Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር አ.ገ.መ.ከ.ኤ 03/2017 የአማራ ብሔራዊ ከልላዊ መንግስት የገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ ለዋናው/መ/ቤት ለ2017 በጀት አመት አገልግሎት የሚውል፦ የህትመት ስራ የአገልግሎት ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ህጋዊ ተጫራቾች
የአማራ ብሔራዊ ከልላዊ መንግስት የገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ የህትመት ስራ የአገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ የአገልግሎት ግዥ አመታዊ ውል መፈፀም ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ሽያጭየጨረታ ማስታወቂያቁጥር-05/2016 አፋር ጨው ማምረቻ አ/ማ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ ተጫራቾች ማሟላት የሚገባቸው ግዴታዎች፡- የጨረታ ሠነዱን በዚህ ማስታወቂያ በስተመጨረሻ በተገለጸው በአ/ማሕበሩ
አፋር ጨው ማምረቻ አ/ማ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Invitation for Bid ሎት 003 ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ የዶሮ መኖ ግብዓት ግዥ Lot Information Procurement Reference Number: BU-NCB-G-0185-2016-PUR Object of Procurement: ሎት 003 ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ የዶሮ መኖ ግብዓት ግዥ
ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ የዶሮ መኖ ግብዓት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid Lot:- 007 Purchase Requisition of Car Rent for Butajira Campus (ለ2ኛ ጊዜ).. Lot Information Procurement Reference Number: WKU-NCB-G-0448-2016-PUR Object of Procurement: Lot:- 007 Purchase Requisition of Car
Wolkite University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Car Rent
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በአዲስ አበባ ቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ በሚገኘው ካርጎ እና ሎጂስቲክስ ቅጥር ግቢ የእንስሳት ማቆያ ማዕከል ዲዛይን እና ግንባታ (Design & Construction of Live Animal Facility) ደረጃ አንድ ጠቅላላ ወይም ግንባታ ፍቃድ ያላቸውን ብቁ ተቋራጭ ተወዳዳሪዎችን ለመጋበዝ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር-SSTN-T479 የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በአዲስ አበባ ቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ በሚገኘው ካርጎ እና ሎጂስቲክስ ቅጥር ግቢ የእንስሳት
አሶሳ ዩኒቨርሲቲ የተዘጋጀ ምግብ አቅርቦት ማዕቀፍ ስምምነት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid ASU/NCB/G/001/2017 BID የተዘጋጀ ምግብ አቅርቦት ማዕቀፍ ስምምነት ግዥ Procurement Reference No: ASU-NCB-G-0002-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement
የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ እመቤት አስቻለው እና የፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ እቴቱ ወንድሙ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት
የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ዮዲት አበራ እና የፍ/ባለዕዳ እነ ወንድወሰን ወርቅነህ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል ከፍተኛ ፍ/ቤት
የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ ለ2017 በጀት ዓመት የሥራ ላይ አደጋ መከላከያ አልባሳት ግዥ በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ብሔራዊ ግልፅ ጨረታ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር LP/OT/05/SIG/2016/17 1. የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ ለ2017 በጀት ዓመት የሥራ ላይ አደጋ መከላከያ
በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት ወረዳ 06 ወይራ ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት በ2017 በጀት ዓመት እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የግዢ ጨረታ ማስታወቂያየጨረታው መለያ ቁጥር ወ/ት/ቤት/01/2017 በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት ወረዳ 06 ወይራ ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛ እና መካከለኛ
በኦሮሚያ ጠቅላይ ፍ/ቤት ምስራቅ ኦሮሚያ ቋሚ ምድብ የፍታብሄር ጉዳይ ችሎት ጂ+4 ህንጻ መሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በፍርድ ባለ መብት አቶ አንተነህ ፈለቀ እና በፍርድ ባለ እዳዎች 1. ናፊያድ ኃላ/የተ/የግ/ማ 2. አቶ ድንቁ ደያስ መካከል
የቅዱስ ጴጥሮስ ሆስፒታል ዛፎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የቅዱስ ጴጥሮስ ሆስፒታል በሚያደርገው የግንባታ ማስፋፊያ በቦታው ላይ ያሉ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ዛፎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ስለሚፈልግ
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት የነቀምቴ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት የሠራተኞች ደንብ ልብስ፣ የጽሕፈት መሣሪያዎች እና የቢሮ አላቂ ዕቃዎችን፣ የጽዳት ዕቃዎችን፣ የፈርኒቸር ዕቃዎችን፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ የመኪና ጎማዎችን፣ የደንብ ልብስ ስፌትን፣ የስፖርት ትጥቅ እና ስንዴ ለፋብሪካ ዳቦ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት የነቀምቴ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የእቃው አይነት ሎቶች ሲፒኦ /CPO 1ኛ