Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የቴሌቪዥን ስቱዲዮ የውስጥ Anterior/ ስራዎች ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በጌዴኦ ዞን በ2017 በጀት ዓመት ለሚጀመረው የጌዴኦ ቴሌቪዥን ስርጭት ፕሮግራም አገልግሎት የሚውል በነባር ህንጻ ላይ የስቱዲዮ የውስጥ/interior/ ሥራዎች
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በጌዴኦ ዞን በ2017 በጀት ዓመት ለሚጀመረው የጌዴኦ ቴሌቪዥን ስርጭት ፕሮግራም አገልግሎት የሚውል በነባር ህንጻ ላይ የስቱዲዮ የውስጥ /interior/ ሥራዎች በዘርፉ የተሰማሩትን ተቋራጮች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የደብረብርሃን ዩኒቨርስቲ ሃብት ማመንጨት ኢንተርፕራይዝ መገዘዝ ንግድና የማማከር ስራዎች ኢንተርፕራይዝ ከዚህ በታች በሎት የተጠቀሱትን የአቅርቦትና የአገልግሎቶች ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ሎት አንድ፡– የተቀነባበረ
የደብረብርሃን ዩኒቨርስቲ ሃብት ማመንጨት ኢንተርፕራይዝ መገዘዝ ንግድና የማማከር ስራዎች ኢንተርፕራይዝ የተቀነባበረ የእንሰሳት መኖ (ለወተት ላሞች፣ ለጊደሮች፣ ለጥጆች እና የዶሮ የእንቁላል ጣይ፣ የጫጩት እና የስጋ ዶሮ መኖ)፣ የኦዲት አገልግሎት (የኢንተርፕራይዙን የ2016 በጀት ዓመት የሂሳብ እንቅስቃሴ ኦዲት ማድረግና ሪፖርት አዘጋጅቶ ማቅረብ) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር፡– መከ/ስፔ/ሪፈ/ሆ/ል/ብ/ግ/ጨ-03/2017 መከላከያ ስፔሻላይዝድ ሪፈራል ሆስፒታል ለ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት የህሙማን ቀለብ አቅራቢና ለምግብ ዝግጅቱም የሚያስፈልገውን የሰው ኃይል አሟልተው በሆስፒታሉ ውስጥ ሙሉ አገልግሎቱን
መከላከያ ስፔሻላይዝድ ሪፈራል ሆስፒታል ለ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት የህሙማን ቀለብ አቅራቢና ለምግብ ዝግጅቱም የሚያስፈልገውን የሰው ኃይል አሟልተው በሆስፒታሉ ውስጥ ሙሉ አገልግሎቱን የሚሰጡ በዘርፉ የተሰማሩ አቅራቢ ድርጅቶችን በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ አውትሶርስ አድርጎ አገልግሎቱን ማግኘት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት በምዕራብ ሐረርጌ ዞን በቡርቃ ዲንቱ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለወረዳው የተለያዩ መ/ቤቶች አላቂና ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ 1. ዕቃውን በጥራት ለማቅረብ
የኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት በምዕራብ ሐረርጌ ዞን በቡርቃ ዲንቱ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለወረዳው የተለያዩ መ/ቤቶች አላቂና ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ምዥዥጓ ሎካ የሴቶች ልማት ማህበር (ም.ሎ.ሴ.ል.ማ) የበጀት ዓመቱን ኦዲት ለማስደረግ ለተከታታይ ሶስት ዓመት (2024–2026) የሚቆይ ኦዲተር አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ ምዥዥጓ ሎካ የሴቶች ልማት ማህበር (ም.ሎ.ሴ.ል.ማ) የበጀት ዓመቱን ኦዲት ለማስደረግ ለተከታታይ ሶስት ዓመት (2024 – 2026) የሚቆይ
Mizan-Tepi University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Sanitary Items
Invitation to Bid Lot 06 Procurement of Sanitary Items Procurement Reference No: MTU-ICB-G-0008-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: InternationalProcurement Method: OpenProcurement
የደሴ ዙሪያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የጽህፈት መሳሪያ፣ የመኪና ዘይትና ቅባት እና የመኪና ጎማ ከነካለማደሪያው በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የደሴ ዙሪያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ሎት1. የጽህፈት መሳሪያ
የድሬዳዋ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት ለሰራተኞች የሚሰጥ ተሰርቶ የተዘጋጀ የደንብ ልብስ ሙሉ ስፌት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር ODCBO-06/2017 የድሬዳዋ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት ለሰራተኞች የሚሰጥ ተሰርቶ የተዘጋጀ የደንብ ልብስ ሙሉ
Ethiopian Civil Aviation Authority Invites Eligible Bidders for the Procurement of DVOR/DME Mekele Airport
Invitation to Bid Procurement of DVOR/DME Mekele Airport Procurement Reference No: ECAA-ICB-G-0010-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: InternationalProcurement Method: OpenProcurement Classification
የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ለ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ የጽሕፈት መሳሪያዎችን በብሄራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያየግዥው መለያ ቁጥር ፡- አአከመባ/መደበኛ/ቡ-1/020/2017 የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ለ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ የጽሕፈት መሳሪያዎችን በብሄራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ
The Ethiopian Agricultural Businesses Corporation (EABC), Delegated by Other Domestic Fertilizer Importers, Now Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Supply of 200,000 METRIC TON Granular Urea Soil Fertilizer
ADVERTISEMENT Ethiopian Agricultural Business Corporation Tender Number: EABC/U/001/IR03/2025 1. The Federal Democratic Republic of Ethiopia (FDRE) has allocated foreign currency
Ministry of Defense Invites Eligible Bidders for the Procurement of Pharmaceutical Medical Supply HIP
Invitation to Bid Procurement of Pharmaceutical Medical Supply HIP Procurement Reference No: MOD-NCB-G-0240-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement
National Bank of Ethiopia Invites Interested Bidders for the Supply of the Supply and Installation of Diesel Storage Tanker and Supply System Installation Works,Medium Duty Photocopy Machine, Color Printer and Small Size Printer, Digital Display Screen, Desktop Computer and Laptop Computer, Printing Item,የጥበቃና ፍተሻ አገልግሎት (Security Services), Procurement of Different Type of IT Related Item, Supply and Installation of Building Exterior Decorative, Tyre & Battery &Banker’s Club Kitchen Exhaust Fan, Makeup Air Supply Fan, Hood and Duct Work Lightning (Shooter Light)
INVITATION FOR BID 1. The National Bank of Ethiopia invites interested bidders for the supply of the following Items. No