Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር ፡-ኢፕድ 002/2017 የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በ2017 በጀት ዓመት አዳዲስ የሞተር ሳይክሎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚህም መሰረት፡- በዘመኑ የታደሰ አግባብነትያለው የንግድ ስራ
የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በ2017 በጀት ዓመት አዳዲስ የሞተር ሳይክሎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፣ በባ/ሕአዳ/ሐራጅ/032/2016 ቡና ባንከ አ.ማ. በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል:: የንግድ ቤት/መኖሪያ ቤት/ ተ.ቁ የተበዳሪ ስም የንብረት አስያዥ
ቡና ባንከ አ.ማ. የንግድ ቤት/መኖሪያ ቤት/ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/1992 ወይም በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል:: ተ.ቁ የተበዳሪው
ኦሮሚያ ባንክ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር በብድር የሰጠ ገንዘብ በብድር ውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና በመሻሻያው በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለብድሩ መከፈል ዋስትና/መያዣ
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር በብድር የሰጠ ገንዘብ በብድር ውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና በመሻሻያው በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለብድሩ መክፈል ዋስትና/መያዣ እንዲሆን ሥልጣን ባለው አካል በማስመዝገብ ያሳገደውን ንብረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ተበዳሪው የብድር ዕዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ሳሎ መ.ደ.ት.ቤት በ2017 ዓ.ም የበጀት ዓመት የሚያስፈልገውን የደንብ ልብስ፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ ህትመት፣ አላቂ የህክምና እቃ፣ አላቂ የትምህርት ዕቃዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ የተለያዩ መሳሪያዎች እና የቤተ ሙከራ የላቦራቶሪ/ እቃዎች፣ ማሽነሪና እድሳት ጥገና እቃዎች እና ለቋሚ ዕቃዎች መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ሳሎ መ.ዴ.ት.ቤት በ2017 ዓ.ም የበጀት ዓመት የሚያስፈልገውን የደንብ ልብስ፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች ህትመት
በሐረሪ ብ/ክ/መን የግብርና ልማት ቢሮ የአትክልትና ፍራፍሬ በዘርፉ የተሰማሩ ህጋዊ አቅራቢዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣው ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የግዢ መለያ ቁጥር፡ ሐ/ግ/007/2017 የአትክልትና ፍራፍሬ በዘርፉ የተሰማሩ ህጋዊ አቅራቢዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት
Addis Ababa Science and Technology University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Car Spare Part
Invitation for Bid Car Spare Part Lot Information Procurement Reference Number: AASTU-NCB-G-0009-2017-PUR Object of Procurement: Car Spare Part Description: Car
በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የኦሮሚያ ግብርና ግብዓቶችና ምርት ቁጥጥር ባለስልጣን ያገለገሉ የተለያዩ ጎማዎች እና የተለያዩ የቢሮ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር፡-001/2017 በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የኦሮሚያ ግብርና ግብዓቶችና ምርት ቁጥጥር ባለስልጣን ያገለገሉ የተለያዩ ጎማዎች እና የተለያዩ የቢሮ
የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና ኢኮ/ል/መምሪያ የጨረታ ማስታወቂያ ማስተካከያ
የጨረታ ማስታወቂያ ማስተካከያ ረቡዕ መስከረም 22 ቀን 2017 ዓ.ም በወጣው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ገጽ 32 ላይ በሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና
የአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የደቡብ ወሎ ዞን የኩታበር ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 ዓ.ም የጽህፈት መሳሪያ፣ የጽዳት እቃ፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የመኪና ጎማ፣ የቧንቧ እቃዎች፣ የህንጻ መሳሪያዎች፣ የቢሮ ቀሚ እቃዎች፣ የመኪና መለዋወጫ እቃዎች፣ የመኪና የሞተር ዘይትና የተለያዩ የሞተር ቅባቶችን በናሙናው መሰረት በጨረታ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የደቡብ ወሎ ዞን የኩታበር ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት በወረዳው ለሚገኙ ሴክተር
በሸገር ከተማ አስተዳደር የገላን ክ/ከተማ ገ/ጽ/ቤት በ2017 የበጀት አመት ለክ/ከተማው አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ማሽነሪዎች (Dozer, Roller, Dam Track, Grader, Shower Track and Back Loader) አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በሸገር ከተማ አስተዳደር የገላን ክ/ከተማ ገ/ጽ/ቤት በ2017 የበጀት አመት ለክ/ከተማው አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ማሽነሪዎች (Dozer, Roller, Dam Track,
የሃዋሳ ተግባረ-ዕድ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ ዓይነት ግብዓቶችን በግልፅ ጨረታ አቅራቢዎችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር፡-01 የሃዋሳ ተግባረ-ዕድ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለ2017 በጀት ዓመት ከዚህ በታች ከቀረበው ዝርዝር መሰረት የተለያዩ ዓይነት ግብዓቶችን በግልፅ
በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የትምህርት ቢሮ ጥቁር ሰሌዳ ትልቁና ትንሹ፣ የህጻናት ፕላስቲክ ወንበርና ጠረጴዛ፣ ፕላስቲክ ምንጣፍና ፍራሽ፣ በግልጽ ጨረታ ዘዴ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 05/2017 በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የትምህርት ቢሮ ለትምህርት ቢሮ ከዚህ በታች በሎት አንድና ሁለት የቀረቡትን እቃዎች