Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች ፣ አልባሳት ዕቃዎች ፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ፣ የሞባይል ቀፎዎች ፣ ኮስሞቲክስ እና የንዕጽና መጠበቂያ ዕቃዎች ፣ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች ፣ ሞተርሳይክሎች ፤ እና መኪኖች ፤ ደረቅ ጫት እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

2ኛ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በአፈጻጸም ከሳሽ — አቶ በቀለ ሂርባዬ እና በአፈጻጸም ተከሳሽ ፡- አቶ ዱጎ አዱላ መካከል ያለውን የአፈጻጸም ክርክር በተመለከተ የአፈጻጸም ተከሳሽ ንብረት የሆነ በቡሌ ሆራ ከተማ ውስጥ በ856.8

የቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ሱታና ንግድና የማማከር ስራዎች ኢንተርፕራይዝ መድሃኒት እና የህክምና መለያ እቃዎችን አወዳድሮ አሸናፊ ከሆነው ድርጅት ጋር ለ 1 (አንድ አመት) ውል ይዞ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

ግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የግዥ መለያ ቁጥር 003/2017 ዓ.ም ሱታና ንግድና የማማከር ስራዎች ኢንተርፕራይዝ መድሃኒት እና የህክምና መለያ እቃዎችን አወዳድሮ አሸናፊ

በምስራቅ ወለጋ ዞን የጉቶ ጊዳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው ውስጥ ላሉት የመንግሥት መ/ቤቶች ለ2017 የበጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል አላቂ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች፤ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የመኪና ጥገና፣ የመኪና ጎማ እና የመኪና ካለመደሪያ፤ የሞተር ሳይክል ጎማ እና የሞተር ሳይክል፣ ካለመዳሪያ የሠራተኞች ደንብ ልብስና የስፌት ዋጋ፣ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን የቀርሳና ማሊማ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 የበጀት ዓመት በወረዳው ለሚገኙ የመንግስት መ/ቤቶች የኤሌክትሮኒክስ፤ የጽህፈት መሳሪያዎችን፤ የንጽህና መሳሪያዎችን፤ ቋሚና አላቂ የቢሮ ውስጥ እቃዎችን፣ የሠራተኛ የደንብ ልብሶችን፤ የቴክኒክና ሙያ መሰልጠኛ እቃዎችን፤ የግንባታ እቃዎችንና የተለያዩ ፈርኒቸሮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የሰበታ ክፍለ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት ለክፍለ ከተማው ሴክተር መስሪያ ቤቶችና ለክፍለ ከተማው ማዘጋጀ ቤት አገልግሎት የሚውሉ የጽህፈት መሳሪያዎች፤ ጽዳት እቃዎች፣ አላቂ እቃዎች፤ ደንብ ልብሶች፤ የመኪና ጎማዎችን፤ ኤሌክትሮኒክስ እና ፈርኒቸር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Integrated Development Organizations Invite Eligible Bidders for External Audits to Enable Auditors to Express Their Professional Independent Opinion on the Performance of the Organization for the Year Ended June 30, 2024

Invitation to Bid (Re-advertisement) 1. Background Addis Integrated Development Organization (former Merkato Child and Family Charitable Society) has been registered

የሁርሶ ኮንቴጀንት ማሰልጠኛ ት/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ዙር ግዥ ለማሰልጠኛ ት/ቤቱ ለተለያየ አገልግሎቶች የሚውሉ ቋሚና አላቂ ዕቃዎችን እንዲሁም የኤሌክትሮኒክስ ጥገና አገልግሎት ለመግዛት ብቁ የሆኑ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ መለያ ቁጥር CON/TRS/AN/PRO 01/2017 ግዥ ፈጻሚው በኢፌዲሪ መከላከያ ሚ/ር ሰላም ማስከበር ማዕከል በድሬዳዋ አካባቢ የሚገኘው የሁርሶ ኮንቴንት

በወላይታ ዞን የቦሎሶ ሶሬ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት የሚሊሻ ደንብ ልብስ ግዥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በ2017 የበጀት ዓመት በመደበኛ በጀት በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የሚፈፀም የሚሊሻ ደንብ ልብስ ግዥ በደ/ኢ/ሕ/ክ/መ በወላይታ ዞን የቦሎሶ ሶሬ ወረዳ

የቦሎሶ ሶሬ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት የመስተንግዶና የጽ/መሳሪያ ግዥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በ2017 የበጀት ዓመት በመደበኛ በጀት በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የሚፈፀም የመስተንግዶና የጽ/መሳሪያ ግዥ በደ/ኢ/ሕ/ክ/መ በወላይታ ዞን የቦሎሶ ሶሬ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት

የድል በትግል የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት የመጸዳጃ ቤት በር ስራ እና ጣሪያ ጥገና እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ው ቁጥር 01/2017 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጉለሌ ክ/ከተማ ት/ቤት ወረዳ 01  ስር የሚገኘው የድል በትግል የመጀመሪያ ደረጃ