ዓመታት የሚቆይ የሒሳብ ምርመራ /ኦዲት/ ሥራ በተፈቀደለት እና በተመሰከረለት የውጪ ኦዲተር ሂሳብ ለማስመርመር ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም
ዕድገት በህብረት የገበያ አዳራሽ የሂሳብ ምርመራ ኦዲት ሥራ/ ጨረታ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የሃገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰ/ምዕ/ዕዝ/ደ/3 ሆ/ል የተለያዩ የሰርቪስ አገልግሎት የሚሰጡ የመኪናዎች ኪራይ፣ የተለያዩ የፅዳት እቃዎች እና የተለያዩ ለታካሚ ቀለብ አገልግሎት የሚውሉ ምግብ ነክ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የሃገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰሜን ምዕ/ዕዝ ደ/3 ሆ/ል ለ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የሰርቪስ አገልግሎት የሚሰጡ የመኪናዎች ኪራይ፣
የመዳህኒቶች፤ የህፃናት የታሸጉ ምግቦች፤ የውበት የንጽህናና መፀዳጃ ቁሳቁሶች የሱፐርማርኬት እቃ መደርደሪያ እና የቢሮ እቃ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመበት ጆይ የቆዳ ልብስ አምራቾች ኃ/የተ/የግ/ማህበር እና የፍ/ባለዕዳ ሳስ ኢትዮ አስመጭና ላኪ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ
የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ለ2017 በጀት ዓመት ለመንገድ ግንባታና ጥገና ስራ የሚያገለግሉ የገልባጭ መኪኖች አከራዮች ተከራይቶ ማሰራት ይፈልጋል
የገልባጭ መኪና ኪራይ አገልግሎት የቁርጥ ዋጋ ገዥ ጥሪ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ለ2017 በጀት ዓመት ለመንገድ ግንባታና ጥገና
በደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መ/ የኮንታ ዞን ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት መምሪያ በአመያ ከተማ አስ/ር 03 ቀበሌ የናዳ መከላከያ ግንብ እና የድች ግንባታ በ2017 በጀት ዓመት በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መ/ የኮንታ ዞን ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት መምሪያ ለኮንታ ዞን ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን መምሪያ በሎት 1 በአመያ ከተማ
የሲኖ-ትራክ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቶ ፌጣ ገደፋ እና የፍ/ባለዕዳ እነ መኩሪያ ተክሉ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ ደረጃ
የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን በ2017 በጀት ዓመት አጠናዎች፣ ችቡዶዎች፣ ኮምፖርሳቶዎች እና ፕሌውዶዎችን ግዥ በብሄራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የግዥው መለያ ቁጥር አአከመባ/ግብዓት/ቡ-1/010/2017 የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን በ2017 በጀት ዓመት ከዚህ በታች በሠንጠረዥ የተገለጹትን አጠናዎች፣ ችቡዶዎች፣
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ እናቴነሽ ቢያዝን እና በፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ እሊኒ ዳምጤ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ
ጂንካ ዩኒቨርሲቲ የፋብሪካ ውጤቶች እና የቅመማ ቅመም ግብዓት አቅርቦት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid Lot-29: የፋብሪካ ውጤቶች እና የቅመማ ቅመም ግብዓት አቅርቦት Procurement Reference No: JKU-NCB-G-0006-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement
ጂንካ ዩኒቨርሲቲ የበዓላት ዝግጅት ግብዓት አቅርቦት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid Lot-30: የበዓላት ዝግጅት ግብዓት አቅርቦት Procurement Reference No: JKU-NCB-G-0007-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification