Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ ቶዮታ ፕራዶ ተሽከርካሪ መኪና ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር SDE/02/2016 ሲዳርታ ዴቨሎፕመንት ኢትዮጵያ ያገለገለ ቶዮታ ፕራዶ ተሽከርካሪ መኪና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። ማንኛውም ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት
ሲዳርታ ዴቨሎፕመንት ኢትዮጵያ ያገለገለ ቶዮታ ፕራዶ ተሽከርካሪ መኪና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Invitation for Bid አይብ እና ኮረሪማ ግዥ ድጋሚ የወጣ Lot Information Procurement Reference Number: ECSU-NCB-G-0166-2016-PUR Object of Procurement: አይብ እና ኮረሪማ ግዥ ድጋሚ የወጣ Description: አይብ እና ኮረሪማ ግዥ ድጋሚ
የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ አይብ እና ኮረሪማ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ስኬት ባንክ አ.ማ (የቀድሞ አዲስ የብድርና ቁጠባ ተቋም አ.ማ) ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪዎች የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸዉ ባንኩ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና በአዋጅ ቁጥር 216/1992 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት
ስኬት ባንክ አ.ማ. የንግድ ቤት እና መኖሪያ ቤቶችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን አኮስ ኢትዮጵያ በስሩ ያሉትን ያገለገሉ መኪናዎችንና ማሽኖችን በግልፅ ጨረታ አወዳደሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም ማንኛውም ተጫራች ከዚህ በታች ያቀረቡትን ዝርዝር ሁኔታዎች በማሟላት መወዳደር ይችላል:: ለጨረታ የቀረቡ መኪናዎች ዝርዝር No.
አኮስ ኢትዮጵያ በስሩ ያሉትን ያገለገሉ መኪናዎችንና ማሽኖችን በግልፅ ጨረታ አወዳደሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
The Ethiopian Society of Obstetricians and Gynecologists (ESOG) Wants a Consultancy Service to Develop Revenue Generation Business Plan for Short and Mid-term up to 5 Years Including Profitability Assessment and Costing
ETHIOPIAN SOCIETY OF OBSTETRICIANS AND GYNECOLOGISTS (ESOG) REQUEST FOR PROPOSAL 1. Context The Ethiopian Society of Obstetricians and Gynecologists (ESOG)
የባቱ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የተለያዩ እቃዎች መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የባቱ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ 2017 የበጀት ዓመት 1ኛ. የማስተማሪያና የቋሚ እቃዎች የምርት ክፍል ግብዓቶችን በምሳሌነት ፡- ላሜራ፣ square,
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ልማት አስተዳደር ቢሮ ለቢሮ አገልግሎት እና ለተለያዩ አገልግሎት የሚውሉ አላቂ የፅህፈት መሳሪያዎች፣ የፕሪንተር እና የፎቶ ኮፒ ቀለሞች፣ የፅዳት እቃዎች እና የደንብ ልብስ፣ የተሽከርካሪ እቃዎች እና የተለያዩ የቢሮ መገልገያዎች መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ማስታወቂያ ቁጥር 01/2017 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ልማት አስተዳደር ቢሮ ለቢሮ አገልግሎት እና ለተለያዩ አገልግሎት የሚውሉ
ሀሼባን ትሬዲንግ አ.ማ. ከ2016 ዓ/ም እስከ 2018 ዓ/ም ለ3ት ተከታታይ ዓመታት ያለውን የድርጅቱን ሂሳብ የውጭ አዲተሮችን በጨረታ አወዳድሮ ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ ሀሼባን ትሬዲንግ አ.ማ. ከ2016 ዓ/ም እስከ 2018 ዓ/ም ለ3ት ተከታታይ ዓመታት ያለውን የድርጅቱን ሂሳብ የውጭ
የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት የተለያዩ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 5/2017 የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ከዚህ በታች የተጠቀሱትን የተለያዩ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፤ 1. የሰራተኞች
The Deutsche Gesellschaft Für Internationale Zusammenarbeit (GIZ) GmbH Would Like To invite All Interested and Eligible Local Suppliers to Submit Technical Specifications and Financial offers for the Purchase of Laptops
Bid announcement: For the procurement of Laptops The Deutsche Gesellschaft für Internationale Zusammenarbeit (GIZ) GmbH would like to invite all interested
The Deutsche Gesellschaft Für Internationale Zusammenarbeit (GIZ) GmbH Would Like to Invite All Interested and Eligible Local Suppliers to Submit Technical Specifications and Financial Offers for the Purchase of Metals Silo-making Materials
Bid announcement: For the procurement of metals silo-making materials The Deutsche Gesellschaft für Internationale Zusammenarbeit (GIZ) GmbH would like to
Amref Health Africa Invites Eligible Bidders for the Procurement of Construction & Rehabilitation of the Water Scheme in Jimma
INVITATION TO BID TENDER NO. AMREF_ET/22/10/2024-008 Floating Date: – As of October 22, 2024 Closing Date – October 31th, 2024
Ambasel Trading House PLC Invites Sealed Bids from Eligible Candidates for the Tender of Drilling and Pumping Test Work of One Well for Ambasel Trading House PLC at the Gondar Sesame (selit) Processing Plant Found at Gondar Town
Import-Export, Wholesale Distribution& Business Representation) Doc No.: OF/ATH/030 INVITATION Bid For Drilling of Deep Well and Pumping test Works Ambasel