Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የቴሌቪዥን ስቱዲዮ የውስጥ Anterior/ ስራዎች ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በጌዴኦ ዞን በ2017 በጀት ዓመት ለሚጀመረው የጌዴኦ ቴሌቪዥን ስርጭት ፕሮግራም አገልግሎት የሚውል በነባር ህንጻ ላይ የስቱዲዮ የውስጥ/interior/ ሥራዎች
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በጌዴኦ ዞን በ2017 በጀት ዓመት ለሚጀመረው የጌዴኦ ቴሌቪዥን ስርጭት ፕሮግራም አገልግሎት የሚውል በነባር ህንጻ ላይ የስቱዲዮ የውስጥ /interior/ ሥራዎች በዘርፉ የተሰማሩትን ተቋራጮች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የደብረብርሃን ዩኒቨርስቲ ሃብት ማመንጨት ኢንተርፕራይዝ መገዘዝ ንግድና የማማከር ስራዎች ኢንተርፕራይዝ ከዚህ በታች በሎት የተጠቀሱትን የአቅርቦትና የአገልግሎቶች ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ሎት አንድ፡– የተቀነባበረ
የደብረብርሃን ዩኒቨርስቲ ሃብት ማመንጨት ኢንተርፕራይዝ መገዘዝ ንግድና የማማከር ስራዎች ኢንተርፕራይዝ የተቀነባበረ የእንሰሳት መኖ (ለወተት ላሞች፣ ለጊደሮች፣ ለጥጆች እና የዶሮ የእንቁላል ጣይ፣ የጫጩት እና የስጋ ዶሮ መኖ)፣ የኦዲት አገልግሎት (የኢንተርፕራይዙን የ2016 በጀት ዓመት የሂሳብ እንቅስቃሴ ኦዲት ማድረግና ሪፖርት አዘጋጅቶ ማቅረብ) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር፡– መከ/ስፔ/ሪፈ/ሆ/ል/ብ/ግ/ጨ-03/2017 መከላከያ ስፔሻላይዝድ ሪፈራል ሆስፒታል ለ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት የህሙማን ቀለብ አቅራቢና ለምግብ ዝግጅቱም የሚያስፈልገውን የሰው ኃይል አሟልተው በሆስፒታሉ ውስጥ ሙሉ አገልግሎቱን
መከላከያ ስፔሻላይዝድ ሪፈራል ሆስፒታል ለ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት የህሙማን ቀለብ አቅራቢና ለምግብ ዝግጅቱም የሚያስፈልገውን የሰው ኃይል አሟልተው በሆስፒታሉ ውስጥ ሙሉ አገልግሎቱን የሚሰጡ በዘርፉ የተሰማሩ አቅራቢ ድርጅቶችን በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ አውትሶርስ አድርጎ አገልግሎቱን ማግኘት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት በምዕራብ ሐረርጌ ዞን በቡርቃ ዲንቱ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለወረዳው የተለያዩ መ/ቤቶች አላቂና ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ 1. ዕቃውን በጥራት ለማቅረብ
የኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት በምዕራብ ሐረርጌ ዞን በቡርቃ ዲንቱ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለወረዳው የተለያዩ መ/ቤቶች አላቂና ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የወንጂ/ሸዋ ስኳር ፋብሪካ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የግልፅ ጨረታ ቁጥር WSSF/P/14/2024 የወንጂ/ሸዋ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ። ምድብ
በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግስት የኡራ ወረዳ ገንዘብ ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት ሞተር ሳይክልና የደንብ ልብስ፣ ጋማ ጀኔሬተር እና የመኪና ጎማዎች በግልፅ ጨረታ የግዥ ዘዴ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግስት የኡራ ወረዳ ገንዘብ ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ሞተር ሳይክልና የደንብ ልብስ፣ ጋማ
Ethiopia Institution of Agricultural Research Invites Sealed Bids from Eligible and Qualified Bidders for the Construction of Model Small Scale Irrigation
Invitation for Bids (IFB) National Competitive Bid (NCB) Country: The Federal Democratic Republic of Ethiopia Name of purchaser: Ethiopia Institution
በቤንች ሸኮ ዞን ሚዛን ማረሚያ ተቋም ለ2017 በጀት ዓመት አላቂ የጽህፈት መሳሪያዎችንና ዕቃዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች እና የደንብ ልብስ በአገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በቤንች ሸኮ ዞን ሚዛን ማረሚያ ተቋም ለ2017 በጀት ዓመት በመንግሥት በተበጀተልን መደበኛ በጀት ላይ ለተቋሙ የሚያገለግሉ በተለያዩ
የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ የተዘጋጁ ልብሶች እና ጫማ በብሄራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ደ/ማ/ዩብ/ግ/ጨ/05/2017 የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ በ2017 በጀት ዓመት ከመንግስት በተፈቀደለት በጀት ለደንብ ልብስ ተጠቃሚ ሠራተኞች አገልግሎት የሚውል የተለያዩ የደንብ
በአማራ ክልል በሰሜን ሸዋ ዞን የሀማ/ከ/ወ/ገ/ ፅ/ቤት በወረዳው ለሚገኙ ጽ/ቤቶች ለ2017 በጀት ዓመት የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የእንሰሳት መድሀኒት እና ቁሳቁስ፣ ቋሚ አላቂ እቃዎች እንዲሁም የጽዳት ዕቃ የመኪና ጎማና ከመነዳሪ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ክልል በሰሜን ሸዋ ዞን የሀማ/ከ/ወ/ገ/ ፅ/ቤት በወረዳው ለሚገኙ ጽ/ቤቶች ለ2017 በጀት ዓመት ከዚህ
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የፕሮጀክቶች ፖርትፎሊዮ ማኔጅመንት ስራ አስፈጻሚ የፅዳት እቃ በጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያጨረታ ቁጥር EU-PPM /11/2017(NCB) በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የፕሮጀክቶች ፖርትፎሊዮ ማኔጅመንት ስራ አስፈጻሚ የፅዳት እቃ በጨረታ አወዳድሮ ግዥ
የኢትየጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ የጥበቃ አገልግሎት ግዥ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ግ.ጨ. 10/2017 የኢትየጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ዋና መስሪያ ቤት ቱሉ ዲምቱ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። የጥበቃ አገልግሎት ግዥ
Ethiopian Agricultural Authority Invites Eligible Bidders for the Procurement of Printer
Invitation for Bid Procurement Of Printer Lot Information Procurement Reference Number: EAA-NCB-G-0029-2017-PUR Object of Procurement: Procurement Of Printer Description: Goods