Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 2nd RE-GlW-025-2023/2024 ድርጅታችን የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን ጂኦሴንቴቲክስ ኢንዱስትሪያል ወርክስ ኃ.የተ.የግል ኩባንያ ለፋብሪካ ሰራተኞች ወተት የሚያቀርቡ ድርጅቶችን በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። ተጫራቾች የታደሰ ንግድ

የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን ጂኦሴንቴቲክስ ኢንዱስትሪያል ወርክስ ኃ.የተ.የግል ኩባንያ ለፋብሪካ ሰራተኞች ወተት የሚያቀርቡ ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/1992 ወይም በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋሰትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

ኦሮሚያ ባንክ ለቅይጥ አገልግሎት የሚውል ፣ የንግድ ቤት እና መኖሪያ ቤት ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 02/2017 አዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፤ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ንብረቶችን የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣

አዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን ፣ ሞባይሎች ፣ የሞባይል ክፍሎች ፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን ፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች ፣ የውብት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን) በግልፅና በሃራጅ ባሉበት ሁኔታ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ለመጀመሪያ እና ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ ለብድር መያዣ እንዲሆን ሥልጣን ባለው አካል አስመዝግቦ ያስገዳውን ከታች በዝርዝር የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ 97/90 በተሰጠው ሥልጣን መሰረት ባሉበት

የኦሮሚያ ኃብረት ሥራ ባንክ አ.ማ የመኖሪያ ቤት እና የቀይ ቡና መፈልፈያ ሳይት ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ተበዳሪዎች የብድር ዕዳ ገቢ ማድረግ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ጠቅላይ ፍ/ቤት የባሕር ዳርና አካባቢዋ ከፍተኛ ፍ/ቤት የፍትሐብሔር ዳ/አገ/አስ/ቡድን ቤት መሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በአፈ ከሳሽ…..ስማቸው አስፋው እና በአፈ/ተከሳሽ፡– አቶ ፍታለዉ አንዷለም መካከል ስላለው የአፈጻጸም ክስ ክርክር ጉዳይ የአፈ/ተከሳሽ ንብረት የሆነው በምስራቅ

የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በፍ/ባለመብት አቶ አበበ ወርቁ እና የፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ብርቱካን ደሳለኝ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ ደረጃ

የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ የድሬዳዋ ወደብና ተርሚናል ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የጥበቃ አገልግሎት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

ብሔራዊ ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ESL/DDB/01/NCB/2017 የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ የድሬዳዋ ወደብና ተርሚናል ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የጥበቃ አገልግሎት ግዥ በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ማሰራት

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የእሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን በ2017 በጀት ዓመት የሚሆኑ የዕቃ እና የአገልግሎት ግዥዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ብሔራዊ ግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ እ/አ/ስ/ስ/አ/ኮ/ቁ.001/2017 የግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ግዢ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የእሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን በ2017

አማስ የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ አ/ማ 5L ሚኒባሶች፣ ብዛት 6፣ ሞተር ብስክሌት ብዛት 3 በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

አማስ የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ አ/ማ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አማስ የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ አ/ማ 5L ሚኒባሶች፣ ብዛት 6፣ ሞተር ብስክሌት ብዛት 3 በዝግ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ G+2 መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ ሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና በሠንጠረዡ የተመለከተውን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት

የአብነት ጤና ጣቢያ አላቂ የጽህፈት መሣሪያዎች፣ አላቂ የፅዳት ዕቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የደንብ ልብስ ስፌት፣ ቋሚ ዕቃዎች፣ ኤልክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የኤልክትሮኒክስ እና ጀኔሬተር ሰርቪስና ጥገና አገልግሎት፣ መድኃኒትና የላብራቶሪ ሪኤጀንት እና የህክምናመገልገያ መሣሪያዎች (Medical Equipment) እና የህትመት አገልግሎት ተጫራቾች አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

ሕብረት ባንክ አ.ማ. ለንግድና ለመኖሪያ የሆነ ቤት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏፤ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጣቸው ብድሮች በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92

ጣና በለስ ስኳር ፋብሪካ የአፈር ማዳበሪያ የመጣባቸውን ባለ 50 ኪ/ግራም ከረጢቶች፣ የኬሚካል ጀሪካኖች እና የዘይት በርሜሎች እና ያገለገሉ የተሽከርካሪ ጎማዎችን እና ባትሪዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

የሽያጭ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር ጣበስፋ /ያዕሽግጨ /ዐ8/2016 ሎት-1 የአፈር ማዳበሪያ የመጣባቸውን ባለ 50 ኪ/ግራም ከረጢቶች፣ ሎት-2 የኬሚካል ጀሪካኖች እና