Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 19/2016 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች ፣ አልባሳት ዕቃዎች ፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች ፣ አልባሳት ዕቃዎች ፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ፣ የሞባይል ቀፎዎች ፣ ኮስሞቲክስ እና የንዕጽና መጠበቂያ ዕቃዎች ፣ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች ፣ ሞተርሳይክሎች ፤ እና መኪኖች ፤ ደረቅ ጫት እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
2ኛ የጨረታ ማስታወቂያ በአፈጻጸም ከሳሽ — አቶ በቀለ ሂርባዬ እና በአፈጻጸም ተከሳሽ ፡- አቶ ዱጎ አዱላ መካከል ያለውን የአፈጻጸም ክርክር በተመለከተ የአፈጻጸም ተከሳሽ ንብረት የሆነ በቡሌ ሆራ ከተማ ውስጥ በ856.8
የቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጂማ ዲስትሪክት የመኖሪያ ቤት፣ የቡና ማበጠሪያ እንዱስትሪ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
አንደኛ እና ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጂማ ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 98/90 እና 21692 በተሰጠው ሥልጣን
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ትራንስሚሽን ሰብስቴሽን ኦፕሬሽን ማዕከላዊ ሪጅን 1 ለሠራተኞች አገልግሎት የሚውል የቢሮ ኪራይ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የቢሮ ኪራይ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር EEPSO/CRT1/NCB/02/2017 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ትራንስሚሽን ሰብስቴሽን ኦፕሬሽን ማዕከላዊ ሪጅን 1 ለሠራተኞች አገልግሎት
የገቢዎች ሚኒስቴር የመኪና ኪራይ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid የመኪና ኪራይ ግዥ Procurement Reference No: MoR-NCB-NC-0008-2017-BIDProcurement Category: Non Consultancy Services Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification
ሰመራ ዩኒቨርሲቲ የፅዳት እቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid ሎት-11 የፅዳት እቃዎች ግዥ Procurement Reference No: SU-NCB-G-0010-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code:
Oromia Health Bureau Intended that Part of the Proceeds of this Budget Will Be Applied to Eligible Payments Under the Contract for the Procurement of Car Decor, Maintenance & Spare Parts
Invitation for Bid (IFB) National Competitive Bidding (NCB) Procurement Reference Number: NCB/GOV/OHB/002/17 Contract Title: Procurement of Car Decor, Maintenance &
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በሰመራ ኤርፖርት የመንገደኞች ማስተናገጃ እና ሌሎች ተየያዥ ሕንጻዎች ዕድሳት ንድፍ እና ግንባታ (Design Build of Semera Airport Terminal and Ancillary Facilities Renovation) ደረጃ አንድ ጠቅላላ እና ሕንጻ ስራ ተቋራጭ (GC/BC-1) የሆኑ የአገር ውስጥ እና የአገር ውስጥ ፈቃድ ያላቸው ዓለም አቀፍ ተጫራቾችን በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር: SSNT-T483 የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በሰመራ ኤርፖርት የመንገደኞች ማስተናገጃ እና ሌሎች ተየያዥ ሕንጻዎች ዕድሳት ንድፍ እና
Institute of Foreign Affairs Invites Eligible Bidders for the Procurement of Helmet & Rain Coat
Invitation for Bid Helmet & Rain Coat Lot Information Procurement Reference Number: IFA-NCB-G-0001-2017-PUR Object of Procurement: Helmet & Rain Coat
በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሸገር ከተማ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት የሱሉልታ ዋና ቅርንጫፍ በ2017 የበጀት ዓመት የፅህፈት እቃዎች (እስቴሽነሪ) የደንብ ልብሶች፣ የጽዳት እቃዎች፣ ፈርኒቸሮች እና የባንቧ እቃዎች፣ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሸገር ከተማ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት የሱሉልታ ዋና ቅርንጫፍ በ2017 የበጀት ዓመት የፅህፈት
የጭሮ ከተማ ገንዘብ ቢሮ የኮንስትራክሸን መሣሪያዎችን (construction Materials)፣ ፈርኒቸር ( Furniture)፣ የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ ጋብዮን እና የመንገድ ላይ ባውዛ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጭሮ ከተማ ገንዘብ ቢሮ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ 1ኛ የኮንስትራክሸን መሣሪያዎችን (construction materials) 2ኛ