Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ሲንቄ ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪው ስም የንብረት አስያዥ ስም አበዳሪ ቅርንጫፍ ለጨረታ የቀረበው ንብረት
ሲንቄ ባንክ አ.ማ. መኖርያ ቤት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ሸገር ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ ለሰጠው ብድር ለመያዣነት የያዘውን ከዚህ ቀጥሎ በሰንጠረዥ የተገለፀውን ባጃጅ ፊሊክ በአዋጅ ቁጥር 98/90 በተሰጠው ስልጣን እና ውክልና መሠረት በስምምነት ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ
ሸገር ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ ባጃጅ/ፊሊክ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በቾ ወሊሶ የገ/ሕ/ሥራ ዩኒየን የዩኒየኑን ዕድገት ቀጣይነት “Sustainability study” በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም በጨረታ መሳተፍ የሚፈልጉ ግለሰብ ወይም ድርጅት ከዚህ ቀጥሎ ያሉትን በማሟላት ተወዳድሮ
በቾ ወሊሶ የገ/ሕ/ሥራ ዩኒየን የዩኒየኑን ዕድገት ቀጣይነት “Sustainability Study” በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቶ ታደሰ ጫላ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ብርሃኑ ቢረጋ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/92432 በ07/06/2015 እና በኮ/መ/ቁ/97771 በ29/02/2016 ዓ/ም በዋለው
የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Ayat Share Company Invites All Interested Bidders in Local Competitive Bidding Who Are Competent for the Supply and Handover of Building Paints of Different Types for CCE Site, Ayat Zone-2, and Ayat Zone-8 Projects
INVITATION TO BID (PAINT SUPPLY)National Competitive Bid (NCB)SUPPLY AND HANDOVER OF BUILDING PAINTS OF DIFFERENT TYPE FOR CCE SITE, AYAT
የሰቲት ሁመራ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ጽ/ቤት የተለያዩ የከባድ መኪና መለዋወጫ እቃዎች እስፔር ጎማ ፣ ባትሪና ላፕቶፕ ፣ የብር ካዝና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊው ድርጅት መግዛት ይፈልጋል
የግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የሰቲት ሁመራ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ጽ/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ የከባድ መኪና መለዋወጫ እቃዎች እስፔር ጎማ ባትሪና
የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት ድርጅት በሁለቱም የባቡር መስመሮች ከአያት እስከ ጦርኃይሎች እንዲሁም ከቃሊቲ እስከ አትክልት ተራ ያሉትን እና ለተለያዩ የንግድ ስራዎች ሊያገለግሉ የሚችሉ 23(ሃያ ሶስት) የባቡር ትኬት መሸጫ ሱቆችን ለሁለት በመክፈል በጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት ድርጅት በሁለቱም የባቡር መስመሮች ከአያት እስከ ጦርኃይሎች እንዲሁም ከቃሊቲ
የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጄንሲ ለዋናው መ/ቤት ለ2017 በጀት አመት አገልግሎት የሚውል የቢሮ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ጥገና ስራ የአገልግሎት ግዥ ፣ የጽዳት ስራ የአገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ የአገልግሎት ግዥ አመታዊ ውል መፈፀም ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጄንሲ ለዋናው መ/ቤት ለ2017 በጀት አመት አገልግሎት የሚውል፡–
Road Safety and Insurance Fund Service Invites Eligible Bidders for the Procurement of Mobile Phone
Invitation for Bid MOBILE PHONE Lot Information Procurement Reference Number: RSIFS-NCB-G-0045-2016-PUR Object of Procurement: MOBILE PHONE Description: MOBILE PHONE Award
Wajjirri Maallaqaa Aanaa Qimbibiit Bara Bajaata 2017 Meeshalee Barreffamaa Fi Dhaabbi Biroo Keessaa, Meeshalee Qulqullinaa, Meeshalee Eleektiroonknisii, Gommaa Konkoolataa Fi Doqdoqqee, Uffataa Dambii Hojjetotaa Dorgomsisee Bituu Barbaada
Beeksisaa Caalbasii Wajjirri Maallaqaa Aanaa Qimbibiit Bara Bajaata 2017 kessaa Sektaarotaa Isaa Jalaa Jiraanif Meeshalee armaan Gadii Dorgomsisee Bituu Barbaada.
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት የገላን ክ/ከተማ ገ/ጽ/ቤት በ2017 የበጀት ዓመት ለገላን ክ/ከተማ ማዘጋጃ ጽ/ቤት ለክ/ከተማ አገልግሎት የሚውሉ ኮድ 3 ፒካፕ መኪና እና አውቶሞቢል አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት የገላን ክ/ከተማ ገ/ጽ/ቤት በ2017 የበጀት ዓመት ለገላን ክ/ከተማ ማዘጋጃ ጽ/ቤት ለክ/ከተማ አገልግሎት የሚውሉ ኮድ 3
በሲዳማ ብ/ክ/መንግስት ደቡባዊ ሲዳማ አለታ ወንዶ ወረዳ ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት አላቂ የቢሮ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በሲ/ብ/ክ/መ/ደቡባዊ ሲዳማ ዞን በ2017 በጀት ዓመት የአ ወወፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በወረዳችን ለሚገኘ ለተለያዩ ሴክተር መ/ቤቶች፡- ከኮድ 6212 የተለቀሙ አላቂ
የኦሮሚያ ግብርና ህብረት ሥራ ማህበራት ፌዴሬሽን ጀነሬተር ባለ 48 ኪሎዋት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ግብርና ህብረት ሥራ ማህበራት ፌዴሬሽን ጀነሬተር ባለ 48 ኪሎዋት ግዥ በሰነድ ላይ ባለው መስፈርት መሰረት በዘርፉ ላይ