Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 19/2016 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች ፣ አልባሳት ዕቃዎች ፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች ፣ አልባሳት ዕቃዎች ፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ፣ የሞባይል ቀፎዎች ፣ ኮስሞቲክስ እና የንዕጽና መጠበቂያ ዕቃዎች ፣ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች ፣ ሞተርሳይክሎች ፤ እና መኪኖች ፤ ደረቅ ጫት እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
2ኛ የጨረታ ማስታወቂያ በአፈጻጸም ከሳሽ — አቶ በቀለ ሂርባዬ እና በአፈጻጸም ተከሳሽ ፡- አቶ ዱጎ አዱላ መካከል ያለውን የአፈጻጸም ክርክር በተመለከተ የአፈጻጸም ተከሳሽ ንብረት የሆነ በቡሌ ሆራ ከተማ ውስጥ በ856.8
የቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በሲዳማ ክልል የአለታ ወንዶ አጠቃላይ ሆስፒታል ለ2017 በጀት ዓመት መድሃኒት ሪኤጀንትና የተለያዩ ህትመቶችን በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በሲዳማ ክልል የአለታ ወንዶ አጠቃላይ ሆስፒታል ለ2017 በጀት ዓመት መድሃኒት ሪኤጀንትና የተለያዩ ህትመቶችን በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለመግዛት
በልደታ ክ/ከተማ ዲዛይንና ግንባታ ሥራዎች አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት ግዥ ቡድን የተለያዩ አገልግሎቶች እና እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በልደታ ክ/ከተማ ዲዛይንና ግንባታ ሥራዎች አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት ግዥ ቡድን በግልፅ ጨረታ ቁጥር 01/2017 ዓ.ም ከዚህ በታች ለተዘረዘሩት
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ለተለያዩ ኃይል ማመንጫ ጣቢያዎች የመንገድ ጥገና ስራ ለማከናወን የኮንስትራክሽን መሳሪዎች ኪራይ ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ ግዥውን መፈፀም ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያጨረታ ቁጥር EEP/GOP/ NCB/02/2017 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ለተለያዩ ኃይል ማመንጫ ጣቢያዎች የመንገድ ጥገና ስራ ለማከናወን የኮንስትራክሽን መሳሪዎች ኪራይ ግዥ
የሱሉልታ ወረዳ ፍርድ ቤት ለ2017 የበጀት ዓመት ቋሚ እቃዎች (የቢሮ ፈርኒቸሮች)፣ የሠራተኞች የደንብ ልብስ፣ የፅዳት እቃዎች፣ ህትመት፣ ስቴሽነሪ እና የኤሌክትሮኒክሰ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የሱሉልታ ወረዳ ፍርድ ቤት ለ2017 የበጀት ዓመት ግዢ ቋሚ እቃዎች (የቢሮ ፈርኒቸሮች) የሠራተኞች የደንብ ልብስ የፅዳት እቃዎች ህትመት
የኢትዮጵያ መንግሥት የግምጃ ቤት ሰነድ የጨረታ ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ መንግሥት የግምጃ ቤት ሰነድ የጨረታ ማስታወቂያ ሣምንታዊ የግምጃ ቤት ሰነድ ጨረታ ቁጥር 958 ለሽያጭ የቀረበው ሰነድ ጠቅላላ ዋጋ ብር
የቦሌ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቪስ ፑል አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት አገልግሎቶች እና እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 001/2017 የቦሌ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቪስ ፑል አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት ከዚህ በታች ቀጥሎ የተዘረዘሩትን አገልግሎቶች
አሶሳ ዩኒቨርሲቲ የአትክልትና ፍራፍሬ አቅርቦት ማዕቀፍ ስምምነት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid ASU/NCB/G/001/2017 BID የአትክልትና ፍራፍሬ አቅርቦት ማዕቀፍ ስምምነት ግዥ Procurement Reference No: ASU-NCB-G-0007-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement
የድሬዳዋ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ለሰራተኞች የሰርቪስ አገልግሎት የሚሰጥ ተሸከርካሪ ለመከራየት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር DDCBO_02/2016 የድሬዳዋ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ዝርዝር መግለዎች መሠራት 10 በማድረግ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ
Ethiopian Shipping and Logistics Would Like to Invite Interested and Eligible Bidders for the Procurement of Stationery Items (Plastic Cover Page 50 Sheets Exercise Books, Blue Pens, and Eraser Pencils)
ETHIOPIAN SHIPPING & LOGISTICSInvitation for Bid (IFB)Tender No-ESLSE/COR/NEG/PRF/2024/01333 Ethiopian Shipping and Logistics would like to invite interested and eligible bidders