Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 19/2016 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች ፣ አልባሳት ዕቃዎች ፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች ፣ አልባሳት ዕቃዎች ፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ፣ የሞባይል ቀፎዎች ፣ ኮስሞቲክስ እና የንዕጽና መጠበቂያ ዕቃዎች ፣ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች ፣ ሞተርሳይክሎች ፤ እና መኪኖች ፤ ደረቅ ጫት እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
2ኛ የጨረታ ማስታወቂያ በአፈጻጸም ከሳሽ — አቶ በቀለ ሂርባዬ እና በአፈጻጸም ተከሳሽ ፡- አቶ ዱጎ አዱላ መካከል ያለውን የአፈጻጸም ክርክር በተመለከተ የአፈጻጸም ተከሳሽ ንብረት የሆነ በቡሌ ሆራ ከተማ ውስጥ በ856.8
የቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Ethiopian Forestry Development Invites Eligible Bidders for the Procurement of Carpet for Office High Quality
Invitation for Bid Procurement of Carpet for Office High Quality /ምንጣፍ ከፍተኛ ጥራት ያለው/ ዋጋ ከመሙላትዎ በፊት ቢሮ መጥወተው ሳምፕል
በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ በወረዳ 07 የጄኔራል ዋቆ ጉቱ 1ኛ ደረጃ ቁጥር – 1 ት/ቤት ልዩ ልዩ አላቂ የቢሮ እና ትምህርት ዕቃዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ ቋሚ እቃዎች፣ የህትመት ስራ እና የጥገና ስራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር፡-005/2017 ዓ.ም በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ በወረዳ 07 የጄኔራል ዋቆ ጉቱ 1ኛ ደረጃ ቁጥር – 1 ት/ቤት
National Intelligence and Security Service Invites Eligible Bidders for the Procurement of Medicine and Medical Equipment
Invitation to Bid Medicine and Medical Equipment (መድሃኒትና የመድሃኒት ዕቃዎች) Procurement Reference No: NISS-NCB-G-0004-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method:
አዋሽ ባንክ አ.ማ መኖርያ ቤት፣ ንግድ ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ አዋሽ ባንክ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ ተጥሎ ባለው ሰንጠረዥ የተገለፁትን ቤቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 አንደተሻሻለ በተሰጠው ስልጣንና
የመኖርያ ቤት የሐራጅ ሽያጭ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ አልማዝ ንጋቱ እና የፍ/ባለዕዳ አቶ ዘርዑ አብርሀ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ ደረጃ
ደቡብ ምዕራብ ገላን ክፍለ ከተማ የአንዶዴ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት በወረዳው ስር ለሚገኙ ሴክተር መሥሪያ ቤቶች ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚወሉ የጽሕፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ የቢሮ ዕቃዎች እንዲሁም የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ፈርኒቸሮች፣ ሞተር ሳይክሎች፣ የሠራተኞች ደንብ ልብስ፣ የመኪና እና የሞተር ሳይክል ጎማዎችና የግንባታ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ደቡብ ምዕራብ ገላን ክፍለ ከተማ የአንዶዴ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት በወረዳው ስር ለሚገኙ ሴክተር መሥሪያ ቤቶች
የመሠረተ ዕድገት የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት የሚያገለግሉ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የገዥው መለያ ቁጥር NCB/001ሀ/2017/2024 በኮ/ቀ/ክ/ከተማ በወረዳ 10 ስር የሚገኘው የመሠረተ ዕድገት የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ጠቅላይ ፍ/ቤት የባሕር ዳርና አካባቢዋ ከፍተኛ ፍ/ቤት የፍትሐብሔር ዳ/አገ/አስ/ቡድን ቤት መሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በአፈ ከሳሽ…..ስማቸው አስፋው እና በአፈ/ተከሳሽ፡– አቶ ፍታለዉ አንዷለም መካከል ስላለው የአፈጻጸም ክስ ክርክር ጉዳይ የአፈ/ተከሳሽ ንብረት የሆነው በምስራቅ
የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቶ አበበ ወርቁ እና የፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ብርቱካን ደሳለኝ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ ደረጃ