Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ መዝጊያና መክፈቻ ቀን ማስተካከያ ግዥ መለያ ቁጥር የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር አአከመባ/ግብዓት/ቡ-2/009/2017 ) ባለስልጣን መ/ቤታችን የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን በ2017 በጀት ዓመት ባለስልጣን መ/ቤቱ ለሚገለገልባቸው የተለያዩ Supply Installation, Configurations, and

አዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን የጨረታ መዝጊያና መክፈቻ ቀን ማስተካከያ

ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የኦሮሚያ ግብርና ህብረት ሥራ ማህበራት ፌዴሬሽን አዲስ አበባ ጀሞ አደባባይ ለሚገኘው ዋና መ/ቤት (የቀድሞው ኤክስፕረስ ሕንፃ) የአሁኑ OACF Building የኔትወርክ ዝርጋታ ከነ ሙሉ የዕቃ አቅርቦቱ

የኦሮሚያ ግብርና ህብረት ሥራ ማህበራት ፌዴሬሽን አዲስ አበባ ጀሞ አደባባይ ለሚገኘው ዋና መ/ቤት (የቀድሞው ኤክስፕረስ ሕንፃ) የአሁኑ OACF Building የኔትወርክ ዝርጋታ ከነ ሙሉ የዕቃ አቅርቦቱ ጋር ለማሰራት የጨረታ ሰነድ ላይ ባለው የሥራ ዝርዝር እና ቅድመ ሁኔታዎች እንዲሁም የመመዘኛ መስፈርት (Evaluation Criteria) መሰረት፣ በዘርፉ ላይ የተሰማሩ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት ከዚህ በታች የተገለፀውን እቃ አገልግሎት ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚህ መሰረት፡- ለሁለተኛ ጊዜ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የሚወጡ የዕቃ/የአገልግሎት ግዥ ሎት

ፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት የእሳት አደጋ መከላከያና ማጥፊያ ስሊንደሮች ሙሌት ግዥ፣ የተባይ፣ የአይጥ መከላከያና ማጥፊያ መድሀኒት ርጭት አቅርቦት ግዥ፣ የሀገር ባህል አረቄ አቅርቦት እና የታረደ የሐበሻ ዶሮ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ለመጀመሪያ፣ ለሁለትኛ እና ለሦስተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በባሕር ዳር ከተማ ቀበሌ 15 የሚገኘው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒየን ኃ.የተ. ሎት1. የበቆሎ ሰብል ሽያጭ፣ ሎት2. ጤፍ ሰብል ሽያጭ፣ ሎት3. ያገለገሉ እቃዎች ሽያጭ፣

በባሕር ዳር ከተማ ቀበሌ 15 የሚገኘው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒየን ኃ.የተ. በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በአሽናፊው የሚሽጡትን መሽጥ እና የሚገዙትን መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ጤና ጽ/ቤት አቢሲኒያ ጤና ጣቢያ የተለያዩ እቃዎች መሸጥ እና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 08, 2026) የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ጤና ጽ/ቤት በወረዳ ሦስት የሚገኘው የአቢሲኒያ ጤና ጣቢያ

ጉራአሜ ኢንቨስትመንት አክሲዮን ማህበር ለትርፍ የተቋቋመ ማህበር ሲሆን የማህበሩን የበጀት ዓመት ሂሳብ በታወቀ የውጪ አዲተር ማሰራት ይፈልጋል

Reporter (Mar 08, 2026) ለኦዲተር ሥራ የወጣ ማስታወቂያ ድርጅታችን ጉራአሜ ኢንቨስትመንት አክሲዮን ማህበር ለትርፍ የተቋቋመ ማህበር ሲሆን የማህበሩን የበጀት ዓመት

Oxfam Ethiopia Invites Qualified Audit Firms to Submit Quotations for Audit Services Covering the Period April 2025 to March 2026.

Reporter (Mar 08, 2026) REQUEST FOR QUOTATIONS – RFQ-ETADD-26-0053 Oxfam Ethiopia is an international NGO involved in humanitarian and long-term

የምስራቅ አዲስ አበባ ሪጅን የመታወቂያ ማተሚያ ማሽን እና የመኪና ጎማ 12000*20 በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች ላይ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 08, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር ምስ/አ/አ/ሪ/ግ/ጨ/003/2018 የምስራቅ አዲስ አበባ ሪጅን የመኪና ጎማ 12000*20 በግልፅ ጨረታ

Ethiopian Catholic Church Social and Development Commission Branch Office of Meki (ECC-SDCBOM) Invites Licensed Consultants to Submit Bids for the External Final Evaluation of the Transforming Sustainable Livelihoods and Landscapes (TSLL+) Project.

Cooperative Bank of Oromia S.C Invites Eligible Suppliers to Participate in a National Competitive Bid for the Purchase of Servers.

Reporter (Mar 08, 2026) Invitation to National Competitive Bid Purchase of Servers Cooperative Bank of Oromia S.C would like to

ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን ንብረቶች በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል

Reporter (Mar 08, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች

ዳሽን ባንክ የመኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል

Reporter (Mar 08, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0009/26 ዳሽን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ስልጣን መሰረት

The Fred Hollows Foundation Ethiopia (FHFE) Invites Sealed Bids for the Supply of Medical Supplies, Consumables, and Medical Equipment.

Reporter (Mar 08, 2026) INVITATION TO BID Bid N°: FHFE/IFB/03/2026 1. The Fred Hollows Foundation Ethiopia office (FHFE) an international