Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የኢ.ፌ.ዲ.ሪ መከላከያ ሰራዊት ፋውንዴሽን በመቐለ ከተማ ሐድነት ክ/ከተማ ቀበሌ 17 በ14,685 ካሬ ሜትር ያስገነባው ባለ 3 ኮከብ ሆቴል ህንጻ ከውጭ ያስገባቸውን የተለያዩ የሆቴል መገልገያ ዕቃዎች/ንብረቶች/ ጨምሮ በብሔራዊ
የኢ.ፌ.ዲ.ሪ መከላከያ ሰራዊት ፋውንዴሽን በመቐለ ከተማ ሐድነት ክ/ከተማ ቀበሌ 17 በ14,685 ካሬ ሜትር ያስገነባው ባለ 3 ኮከብ ሆቴል ህንጻ ከውጭ ያስገባቸውን የተለያዩ የሆቴል መገልገያ ዕቃዎች/ንብረቶች/ ጨምሮ በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለመጀመሪያ እና ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር ለተበዳሪዎቹ ያበደረው ብድር በውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለብድሩ መከፈል ዋስትና/መያዣ እንዲሆን
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር ባጃጅ ሞዴል-FLEEK በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ፤ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጣቸዉ ብድሮች በመያዣነት የያዛቸዉንና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድር ይሸጣል፡፡ ተራ ቁ.
ሕብረት ባንክ አ.ማ በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጣቸዉ ብድሮች በመያዣነት የያዛቸዉን ንብረቶች በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድር ይሸጣል
ዘመን ኢንሹራንስ አ.ማ በድጋሚ የወጣ የህንጻ ግዢ ጨረታ ማስታወቂያ ዘመን ኢንሹራንስ አ.ማ በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ለዋና መስሪያ ቤት አገልግሎት የሚውል ህንጻ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ማንኛውም መስፈርቱን የምታሟሉ
ዘመን ኢንሹራንስ አ.ማ በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ለዋና መስሪያ ቤት አገልግሎት የሚውል ህንጻ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የመደወላቡ ዩኒቨርሲቲ ውሃና ለስላሳ ለመወዩ ዋናው ካምፓስ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid ውሃና ለስላሳ ለመወዩ ዋናው ካምፓስ Procurement Reference No: MWU-NCB-G-0026-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification
ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ አዋዳ ቢ.ኢ.ኮሌጅ የፍሳሽ ቆሻሻ ማስወገጃ አገልግሎት ግዥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ አዋዳ ቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ ለ2016 በጀት ዓመት ፤ 1. የግዥ መለያ ቁጥር HU/ABEC//07/1510/16 የፍሳሽ ቆሻሻ ማስወገጃ
በጉራጌ ዞን የእኖር ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለተለያዩ ጽ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ኤሌክትሮኒክስ እና ሞተር ሳይክሎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ብሔራዊ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የግልፅ ጨረታ ቁጥር 001/12/2016 በጉራጌ ዞን የእኖር ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለተለያዩ ጽ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ቋሚ እቃዎች
የእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ለተማሪዎች ምግብ አገልግሎት የሚውሉ እቃዎች ለመግዛት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያየግዥ መለያ ቁጥር እዩ 02/2017 የእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ለተማሪዎች ምግብ አገልግሎት የሚውሉ ሎት 01 የኪችን እቃዎች ፣ ሎት 02
የእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ለተማሪዎች ምግብ አገልግሎት የሚውሉ እቃዎች ለመግዛት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያየግዥ መለያ ቁጥር እዩ 02/2017 የእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ለተማሪዎች ምግብ አገልግሎት የሚውሉ ሎት 01 የኪችን እቃዎች ፣ ሎት 02
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በፉሪ ክፍለ ከተማ የሙዳ ፉሪ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2017 ዓ.ም የበጀት ዓመት በወረዳው ለሚገኙት መ/ቤቶች የጽዳት እቃዎች፣ የፅህፈት መሳሪያዎች፣ የተለያዩ የቢሮ መገልገያ ቋሚ እና አላቂ እቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እና ፈርኒቸሮች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በፉሪ ክፍለ ከተማ የሙዳ ፉሪ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2017 ዓ.ም የበጀት ዓመት በወረዳው ለሚገኙት መ/ቤቶች
መከኒሳ በሚገኘው ዋናው መ/ቤት ግቢ ውስጥ የከርሰ ምድር ውሃ ጥናት፣ ቁፋሮ፣ ልማት እና የፓምፕ ተከላ ሥራ የሚያከናውን ድርጅት በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ለሶስተኛ ጊዜ በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 031/2016 ዓ.ም ድርጅታችን መከኒሳ በሚገኘው ዋናው መ/ቤት ግቢ ውስጥ የከርሰ
መከኒሳ በሚገኘው ዋናው መ/ቤት ግቢ ውስጥ የከርሰ ምድር ውሃ ጥናት፣ ቁፋሮ፣ ልማት እና የፓምፕ ተከላ ሥራ የሚያከናውን ድርጅት በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ለሶስተኛ ጊዜ በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 031/2016 ዓ.ም ድርጅታችን መከኒሳ በሚገኘው ዋናው መ/ቤት ግቢ ውስጥ የከርሰ
Debark University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Car Rent
Invitation to Bid Procurement of Car Rent ፒካፕ ዳብል ጋቢና Procurement Reference No: DKU-NCB-NC-0026-2016-BIDProcurement Category: Non Consultancy Services Market Type: