Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እነ አቶ ገሠሠ እሸቱ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሪት ማርታ እሸቱ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 258027 በ13/4/2013 ዓ.ምእና በመ/ቁ 264930 በ20/7/2015
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት ከዚህ በታች የተገለጹትን እቃ/አገልግሎት ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚህ መሰረት፡- ለሁለተኛ ጊዜ ጨረታ የወጡ የእቃ የአገልግሎት ግዥ ሎት 1 የሥጋ
ፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት የሥጋ አቅርቦት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ መስከረም አስፋው ዱቤ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ተሾመ አበበ ወ/ጊዮርጊስ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 102612 05/5/2015 ዓ.ም
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የ1ኛ ዙር ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር 01/2017 በድሬዳዋ አስተዳደር የኢትዮ–ጣሊያን ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በ2017 ዓ.ም ከተመደበለት በጀት ላይ የሚከተሉትን፡– በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ምድብ -01 የአውቶሞቲቭ ቴክኖሎጂ
በድሬዳዋ አስተዳደር የኢትዮ-ጣሊያን ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የአውቶሞቲቭ ቴክኖሎጂ የሥልጠና ዕቃዎች ግዢ፣ የኮንስትራክሽን የሥልጠና ዕቃዎች ግዢ፣ የኤሌክትሪካል ኤሌክትሮኒክስ የሥልጠና ዕቃዎች ግዥ፣ የሆቴልና ቱሪዝም ሥልጠና ዕቃዎች ግዢ፣ የኢንፎርሜሽን ኮምኒኬሽን የሥልጠና ዕቃዎች ግዥ፣ የማኑፋክቸሪንግ ሥልጠና ዕቃዎች ግዥ፣ የሰርቬይንግ የሥልጠና ዕቃዎች ግዥ፣ የጽሕፈት መሣሪያዎች፣ የፅዳት እቃዎች ግዢ እና ሴፍቲ ማቴሪያል ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
The Deutsche Gesellschaft Für Internationale Zusammenarbeit (GIZ) GmbH Would Like To invite All Interested and Eligible Local Suppliers to Submit Technical Specifications and Financial offers for the Procurement and Installation of Solar Powered Pumps And system Connections at Shire Polytechnic College and Assosa Agricultural TVET College
Bid announcement: For the procurement and installation of Solar Powered Pumps and system connections at Shire Polytechnic College and Assosa Agricultural TVET
የጎንደር መምህራን ትምህርት ኮሌጅ የመምህራን መኖሪያ ቤት የሳኒተሪ ጥገና ሥራ፣ የሬጅስትራር ቢሮ ጥገና ሥራ እና ለቢሮው አገልግሎት የሚሆኑ ፍሎረሰንት አምፖል ፊውዝ ፕላስተር ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራትና መግዛት ይፈልጋል
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጎንደር መምህራን ትምህርት ኮሌጅ ሎት 1. የመምህራን መኖሪያ ቤት የሳኒተሪ ጥገና ሥራ ሎት 2 የሬጅስትራር ቢሮ ጥገና
ለመማሪያ እና ማስተማሪያ የሚያገለግሉ ንብረቶች የሐራጅ ሽያጭ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እነ አቶ ሰለሞን ብዙነህ እና በፍ/ባለዕዳ አዲስ አበባ ፖሊ ቴክኒክ ት/ቤት ኃ/የተ/የግ/ማ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም
የአማራ ህንፃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት እየገነባው ላለው ለጎንደር ጉምሩክ ግንባታ አገልግሎት የሚውል ፖርስሊን ወል ክሊዲንግ እና ሴራሚክ ታይል አቅርቦትና ገጠማ ስራ ህጋዊና ብቃት ያላቸውን አቅራቢዎች እና ፋብሪካዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያጨረታ ቁጥር 03/2017 የአማራ ህንፃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት እየገነባው ላለው ለጎንደር ጉምሩክ ግንባታ አገልግሎት የሚውል ፖርስሊን
የፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት የመኪና ማቆሚያ አስተዳደር ስርዓት /Parking Management System/ ግዥ እና የታረደ የፈረንጅ ዶሮ እና እንቁላል አቅርቦት ግዥ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት ከዚህ በታች የተገለፁትን የተለያዩ እቃ ግዥ አገልግሎት ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ደረጃ 1 ጠቅላላ ስራ ወይም የመንገድ ስራ ተቋራጭ GC /RC 1 የሆኑ የአገር ውስጥ ፈቃድ ያላቸው ተጫራቾችን በጨረታ አወዳድሮ የወላይታ ሶዶ አየር ማረፊያ ዲዛይን ክለሳ እና ግንባታ ፕሮጀክት (Design Review and Build of Wolayta Soddo Air- Field Project ) ለማሰራት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር: -SSNT-7497 የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ደረጃ 1 ጠቅላላ ስራ ወይም የመንገድ ስራ ተቋራጭ GC /RC 1 የሆኑ
The West Guji Zone Water, and Energy Office (WGZWEO), Acting as the Executing Agency for the Project, Invites Eligible Bidders for the Construction of Civil Works, Supply and Installation of Pipe and Fitting as Well as Supply and Installation of Pump and Generator to the Project Site and Summary of Activities Indicated on BOQ
INVITATION TO BID To all contractor category of valid construction license of WWC-5/ WWGC-5/ and above renewed in 2017 E.C/2024
የደቡብ ወሎ ዞን ገንዘብ መምሪያ በዞኑ ስር ለሚገኙ መ/ቤቶች በሙሉ የ2017 በጀት አመት የሚውሉ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ሀገር አቀፍ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ደወገመ/ግቡ/ጨ3/194/2017 የደቡብ ወሎ ዞን ገንዘብ መምሪያ በዞኑ ስር ለሚገኙ መ/ቤቶች በሙሉ የ2017 በጀት
የከለላ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የጽህፈት መሳሪያ፣ ኤሌክትሮኒክስ እና የግንባታ ማቴሪያል በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ብሔራዊ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን የከለላ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግዥ ቡድን በመደበኛ በጀት ለከላላ