Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር OEU/PLW & F/NCB‐03/2017 የኦሮሚያ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት ጽ/ቤት በስሩ ለሚገኘው የበቆጂ ደንበኞች አገልግሎት መስጫ ማዕከል ተጨማሪ ቢሮ ግንባታ፣ የአጥር ስራ፣ የጥበቃ ቤት እና የቢሮ

የኦሮሚያ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት ጽ/ቤት በስሩ ለሚገኘው የበቆጂ ደንበኞች አገልግሎት መስጫ ማዕከል ተጨማሪ ቢሮ ግንባታ፣ የአጥር ስራ፣ የጥበቃ ቤት እና የቢሮ ጥገና ስራ ለማሰራት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማስራት ይፈልጋል

በድጋሚ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ ዝናሽ ዳዲ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ብዙነህ ዳዲ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 181065 በ24/2/2015 ዓ.ም በ7/3/2015 ዓ.ም እና

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Invitation to RE-BID National Competitive Bid/NCB/ Country: The Federal Democratic Republic of Ethiopia Organization: Agricultural Transformation Institute/ATI/ IFB Title: Procurement of Vermi Compost production Center Equipment IFB Number: ATA-NCB-G-2024-0019 The

The Agricultural Transformation Institute Now Invites Sealed Bids from Eligible and Qualified Bidders for the Procurement of Vermi Compost Production Center Equipment, Water Cane(15Lit), Wheelbarrow, Composite Sack, Shovel, Roto of 2000 and Rake

ለ3ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በቾ ወሊሶ የገ/ሕ/ሥራ ዩኒየን በቱሉ ቦሎ ከተማ ለሚያስገነባው B+G+4 ህንፃ የንግድ ስራ ዕቅድ (Business Plan) በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል። በመሆኑም በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ መሣተፍ የሚፈልጉ ግለሰብ ወይም

በቾ ወሊሶ የገ/ሕ/ሥራ ዩኒየን በቱሉ ቦሎ ከተማ ለሚያስገነባው B+G+4 ህንፃ የንግድ ስራ ዕቅድ (Business Plan) በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የፍቅር ልጆች ማህበር ለተማሪዎች የምገባ ፕሮግራምና የምግብ እጥረት ላለባቸው ሴቶችና ህፃናት አገልግሎት የሚውል ፋፋ /famix MS 5%/ በግልጽ ጨረታ አወዳድረን ለመግዛት ይፈልጋል

ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የፍቅር ልጆች ማህበር (Daughters of Charity/ ትግራይ ማስተባበሪያ ጽ/ት ቤት የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስትያን – ልማትና

በኪሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልግሎት ላይ የሚውል የውጭ ድንጋይ ከሰል ከጅቡቲ ወደብ ወደ ሙገር ለማጓጓዝ የትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጡ ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

 የሀገር ውስጥ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር ሙሲፋ/86/2016 በኪሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልግሎት ላይ የሚውል የውጭ ድንጋይ ከሰል ከጅቡቲ

ኤል-ሮኢ የታራሚ ቤተሰቦች እና ችግረኞች መርጃ ድርጅት የ2016/2017 በጀት ዓመት የሂሳብ ምርመራ የሚያከናውኑ የተፈቀደላቸው የሂሳብ ምርመራ የሂሳብ አዋቂዎችን አጫርቶ ማስመርመር ይፈልጋል

የኦዲት ስራ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ኤል–ሮኢ የታራሚ ቤተሰቦች እና ችግረኞች መርጃ ድርጅት የተለያዩ የበጎ አድራጎት ስራ ተግባራትን የሚያከናውን ሲሆን ድርጅቱ የ2016/2017

የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን የጨረታ ማስታወቂያ ማስተካከያ እና የጨረታ መዝጊያና መክፈቻ ቀን ማራዘሚያ ማስታወቂያ

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስተካከያ እና የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ መዝጊያና መክፈቻ ቀን ማራዘሚያ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ መለያ ቁጥር NCB-001/2017

በምዕራብ ጎጃም ዞን የቡሬ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ውስጥ የሚገኘውን ቁርጥራጭ ብረታብረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በምዕራብ ጎጃም ዞን የቡሬ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ውስጥ የሚገኘውን ቁርጥራጭ ብረታብረት በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም

የኦሮሚያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ምዕራብ ችሎት አልሙኒየም ቤት መሸጥ ይፈልጋል

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በአፈጻጸም ከሳሽ ዘርፉ ታደሰ እና በአፈጻጸም ተከሳሽ አይቲኤንኤል አልሳሜክስ –ጄቢ መካከል ያለውን የአፈጻጸም ክርክር አስመልክቶ

ጣና ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ የመኖሪያ ቤት በሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ጣና ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪዎች ያለባቸውን ብድር በወቅቱ ባለመክፈላቸው ምክንያት ተቋሙ

የገቢዎች ሚኒስቴር የምስራቅ አዲስ አበባ አነስተኛ ግብር ከፋዮች ቅ/ፅ/ቤት የሆቴል አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድር ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር ምስ/አ/አ/አ/ግ/ከ/ቅ/ፅ/ቤት EASI OPEN -01/2017 የገቢዎች ሚኒስቴር የምስራቅ አዲስ አበባ አነስተኛ ግብር ከፋዮች ቅ/ፅ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት አገልገሎት

በኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት መስተዳድር የኦሮሚያ ገንዘብ ቢሮ ለ2017 በጀት ዓመት ልዩ ልዩ ህትመቶችን አወዳድሮ በጨረታ ለማሳተም ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት መስተዳድር የኦሮሚያ ገንዘብ ቢሮ ለ2017 በጀት ዓመት ልዩ ልዩ ህትመቶችን አወዳድሮ በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ለማሳተም ይፈልጋል።