Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ወጋገን ባንክ አ.ማለ2ኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ቁጥር፡ ወጋገን 010/2016 ወጋገን ባንክ አማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 መሰረት ከዚህ በታች የቀረቡትን የመያዣ ንብረቶች በግልጽ የሐራጅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ

ወጋገን ባንክ አ.ማ መኖሪያ ቤት ለመሸጥ ይፈልጋል

ለመጀመሪያ እና ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ ከዚህ በታች ስማቸው ለተገለጹት ተበዳሪዎች የበደረውን የብድር ገንዘብ በብድር ውሉ መሠረት ስላልተከፈለ ባንኩ በተሸሻለው አዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ ደረቅ ጭነት(ፒክአፕ)፣ ባጃጅ፣ ትራክተር በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዲኦ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት በዞኑ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1 የጽህፈት መሳሪያ ሎት 2 የጽዳት እቃዎች ሎት 3

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዲኦ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት የጽህፈት መሳሪያ፣ የጽዳት እቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ሞተር ሳይክል፣ ጀነሬተር፣ ከውጭ ሃገር የሚገቡ ፈርኒቸር፣ በአካባቢ ማቴሪያል ሆኖ በዘመናዊ ማሽን የሚሰሩ ለውጭ ገበያ የሚቀርቡ ፈርኒቸር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በድጋሚ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በፍ/ባለመብት አቶ ኤፍሬም ፋንታሁን እና በፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ ቀለሟ ፋንታሁን መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 50181 በ4/1/2006 ዓ.ም እና በመ/ቁ 184518

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በጉምሩክ ኮሚሽን አዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ ንብረቶችን (የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን፤ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ PALM/CRUDE OIL፣ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን) በግልፅና በሃራጅ ባሉበት ሁኔታ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Wolkite University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Glass Award and Certificate with Frame

Invitation for Bid Lot 68 Glass Award and Certificate with Frame Lot Information Procurement Reference Number: WKU-NCB-G-0011-2017-PUR Object of Procurement:

ንብ ኢንሹራንስ ኩባንያ (አ.ማ) የካሳ ክፍያ ፈፅሞ የተረከባቸውን ተሽከርካሪዎች፣ የተሽከርካሪ አካላት፣ ሮያል ተች ደብተር እና ጆንያ ባሉበት ሁኔታ በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ኩባንያችን የካሳ ክፍያ ፈፅሞ የተረከባቸውን ተሽከርካሪዎች፣ የተሽከርካሪ አካላት፣ ሮያል ተች ደብተር እና ጆንያ ባሉበት ሁኔታ በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ለመሸጥ ይፈልጋል።

Ethiopian Forestry Development Invites Eligible Bidders for the Procurement of Carpet for Office High Quality

Invitation for Bid Procurement of Carpet for Office High Quality /ምንጣፍ ከፍተኛ ጥራት ያለው/ ዋጋ ከመሙላትዎ በፊት ቢሮ መጥወተው ሳምፕል

በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ በወረዳ 07 የጄኔራል ዋቆ ጉቱ 1ኛ ደረጃ ቁጥር – 1 ት/ቤት ልዩ ልዩ አላቂ የቢሮ እና ትምህርት ዕቃዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ ቋሚ እቃዎች፣ የህትመት ስራ እና የጥገና ስራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር፡-005/2017 ዓ.ም በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ በወረዳ 07 የጄኔራል ዋቆ ጉቱ 1ኛ ደረጃ ቁጥር – 1 ት/ቤት

National Intelligence and Security Service Invites Eligible Bidders for the Procurement of Medicine and Medical Equipment

Invitation to Bid Medicine and Medical Equipment (መድሃኒትና የመድሃኒት ዕቃዎች) Procurement Reference No: NISS-NCB-G-0004-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method:

አዋሽ ባንክ አ.ማ መኖርያ ቤት፣ ንግድ ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አዋሽ ባንክ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ ተጥሎ ባለው ሰንጠረዥ የተገለፁትን ቤቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 አንደተሻሻለ በተሰጠው ስልጣንና

የመኖርያ ቤት የሐራጅ ሽያጭ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ አልማዝ ንጋቱ እና የፍ/ባለዕዳ አቶ ዘርዑ አብርሀ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ ደረጃ

ደቡብ ምዕራብ ገላን ክፍለ ከተማ የአንዶዴ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት በወረዳው ስር ለሚገኙ ሴክተር መሥሪያ ቤቶች ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚወሉ የጽሕፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ የቢሮ ዕቃዎች እንዲሁም የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ፈርኒቸሮች፣ ሞተር ሳይክሎች፣ የሠራተኞች ደንብ ልብስ፣ የመኪና እና የሞተር ሳይክል ጎማዎችና የግንባታ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል