Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 19/2016 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች ፣ አልባሳት ዕቃዎች ፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች ፣ አልባሳት ዕቃዎች ፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ፣ የሞባይል ቀፎዎች ፣ ኮስሞቲክስ እና የንዕጽና መጠበቂያ ዕቃዎች ፣ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች ፣ ሞተርሳይክሎች ፤ እና መኪኖች ፤ ደረቅ ጫት እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
2ኛ የጨረታ ማስታወቂያ በአፈጻጸም ከሳሽ — አቶ በቀለ ሂርባዬ እና በአፈጻጸም ተከሳሽ ፡- አቶ ዱጎ አዱላ መካከል ያለውን የአፈጻጸም ክርክር በተመለከተ የአፈጻጸም ተከሳሽ ንብረት የሆነ በቡሌ ሆራ ከተማ ውስጥ በ856.8
የቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን ደረጃውን የጠበቀ የሻወር ማሞቂያ ቦይለር ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid ደረጃውን የጠበቀ የሻወር ማሞቂያ ቦይለር Lot Information Procurement Reference Number: ECC-NCB-G-0370-2016-PUR Object of Procurement: ደረጃውን የጠበቀ የሻወር
Ethiopian Construction Authority Invites Eligible Bidders for the Procurement of Tyre and Car Decoration
Invitation to Bid Procurement of Tyre and Car Decoration/የጎማ ባትሪና የተለያዩ አይነት መኪኖች ጌጣጌጦች Procurement Reference No: ECA-NCB-G-0001-2017-BIDProcurement Category: Goods
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሰንሎንግ የሕዝብ ማመላለሻ አውቶቢስ እና መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 1147/2011፤ 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከተዉን ንብረት ባለበት ሁኔታ በግልጽ
PATH Notice of Extension for Rental Vehicle Service Bid Submission Date
Notice of Extension for Rental Vehicle Service Bid Submission Date Reference Number PR Serial Number- 10042173 Office PATH Ethiopia Invitation
መሰቦ ሲሚንቶ ፋብሪካ ለምርት አገልግሎት ጠቅላላ ከምንጠቀምበት 85,000 ሜትሪክ ቶን የታጠበ 105,000 ሜትሪክ ቶን ያልታጠበ የሀገር ውስጥ የድንጋይ ከሰል አቅራቢዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ለምርት አገልግሎት የሚውል ውስጥ ድንጋይ ከሰል አወዳድሮ ለመግዛት የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ መሰቦ ሲሚንቶ ፋብሪካ ለምርት አገልግሎት ጠቅላላ ከምንጠቀምበት 85,000
የሚያዚያ 23 ቅ/አንደኛ እና የመደረጃ ት/ቤት የተለያዩ አላቂ ዕቃዎች፣ አላቂ የትምህርት እቃዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ የደንብ ልብሶች እና ቋሚ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
1ኛ ዙር የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በየካ ክ/ከተማ ወረዳ 01 ስር የሚገኘው የሚያዚያ 23 ቅ/አንደኛ እና የመደረጃ ት/ቤት በ2017ዓ.ም የበጀት ዓመት
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን ባህር ዳር ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ሰራተኞች አገልግሎት የሚውል የታሸገ ½ ሊትር ውሃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 01/2017 ዓ.ም በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን ባህር ዳር ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ሰራተኞች አገልግሎት የሚውል የታሸገ ½ ሊትር ውሃ
Ethiopian Statistics Service Invites Eligible Bidders for the Procurement of Agricultural Census Materials
Invitation to Bid Procurement of Agricultural Census Materials Procurement Reference No: ESS-NCB-G-0005-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification
የአዲስ ህይወት አጸ/ህጻ/የመ/ደ/ት/ቤት በ2016 ዓ.ም የደንብ ልብስ፣ የጽሕፈት መሳሪያ፣ የጽዳት እቃዎች፣ የሕትመት፣ የቋሚ እቃዎች፣ የህክምና ዕቃዎች፣ የተለያዩ ጥገና አገልግሎት እና የተለያዩ መሳሪያዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር 001/2016 ዓ.ም የአዲስ ህይወት አጸ/ህጻ/የመ/ደ/ት/ቤት በ2016 ዓ.ም አገልግሎት የሚውሉ፤ የደንብ ልብስ ሎት 1