Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የንግድ ቤት ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቦሌ ማተሚያኃ.የተ.የግ.ማህበር ከህንጻው ከፊት በኩል ከዋናው አስፋልት መንገድ መግቢያ ያለውን እና በአዲስ መልክ ተገንብቶ የተጠናቀቀ ቤት ለንግድ መጠቀሚያነት በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ማከራየት ስለፈለገ በድጋሚ የወጣ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ነው፡፡

ቦሌ ማተሚያ ኃ.የተ.የግ.ማህበር ከህንጻው ከፊት በኩል ከዋናው አስፋልት መንገድ መግቢያ ያለውን እና በአዲስ መልክ ተገንብቶ የተጠናቀቀ ቤት ለንግድ መጠቀሚያነት በጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ መለያ ቁጥር-DDCBO 04/2017 የድሬዳዋ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ከዚህ በታች የተገለጹትን ዝርዝር መግለጫዎች መሠረት በማድረግ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ ለ2017 በጀት ዓመት በስሩ በቋሚ ንብረትነት ተመዝግበው ለሚገኙት ተሽከርካሪዎች በሙሉ

የድሬዳዋ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ለአንድ ዓመት ፀንቶ የሚቆይ የስራ ውል ስምምነት በማድረግ የተሽከርካሪዎች ጋራዥ አገልግሎቱን ለመግዛት ይፈልጋል

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የሐራጅ ቁጥር ዳባ/ 018/24 ዳሸን ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 1147/11 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ  

ዳሸን ባንክ አ.ማ ልዩ ተንቀሳቃሽ ክሬን Truck Mounted Crane (25 Ton) በግልጽ ሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. የተበዳሪው ወይም የመያዣ ሰጪ ስም፣ የሚሸጠው ንብረት ዓይነትና የሚገኝበት ቦታ፣ አበዳሪው ቅርንጫፍ፣ የሐራጁ መነሻ ዋጋ፣ የሐራጁ ቦታ፣ቀንና ሰዓት‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ከዚህ በታች በተመለከተው መሠረት በመያዣ

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. B+G+2+T መኖሪያ ቤት፣ የፋብሪካ ህንፃ፣ የእህል መጋዘን እና ሰርቪስ ቤቶች፣ መኪና መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን የፅዳት እና የጽህፈት እቃዎች አቅርቦት ግዥ ድርጅቶች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ EBC DSPA ግ .ጨ.ቁ 04/2017 የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን ከዚህ በታች የተጠቀሱትን አቅርቦቶች ፍላጎት

RaDO (hereafter Referred to as “the Organization’) Now Invites Wax-sealed Bids from Interested Eligible Bidders for the Different Items

TENDER CALL RaDO (Rehabilitation and Development Organization) is a Non-Governmental National Organization registered by the Federal Democratic of Ethiopia Agency

Development Bank of Ethiopia Invites Interested Bidders to Participate in the Bid for the Procurement of “Supply and Installation of UPS for Datacenter and Rack-mountable UPS for Districts”

DEVELOPMENT BANK OF ETHIOPIA Invitation for National Competitive Bid Bid Rel. No: DBE/NCB/G/IT/003/2024/25 1. The Development Bank of Ethiopia invites

EthSwitch Share Company Which is the Owner and Operator of the National E-payment Switch of Ethiopia, Invites Bids from Interested and Eligible Bidders, for the Procurement of Red Hut Enterprise Linux Standard (Three Years Subscription), License Renewal

HFHE Hereby Invites Potential and Legally Eligible Bidders Having Construction Licenses for Contractors of GC/BC Grade 6 and Above Only

INVITATION TO BID (ITB) For the Procurement of Work: Construction of Three Houses in Addis Ababa City Administration Lideta Sub-city

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የወተት ማቀነባበሪያ ፋብሪካ ግንባታዎች፣ የኤሌክትሪክ ሥራዎች፣ ማሽነሪዎችና መሳሪያዎች፣ ተሽከርካሪዎች፣ ግብአቶች እና የቁም እንስሳት በሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ለአይ ዲ ሲ ኢንቨስትመንት ኃ/የተ/የግ/ ማህበር ለሰጠው የብድር ገንዘብ አመላለስ በዋስትና የያዘውና

የቅድስት ማርያም ዩኒቨርስቲ Dell Computer with Full Accessories (keyboard, Mouse, Power Cable Cord European Stright to IEC-320 C-13, Monitor with VGA) በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የቅድስት ማርያም ዩኒቨርስቲ Dell computer with full accessories (keyboard, mouse, power cable cord European Stright to IEC-320 C-13,

ፀሐይ ኢንዱስትሪ አ.ማ. ከ2017 የሂሳብ ዘመን እስከ 2019 የሂሳብ ዘመን የሚኖሩትን የሶስት ተከታታይ አመታት ሂሳቡን በውጭ ኦዲተሮችን አወዳድሮ ማስመርመር ይፈልጋል

የኦዲት አገልግሎት ግዥ ግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ Tender No 003/2017 ኩባንያችን ፀሐይ ኢንዱስትሪ አ.ማ. ከ2017 የሂሳብ ዘመን እስከ 2019 የሂሳብ ዘመን የሚኖሩትን

አቢሲንያ ባንክ አ.ማ የፋብሪካ ህንጻ እና በውስጡ የሚገኙ የኤሌትሪክ ገመድና ኬብል ማምረቻ የተለያዩ ማሽነሪዎች (Electric Wire and Cables Manufacturing Machineries) ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በድጋሜ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አቢሲንያ ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት