Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የቴሌቪዥን ስቱዲዮ የውስጥ Anterior/ ስራዎች ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በጌዴኦ ዞን በ2017 በጀት ዓመት ለሚጀመረው የጌዴኦ ቴሌቪዥን ስርጭት ፕሮግራም አገልግሎት የሚውል በነባር ህንጻ ላይ የስቱዲዮ የውስጥ/interior/ ሥራዎች
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በጌዴኦ ዞን በ2017 በጀት ዓመት ለሚጀመረው የጌዴኦ ቴሌቪዥን ስርጭት ፕሮግራም አገልግሎት የሚውል በነባር ህንጻ ላይ የስቱዲዮ የውስጥ /interior/ ሥራዎች በዘርፉ የተሰማሩትን ተቋራጮች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የደብረብርሃን ዩኒቨርስቲ ሃብት ማመንጨት ኢንተርፕራይዝ መገዘዝ ንግድና የማማከር ስራዎች ኢንተርፕራይዝ ከዚህ በታች በሎት የተጠቀሱትን የአቅርቦትና የአገልግሎቶች ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ሎት አንድ፡– የተቀነባበረ
የደብረብርሃን ዩኒቨርስቲ ሃብት ማመንጨት ኢንተርፕራይዝ መገዘዝ ንግድና የማማከር ስራዎች ኢንተርፕራይዝ የተቀነባበረ የእንሰሳት መኖ (ለወተት ላሞች፣ ለጊደሮች፣ ለጥጆች እና የዶሮ የእንቁላል ጣይ፣ የጫጩት እና የስጋ ዶሮ መኖ)፣ የኦዲት አገልግሎት (የኢንተርፕራይዙን የ2016 በጀት ዓመት የሂሳብ እንቅስቃሴ ኦዲት ማድረግና ሪፖርት አዘጋጅቶ ማቅረብ) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር፡– መከ/ስፔ/ሪፈ/ሆ/ል/ብ/ግ/ጨ-03/2017 መከላከያ ስፔሻላይዝድ ሪፈራል ሆስፒታል ለ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት የህሙማን ቀለብ አቅራቢና ለምግብ ዝግጅቱም የሚያስፈልገውን የሰው ኃይል አሟልተው በሆስፒታሉ ውስጥ ሙሉ አገልግሎቱን
መከላከያ ስፔሻላይዝድ ሪፈራል ሆስፒታል ለ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት የህሙማን ቀለብ አቅራቢና ለምግብ ዝግጅቱም የሚያስፈልገውን የሰው ኃይል አሟልተው በሆስፒታሉ ውስጥ ሙሉ አገልግሎቱን የሚሰጡ በዘርፉ የተሰማሩ አቅራቢ ድርጅቶችን በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ አውትሶርስ አድርጎ አገልግሎቱን ማግኘት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት በምዕራብ ሐረርጌ ዞን በቡርቃ ዲንቱ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለወረዳው የተለያዩ መ/ቤቶች አላቂና ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ 1. ዕቃውን በጥራት ለማቅረብ
የኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት በምዕራብ ሐረርጌ ዞን በቡርቃ ዲንቱ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለወረዳው የተለያዩ መ/ቤቶች አላቂና ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የመኪና ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ ብሌን በሪሁን እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ታኑ አርጋው መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክርክር ጉዳይ የፌደራል
በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 09 ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት አላቂ የጽህፈት መሣሪያዎች፣ የጽዳት እቃዎችን፣ የደንብ አልባሳትን ቋሚ ዕቃዎች እና የተለያዩ የአገልግሎት ግዥዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 01/2017 በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 09 ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት አላቂ የጽህፈት መሣሪያዎች፣የጽዳት
በምዕራብ አርሲ ዞን ቆሬ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች 1ኛ ዙር በ2017 የበጀት ዓመት ኤሌክትሮኒክስ፣ ፈርኒቸር፣ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ የደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ ህጋዊና አቅም ያላቸውን ድርጅቶችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በምዕራብ አርሲ ዞን ቆሬ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች 1ኛ ዙር በ2017 የበጀት ዓመት ቀጥሎ
Artificial Intelligence Institute Invites Eligible Bidders for the Procurement of Furniture and Other Equipment
Invitation to Bid Lot 12 Purchase of Furniture and Other Equipment (ፈርኒቸሮች እና ሌሎች ዕቃዎች) Procurement Reference No: AII-NCB-G-0007-2017-BIDProcurement Category:
የመኖሪያ ቤት ጨረታ ማስታወቂያ
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሣሽ ኢ/ር አያልቅበት የሽጌታ እና በአፈ ተከሣሽ ታደሰ አየለ መካከል ስላለው የአፈጻጸም ክስ ክርክር ጉዳይ
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የጉራጌ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በዞኑ ለሚገኙ ሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የፅህፈት መሣሪያዎች፣ የተለያዩ ማሽን ቀለሞች፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክሶች፣ የተለያዩ ፈርኒቸሮች፣ የሞተር ሳይክል ጎማ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 16-2017 በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የጉራጌ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በዞኑ ለሚገኙ ሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ፡– 1. ሎት 1
Plan International Ethiopia is Seeking Competent and Reliable Suppliers, Service Providers, and Professionals for the Items and Services of Metalwork and Furniture for the Gambella Area Office
PLAN INTERNATIONAL ETHIOPIA Call for the Supply of Different Materials Advertisement RFQ No. PIE/GPA/ 02/2024 Plan International Ethiopia is an
Ethiopian Sugar Industry Group Invites Sealed Bids from Interested Eligible & Qualified National Bidders for the Construction of Kuma River Bridges at Kuraz Sugar Factory 3
INVITATION TO BID OPEN NATIONAL COMPETITIVE BIDDING Re-Tender No. LP/OT/07/SIG/2016/17 Ethiopian Sugar Industry Group invites sealed bids from interested eligible
በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ የ2017 በጀት ዓመት የሲሚንቶ ምርት ጥሬ ዕቃ (ፑሚስ፣ ክሊንከር፣ ጂፕሰም) እና ሲሚንቶ የሚያጓጉዙ የትራንስፖርት ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል
የሀገር ውስጥ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡- ሙሲፋ/92/2016 በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ የ2017 በጀት ዓመት የሲሚንቶ ምርት