Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ አስካለ ጎበዜ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ዳንኤል ለማ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 181301 በ24/2/2015 ዓ.ም በዋለው ችሎት በሰጠው ትዕዛዝ
የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
በድጋሚ የወጣ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ቡሉኮ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር ከ2016 በጀት ዓመት ጀምሮ ለሶስት ተከታታይ የበጀት ዓመታት (የ2016፣ የ2017 እና የ2018) የውጭ ኦዲተርን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ውል በማስገባት ለማሠራት
ቡሉኮ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር ከ2016 በጀት ዓመት ጀምሮ ለሶስት ተከታታይ የበጀት ዓመታት (የ2016፣ የ2017 እና የ2018) የውጭ ኦዲተርን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ውል በማስገባት ለማሠራት ይፈልጋል
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጂማ ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 98/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሰረት ቀጥሎ የተዘረዘረውን ንብረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ የተበዳሪው ስም
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጂማ ዲስትሪክት መኖሪያ ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ አቶ ንጉሴ ረድዬ እና በአፈ/ተከሳሽ አቶ ሀብተአብ ሳሙኤል መካከል ባለው የአፈጻጸም ከስ ክርክር ጉዳይ በሀዋሳ ከተማ ቱላ ክ/ከተማ ዳቶ ቀበሌ ውስጥ በይዞታ ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት ቁጥር
የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የጋላፊ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት የተለያዩ አገልግሎቶች እና ዕቃዎችን ብቃትና ፍላጎት ያላቸውን ተጫራቾች በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር: ECCGB/NCB/002/2017 1. የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የጋላፊ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን አገልግሎቶች እና ዕቃዎችን ብቃትና
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የተለያዩ የህክምና አገልግሎቶችን ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩና ፍቃድ ካላቸው ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥውን መፈፀም ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር EEP/SI/NCB/10/2017 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የተለያዩ የህክምና አገልግሎቶችን ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩና ፍቃድ ካላቸው ድርጅቶች በግልፅ
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት በደሴ ዲስትሪክት የሚገኝ አንድ አይሱዙ NPR71H ተሽከርካሪ ጋቢና ሙሉ በሙሉ የመቀየር እና የጥገና ሥራ ማሰራት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡_ EEU//D/D0001/2017 በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት በደሴ ዲስትሪክት የሚገኝ አንድ አይሱዙ NPR71H ተሽከርካሪ ጋቢና ሙሉ በሙሉ የመቀየር
የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ሞባይል እና የሞባይል አክሰሰሪ፣ አልባሳት፣ ኮስሞቲክስ፣ ስፔር ፓርት፣ ጌጣ ጌጥ፣ ኤሌክትሮኒክስ እና ልዩ ልዩ እቃዎች በሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ጨ.ቁ 06/2017 ዓ.ም እቃዎቹን ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ሞባይል እና የሞባይል አክሰሰሪ፣ አልባሳት፣ ኮስሞቲክስ፣ ስፔር ፓርት፣ ጌጣ ጌጥ፣ ኤሌክትሮኒክስ እና
Kalpataru Projects International Limited (KPIL) Invites Contractors Working in Road Construction to Submit Expressions of Interest for Carrying Out the Balance Works Comprising of Earthworks & Drainworks of Nekempte-Bure Road Project, Lot-2- Andhode – Agamsa Section from Km 86 to Km 173
Invitation for Expression of Interest (Andhode-Agamsa Road Project – Balance works of 6 Km Earthworks, Drainworks, and others) Kalpataru Projects
የቃሊቲ ማረሚያ ማዕከል በእንጨትና ብረታ ብረት፤ በትምህርትና ስልጠና ስራዎች አገልግሎት የሚውል የጥሬ ዕቃ ግብዓቶች፣ የጥገና፣ የቧንቧ፤ የመሰረተ ልማት፤ የሌሌክትሪክና የግንባታ ዕቃዎች አገልግሎት፣ የፅዳት፤ የምግብ ቤት እቃዎች እና የእንስሳት መኖ በግልፅ ጨረታ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የቃሊቲ ማረሚያ ማዕከል ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን፤ ጨረታ ቁጥር (1) በእንጨትና ብረታ ብረት፤ በትምህርትና ስልጠና ስራዎች አገልግሎት የሚውል የጥሬ
የቦሩ ሜዳ ጠ/ሆስፒታል ለ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል ፈርኒቸር /የቢሮ እቃ/፣የጥገና እቃዎች በግልፅ ጨረታ ዘዴ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር፡-ግ/ፋ/ጨ-1/339/2017 የቦሩ ሜዳ ጠ/ሆስፒታል ለ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች የቀረበውን ዝርዝር በግልፅ ጨረታ ዘዴ አወዳድሮ
የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሌጂ ዩኒቨርሲቲ የውኃና ፍሳሽ ጥገና እቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid Purchase of የውኃና ፍሳሽ ጥገና እቃዎች ግዥ Lot Information Procurement Reference Number: ASTU-NCB-G-0061-2017-PUR Object of Procurement: Purchase
በኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት በምዕራብ ወለጋ ዞን ቤጊ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ 2017 ዓ.ም የበጀት ዓመት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ አላቂና ቋሚ፤ የጽሕፈት፤ የጽዳት፤ የኤሌክትሮኒክስ፤ የቢሮ ፈርኒቸሮች፣ የተለያዩ ጎማዎች እና ሞተር ሳይክሎች፤ የመሠራተኞች ደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት በምዕራብ ወለጋ ዞን ቤጊ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ 2017 ዓ.ም የበጀት ዓመት በወረዳው ውስጥ