Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ በምዕራብ ጐጃም ዞን የዳሞት የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒዬን ኃ.የተ. በቡሬ ከተማ ከሚገኘው መጋዝን ሎት 1. 10,000.00(አስር ሺህ ኩ/ል)፣ ሎት 2. 5,000.00(አምስት ሺህ ኩ/ል)፣ ሎት 3. 25,000.00 (ሃያ
በምዕራብ ጐጃም ዞን የዳሞት የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒዬን ኃ.የተ. በቡሬ ከተማ ከሚገኘው መጋዘን ነጭ በቆሎ በሎት በመከፋፈል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት በጋሞ ዞን የጋጮ ባባ ወረዳ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ንብረት የሆነውን ደብል ካቢን ፒክ አፕ ቶዮታ መኪና በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ መሠረት በሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት በጋሞ ዞን የጋጮ ባባ ወረዳ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ንብረት የሆነውን ደብል ካቢን ፒክ አፕ ቶዮታ መኪና በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ መሠረት በሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
በድጋሜ የወጣ የኦዲት ሥራ ጨረታ ማስታወቂያ አክስዮን ማህበራችን የ2016 ዓ.ም በጀት ዓመት ሂሳቡን ገለልተኛ በሆነ የውጭ ኦዲተሮች ለማስመርመር ይፈልጋል:: በዚሁ መሰረት አዲስ አበባ ቃሊቲ ሸገር ህንፃ አራተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር
አዲስ ኢትዮጵያ ትራንስፓርትና ሎጂስቲክስ አ/ማ የ2016 ዓ.ም በጀት ዓመት ሂሳቡን ገለልተኛ በሆነ የውጭ ኦዲተሮች ለማስመርመር ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/1992 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል:: ተ.ቁ የተበዳሪው ስም
ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ የንግድ ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በልደታ ክፍለ ከተማ ጤና ጽህፈት ቤት የአብነት ጤና ጣቢያ መድኃኒትና የላብራቶሪ ሪኤጀንት እና የሕክምና መገልገያ መሣሪያዎች /Medical Equipment/ ተጫራቾች አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል
Addis Zemen(Mar 03, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በልደታ ክፍለ ከተማ ጤና ጽ/ቤት የአብነት ጤና ጣቢያ በ2018 በጀት ዓመት ከዚህ
ጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽቤት አልባሳት፣ ኮንስትራክሽን፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ቤት እቃ፣ የቤት ማስዋቢያ፣ ጫማዎች፣ ምግብ ነክ፣ ለስፔርፓርት፣ የጽዳት እቃ እና ልዩ ልዩ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Mar 04, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተሰያዊ አልባሳት፣ ኮንስትራክሽን፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ቤት እቃ፣
በከምባታ ዞን የዱራሜ ከተማ አስ/ር ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በከተማው ለሚገኙ ለአንድ መቶ ፖሊስ አባላት እስፖንጅ ፍራሽ ግዢ ለመፈጸም ይፈልጋል
Addis Zemen(Mar 02, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በከምባታ ዞን የዱራሜ ከተማ አስ/ር ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በከተማው ለሚገኙ ለአንድ መቶ ፖሊስ
Oromia Construction Corporation (OCC) Invites Eligible Bidders for the Supply of Tower Lights for the Finna Oromia Ya’a Bure Project.
Addis Zemen(Mar 03, 2026) Rebid TenderRef. No. NCB/OCC-013/2026 Oromia Construction Corporation (OCC) has invite eligible bidders for the Supply of
የልዕልት ዘነበወርቅ መታሰቢያ ቅደመ አንደኛና አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በ2018 ዓ/ም የተለያዩ አላቂ የትምህርት እቃዎች፣ የሰራተኞች ደንብ ልብስ ስፌት፣ የፅዳት እቃዎች፣ ጥገና ሰርቪስ አገልግሎት፣ ቋሚ የቢሮ እቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የማዕከል እቃዎች አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ህጋዊ ብቃት ያላቸው የሀገር ውስጥ ተጫራቾችን ይጋብዛል
Addis Zemen(Mar 03, 2026) የጨረታ መለያ ቁጥር 002/2018 ዓ/ም ማስታወቂያ የሁለተኛ ዙር በግልጽ ጨረታ የወጣ የግዢ ጨረታ ማስታወቂያ የልዕልት ዘነበወርቅ
የማንኩሳ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ያገለገሉ አሁን ላይ አገልግሎት የማይሰጡ ፓምፖችንና ጀነሬተሮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Be’kur(Mar 02, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የማንኩሳ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ያገለገሉ አሁን ላይ አገልግሎት የማይሰጡ ፓምፖችንና ጀነሬተሮችን በግልጽ ጨረታ
አኩፋዳ ማይከሮ ፋይናንስ ተቋም አክሲዮን ማኅበር ለተቋሙ አገልግሎት የሚውሉ ላፕቶፕና ተያያዥ የቢሮ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Mar 02, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር AMFI 07/2018 አኩፋዳ ማይከሮ ፋይናንስ ተቋም አክሲዮን ማኅበር ለተቋሙ አገልግሎት የሚውሉ ላፕቶፕና
በሰሜን ጎጃም አስተዳደር ዞን የደቡብ ሜጫ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለወረዳዉ ጤና ጥበቃ ጽ/ቤት በስሩ ለሚገኝ ጤና ኬላ አገልግሎት የሚዉል የተቀናጀ የጤና ኬላ ግንባታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል
Be’kur(Mar 02, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በሰሜን ጎጃም አስተዳደር ዞን የደቡብ ሜጫ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለወረዳዉ ጤና ጥበቃ ጽ/ቤት በስሩ
በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ቃሊቲ ቅድመ አንደኛና መካከለኛ የመጀ/ደ/ት/ቤት በ2018 ዓ.ም አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ አላቂ የትምህርት ዕቃዎች፣ ልዩ ልዩ መሳሪያዎች፣ ቋሚ ዕቃ እና ህትመት በግልጽ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Mar 03, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቃሊቲ የመጀ/ደ/ት/ቤት የጨ ቁጥር 02/2018 ዓ.ም በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ቃሊቲ