Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የጨረታ ማስታወቂያ ግልፅ ቁጥር 03 እና ሃራጅ ቁጥር 02/2016 በአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት ተወርሰው የሚገኙ ብዛት ያላቸው ኮስሞቲክስ፣ ምግብ ነክ፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፤ pocket balance፣ አዳዲስ አልባሳት፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ሸቀጣሸቀጦች መሣሪያዎች
በአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት ተወርሰው የሚገኙ ብዛት ያላቸው ኮስሞቲክስ፣ ምግብ ነክ፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፤ Pocket Balance፣ አዳዲስ አልባሳት፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ሸቀጣሸቀጦች መሣሪያዎች (መነጽር)፣ Polyester Sewing Thread፣ Polyester Fabric Shirting Material እና የከብት፣ የእይታ መኖ ፉርሽካ በግልፅ ጨረታ እንዲሁም ብዛት ያላቸው ኤሌክትሮኒክስ መነፅር እና የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎችን በሃራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍባለመብት ወ/ሮ አፀደ ተገኝ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ጌታሰው ደመቀ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 187946 በ8/5/2015 ዓ.ም እና መ/ቁ 182190
የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በድጋሜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር (EEP/ST/NCB/02/2017) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የተለያዩ የሥራ ክፍሎች እና አካባቢዎች የጽዳት አገልግሎት ግዥን በዘርፉ ከተሰማሩ ፍቃድ ካላቸው እና የሥራ ልምድ ካላቸው ድርጅቶች
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የተለያዩ የሥራ ክፍሎች እና አካባቢዎች የጽዳት አገልግሎት ግዥን በዘርፉ ከተሰማሩ ፍቃድ ካላቸው እና የሥራ ልምድ ካላቸው ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥውን መፈፀም ይፈልጋል
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. የተበዳሪው ወይም የመያዣ ሰጪ ስም፣ የሚሸጠው ንብረት ዓይነትና የሚገኝበት ቦታ፣ አበዳሪው ቅርንጫፍ፣ የሐራጁ መነሻ ዋጋ፣ የሐራጁ ቦታ፣ቀንና ሰዓት ከዚህ በታች በተመለከተው መሠረት በመያዣ
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. የህንፃና የመጋዘን የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የካ/ዋ/ስ/አ/ጽ/ቤት የመንግስት ግዥ አስተዳደር ቡድን የ2017 በጀት ዓመት 2 ዙር 35 ኩንታል የሚጭን አገልግሎት ግዥ፣ የኤፍሳር የጭነት መኪና ኪራይ 8 ኩንታል አገልግሎት ግዥ፣ የሆቴል መስተንግዶ አገልግሎት ግዥ በጨረታ አወዳድሮ መፈፀም ይፈልጋል
የግልጽ ጨረታ የ2ኛ ዙር የጨረታ ቁጥር 02/2017 ዓ.ም. የካ/ዋ/ስ/አ/ጽ/ቤት የመንግስት ግዥ አስተዳደር ቡድን የ2017 በጀት ዓመት 2 ዙር 35 ኩንታል
የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የወረዳ 1 ፋይናንስ ጽ/ቤት በወረዳው ስር ለሚገኙ ጽ/ቤቶች ለ2017 የበጀት ዓመት 1ኛ ዙር ጥቅል ግዥ ለመፈፀም በስራ ላይ የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር 04/2017 የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የወረዳ 1 ፋይናንስ ጽ/ቤት በወረዳው ስር ለሚገኙ ጽ/ቤቶች ለ2017 የበጀት ዓመት
ኢትዮጵያን ሴንተር ፎር ዴቬሎፕመንት /ECD/ ለክበባት የሚሆኑ የተለያዩ ግብዓቶችን መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ኢትዮጵያን ሴንተር ፎር ዴቬሎፕመንት /ECD/ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አራት ክፍለ ከተሞች ሥር በሚገኙ አስራ ሁለት አንደኛ
የመዝገበ ብርሀን ቅድመ አንደኛ፣ 1ኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት የተለያዩ የሚያስፈልጉ ግብዓቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በልደታ ክ/ከተማ በወረዳ 2 ስር የሚገኘው የመዝገበ ብርሀን ቅድመ አንደኛ፣ 1ኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2017 የበጀት ዓመት
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ ወደሬ በላይነህ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ አባተ በላይ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ
በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሀወ/ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ለወረዳው ሴክተር መ/ቤቶች አላቂ የጽህፈት መሳሪያ እና የፅዳት እቃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሀወ/ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ለወረዳው ሴክተር መ/ቤቶች አላቂ የጽህፈት መሳሪያ እና የፅዳት እቃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት
የወተት ማቀነባበሪያ መጋዝን የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት በቀለ ተሰማ እና በፍ/ባለዕዳ ዘታምብስ ማኑፋክቸሪግ እና ትሬዲግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትላልቅ ፕሮጀክቶች ግንባታ ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር አአትፕግጽቤ/ብግጨ/ዕግ/002/2017 የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትላልቅ ፕሮጀክቶች ግንባታ ጽ/ቤት የተለያዩ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የዕቃ ምድቦች
የይ/ዓለም ሆስፒታል ህክምና ኮሌጅ ሆስፒታል ኮሌጁ የቁርስ ዳቦ፣ ደረቅ እንጀራ፣ የህንፃ ጥገና ቁሳቁሶች፣ የታካሚዎች ማረፊያ ወንበሮች፣ ለገንዘብ ቤት የሚሆኑ ካዝናዎች፣ በሲሊንደር የተሞላ የታካሚዎች በሲሊንደር የተሞላ ጋዝ፣ ለህክምና መርጃ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ህትመቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት እና ማሳተም ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡– 2/2007 በጀት ዓመት የይ/ዓለም ሆስፒታል ህክምና ኮሌጅ ሆስፒታል ኮሌጁ ውስጥ ተኝተው ለሚታከሙ ህሙማን፣ ለህከምና ተማሪዎች፣ ለተረኛ