Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች ፣ አልባሳት ዕቃዎች ፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ፣ የሞባይል ቀፎዎች ፣ ኮስሞቲክስ እና የንዕጽና መጠበቂያ ዕቃዎች ፣ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች ፣ ሞተርሳይክሎች ፤ እና መኪኖች ፤ ደረቅ ጫት እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

2ኛ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በአፈጻጸም ከሳሽ — አቶ በቀለ ሂርባዬ እና በአፈጻጸም ተከሳሽ ፡- አቶ ዱጎ አዱላ መካከል ያለውን የአፈጻጸም ክርክር በተመለከተ የአፈጻጸም ተከሳሽ ንብረት የሆነ በቡሌ ሆራ ከተማ ውስጥ በ856.8

የቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የጣቁሳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለጣቁሳ ወረዳ አሥተዳደር ጽ/ቤት መደበኛ በጀት G+2 የቢሮ ግንባታ ደረጃ 5 እና ከዚያ በላይ የግንባታ የንግድ ሥራ ፈቃድ ያላቸውን ተወዳዳሪዎች አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል

ምሥራቅ ጎጃም አሥተዳደር ዞን የእነማይ ወረዳ ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት የግዥ ንብ/አሥ ቡድን ለእነማይ ወረዳ መንገድ እና ትራንስፖርት ጽ/ቤት በ2018 በጀት በመደበኛ ካፒታል የተለያዩ ማቴሪያልም ሆነ የስው ሀይል ተጫራቾች በራሳቸውን ችለው ለማስራት እና ለማስጠገን ይፈልጋል

በሰሜን ወሎ መስተዳደር ዞን መምሪያ የዳውንት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግዥና ንብ/አስተዳደር ቡድን ለወረዳዉ ሴክተር መ/ቤት የጽህፈት መሳሪያ እና የዳዉንት ወረዳ ስራና ስልጠና ተቋም በመደበኛ በጀት ለቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ ለሚያስገነባዉ የኤሌክትሪክ ወርክ ሾፕ እና የእንጨት ስራ ወርክ ሾፕ ግንባታ ግንባታ እንዲገነባላቸዉ ባሳወቁን መሰረት ህጋዊ የንግድ ስራ ፈቃድ ያላቸውን በጋዜጣ በግልጽ ጨረታ አዉጥቶ ተጫራቾችን አወዳድሮ ግንባታ ማስገንባት እና የጽህፈት መሳሪያ መግዛት ይፈልጋል

Educational Assessment and Examinations Service: በድጋሚ የወጣ የሞዴል2016 V8 ተሸከርካሪ መኪና መለዋወጫ ዕቃዎች ከእነጅ ዋጋው (ከነመገጣጠሚያው)

Government(Feb 25, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/31b6f822-a837-4b29-886e-c655555b6f88/open Lot Information Procurement

Ministry of Revenue: Procurement of Hotel Service for MOR-JIMMA Branch ለሚዛን ታክስ ማዕከል

Government(Feb 25, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/04cd4d90-7814-406a-8ab0-d49f71ec6628/open Lot Information Procurement

Ambo University: ለማሞ መዘምር ካምፓስ የሚዉል የመመገቢያ ዕቃዎች ግዥ

Government(Feb 25, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/93a6f7c9-213e-4b3a-b2f9-1fc1a8c22972/open Lot Information Procurement

Adama Science and Technology University: Procurement of Laboratory Equipment

Government(Feb 25, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/834f886a-3e97-461b-966c-6692ec81651a/open Lot Information Procurement

Adama Science and Technology University: Procurement of Laboratory Reagents and Chemicals

Government(Feb 25, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/cb2541f8-c8d5-4c94-8582-7c236c693258/open Lot Information Procurement

University of Gondar፡ Procurement of Uniform (ለቀዶ ህክምና ክፍል እና ለአስከሬን ክፈል አገልግሎት የሚውል)

Government(Feb 25, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/0461390b-f943-490b-8e9c-57d903183e81/open Lot Information Procurement