Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ሲንቄ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (እንደተሻሻለው) በሰጠው ሥልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ የተበዳሪው ስም የንብረት አስያዥ ስም አበዳሪ ቅርንጫፍ ለጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የቀረበው ንብረት አድራሻ፣ ካርታ

ሲንቄ ባንክ አ.ማ ንግድ ቤት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ የሂሳብ ምርመራኦዲት ሥራ/ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አክሲዮን ማህበራችን ከ2016 – 2018 በጀት ዓመት ለሦስት ተከታታይ ዓመታት የሚቆይ የሒሳብ ምርመራ /ኦዲት/ ሥራ በተፈቀደለት እና በተመሰከረለት የውጪ ኦዲተር ሂሳብ ለማስመርመር ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም

ዕድገት በህብረት የገበያ አዳራሽ የሂሳብ ምርመራ ኦዲት ሥራ/ ጨረታ

በድጋሚ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በፍ/ባለመብት አቶ አለሙ በቀለ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ ደብረቱ በቀለ (3 ሰዎች) መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 183914 በ18/03/2010 ዓ.ም

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

በድጋሚ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በፍ/ባለመብት አቶ ይድናቃቸው ሽኩር እና በፍ/ባለዕዳ አቶ እሸቱ ሙሄ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 201877 በ29/2/2014 ዓ.ም እና መ/ቁ 217040 በ15/3/2014

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

አማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሰሜን ሸዋ ዞን የአንጐለላና ጠራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 04/2017 ግዥ ፈፃሚው መስሪያ ቤት በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሰሜን ሸዋ ዞን የአንጐለላና ጠራ ወረዳ

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት የአሶሳ ከተማ ውሃና ፍሳሽ ኢንተርፕራይዝ በ2017 በጀት ዓመት የቧንቧ መለዋወጫ ዕቃዎች፣ የስዊች ቦርድ መለዋወጫ ዕቃዎች እና HORIZONTAL SURFACE PUMP WITHOUT MOTOR AND PUMP SITE በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት የአሶሳ ከተማ ውሃና ፍሳሽ ኢንተርፕራይዝ በ2017 በጀት ዓመት የቧንቧ መለዋወጫ ዕቃዎች፣ የስዊች ቦርድ መለዋወጫ

አቃ/ቃ/ክ/ከ ፖሊስ መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት ለመምሪያው የሚሆን፤ የተለያዩ የጽሕፈት መሣሪያዎች፣ የተለያዩ አልባሳት፣ የተለያዩ ህትመት ውጤቶች፣ የመኪና ጎማዎች እና ታፐሴሪ፣ የተለያዩ የፅዳት ዕቃዎች፣ የተለያዩ ቋሚ ዕቃዎች፣ የኤሌክትሪክና የምህንድስና ዕቃዎች፣ የፎቶ ኮፒ፣ የኮምፒውተር፣ የፕሪንተር ጥገና እና ሰርቪስ፣ የተለያዩ የህክምና መድኃኒትና ሪኤጀንት፣ ለመምሪያ እና ለ11 ፖሊስ ጣቢያ የመዝናኛ ክበብ አገልግሎት እንዲሁም የተጠርጣሪ (የእስረኛ) ቀለብ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ብሔራዊ አልኮልና አረቄ ፋብሪካ በ2017 በጀት ዓመት የስቴሽነሪ ዕቃዎች ግዥ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 034/2016 ዓ.ም ድርጅታችን ብሔራዊ አልኮልና አረቄ ፋብሪካ በ2017 በጀት ዓመት የስቴሽነሪ ዕቃዎች ግዥ በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመግዛት

Ethiopian Anti-Doping Authority Invites Eligible Bidders for the Procurement of Hotel Service

Invitation to Bid LOT 04: PROCUREMENT OF HOTEL SERVICE AT ADDIS ABABA /2017/ Procurement Reference No: EADA-NCB-NC-0002-2017-BIDProcurement Category: Non Consultancy

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ፕሮጀክት ፖርትፎልዮ ማኔጅመንት ጽ/ቤት በካራቆሬ ዕቃ ግምጃ ቤት ያሉ የተለያዩ የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር EEU/PMO/NCB/09/2017 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ፕሮጀክት ፖርትፎልዮ ማኔጅመንት ጽ/ቤት በካራቆሬ ዕቃ ግምጃ ቤት ያሉ የተለያዩ የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎችን

St. Paul’s Hospital Millennium Medical College Invites Eligible Bidders for the Procurement of Sample Cup and AMH PLUS CS

Invitation for Bid Sample Cup and AMH PLUS CS Lot Information Procurement Reference Number: SPHMMC-NCB-G-0035-2017-PUR Object of Procurement: Sample Cup

የወላይታ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት ለሴክተር መስሪያ ቤቶች የመኪና ጎማ ግዥ እና የሞተር ሳይክል ጥገና አገልግሎት ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር ወዞፋ/ግ/03/17 የወላይታ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት ለሴክተር መስሪያ ቤቶች የመኪና ጎማ ግዥ ለመፈፀም ከዚህ

በኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የኢትዮጵያ ምርጥ ዘርና የደን ውጤቶች አቅርቦት ዘርፍ ደረጃውን የጠበቀ ለጥሬ ዘር መቋጠሪያ የሚውል ባለ 100 ኪሎ ፒፒ ባግ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር ኢግስኮ–ኢምዘደውአዘ/ግጨ/ልዩ-3/2017 በኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የኢትዮጵያ ምርጥ ዘርና የደን ውጤቶች አቅርቦት ዘርፍ ደረጃውን የጠበቀ ለጥሬ ዘር