Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 09/09/2016 ዓ.ም ኩባንያችን ሪዬስ ኢንጂነሪንግ አ.ማ. ከዚህ በታች በዋናው መ/ቤት መጋዘን በሎት 2 የተዘረዘሩትን እና በሳሪስ 106 ቅርንጫፍ በሎት 1 በዝርዝር የተገለፁትን የሺናይደር ስሪት
ሪዬስ ኢንጂነሪንግ አ.ማ. የሺናይደር ስሪት የኤሌክትሪክ እቃዎች ባሉበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Invitation for Bid Submersible Pump For Oil Station Lot Information Procurement Reference Number: AmU-NCB-G-0455-2016-PUR Object of Procurement: Submersible Pump For Oil Station Description: Submersible Pump For Oil Station Award Type:
Arbaminch University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Submersible Pump For Oil Station
የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 19/2016 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች ፣ አልባሳት ዕቃዎች ፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች ፣ አልባሳት ዕቃዎች ፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ፣ የሞባይል ቀፎዎች ፣ ኮስሞቲክስ እና የንዕጽና መጠበቂያ ዕቃዎች ፣ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች ፣ ሞተርሳይክሎች ፤ እና መኪኖች ፤ ደረቅ ጫት እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
2ኛ የጨረታ ማስታወቂያ በአፈጻጸም ከሳሽ — አቶ በቀለ ሂርባዬ እና በአፈጻጸም ተከሳሽ ፡- አቶ ዱጎ አዱላ መካከል ያለውን የአፈጻጸም ክርክር በተመለከተ የአፈጻጸም ተከሳሽ ንብረት የሆነ በቡሌ ሆራ ከተማ ውስጥ በ856.8
የቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ፈያ ኢንተርግሬትድ ዴቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን ያገለገሉ፣ የተለያዩ ሞዴል ያላቸውና ከቀረጥ ነጻ የገቡ ሁለት ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል
ፈያ ኢንትግሬትድ ዲቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን ለመሸጥ ለ3ኛ ጊዜ የወጣ ጨረታ የጨረታ ቁጥር ፈ ኢ.ኦ.ዴ/0031/ ድርጅታችን ፈያ ኢንተርግሬትድ ዴቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን
ፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት የፈርኒቸር ዕቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid Lot 9: የፈርኒቸር ዕቃዎች የግዥ Procurement Reference No: FHCE-NCB-G-0005-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification
የአዲስ አበባ ሒልተን ኢንተርናሽናል የተለያዩ የፅህፈት መሣሪያዎችን፤ አትክልትና ፍራፍሬዎችን፤ የባልትና ምግቦችንና፣ እንጀራ በጨረታ አወዳድሮ በቀጣይነት መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ሒልተን ኢንተርናሽናል የተለያዩ የፅህፈት መሣሪያዎችን፤ አትክልትና ፍራፍሬዎችን፤ የባልትና ምግቦችንና፣ እንጀራ በጨረታ አወዳድሮ በቀጣይነት መግዛት ይፈልጋል። ለጨረታው የተዘጋጀውን
The Federal Democratic Republic of Ethiopia Pharmaceuticals Supply Service (EPSS) Invites All Interested Bidders to Submit Their Bids for the Anti-malaria Chemical Indicated in the Bid Document
INVITATION FOR BIDS (IFB) Procurement of Anti-malaria laboratory commodity IFB Number: EPSA-ICB-G-0002-2017-BID The Federal Democratic Republic of Ethiopia Pharmaceuticals supply
The Jigjiga University Sheik Hassen Yabare Comprehensive Specialized Hospital Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Supply and Delivery of Electromechanical Equipment
Invitation to Bid Jigiiga University Sheik Hassen Yabare Comprehensive Specialized Hospital Needs to Procure the Electromechanical Equipment through Open Bidding
ፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት የህትመት ውጤቶች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid Lot 5 የህትመት ውጤቶች ግዥ Procurement Reference No: FHCE-NCB-G-0004-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification
የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ገቢ ማስገኛ ድርጅት በ2017 በጀት ዓመት ለካፍቴሪያዎችና ለተማሪዎች ቀለብ በአዲስ አበባ አገልግሎት የሚውል እና የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር፡– ብ.ግ.ጨ.ወሶዩ/ገ/ማ/ድ-04/16 የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ገቢ ማስገኛ ድርጅት በ2017 በጀት ዓመት ለካፍቴሪያዎችና ለተማሪዎች ቀለብ በአዲስ
ኤቴር አትክልትና ፍራፍሬ ንግድ አ/ማኅበር የ2016 ዓ.ም አንድ ቦክስ ፋይል አጠቃላይ የወጪ ገቢ ሒሳብ ብቃት ባላቸው የውጭ ኦዲተሮች ማሰራት ይፈልጋል
የኦዲት ሥራ ጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ኤቴር አትክልትና ፍራፍሬ ንግድ አ/ማኅበር የ2016 ዓ.ም አንድ ቦክስ ፋይል አጠቃላይ የወጪ ገቢ ሒሳብ ብቃት
The Ministry of Education Now Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for Vehicles Office Equipment & Furniture for MOE and Cluster Universities
Invitation for Bids Capacity Development in the Field of Training for Health Care Specialists and Technicians MOE/KfW 2016 67 153/ICB-8/2024