Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የሐራጅ ማስታወቂያ ሀርቡ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አማ ከባለእዳዎቹ ላይ ለሚፈልገው ገንዘብ በዋስትና የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 እና በተሻሻለው 216/92 ለባንኮችና ለማይክሮ ፋይናንስ በተሰጠው
ሀርቡ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. ተሽከርካሪ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አማ በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል፡፡ ተራ
ሕብረት ባንክ አ.ማ ለመኖሪያ አገልግሎት የሚውል ቤት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 09/09/2016 ዓ.ም ኩባንያችን ሪዬስ ኢንጂነሪንግ አ.ማ. ከዚህ በታች በዋናው መ/ቤት መጋዘን በሎት 2 የተዘረዘሩትን እና በሳሪስ 106 ቅርንጫፍ በሎት 1 በዝርዝር የተገለፁትን የሺናይደር ስሪት
ሪዬስ ኢንጂነሪንግ አ.ማ. የሺናይደር ስሪት የኤሌክትሪክ እቃዎች ባሉበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Invitation for Bid Submersible Pump For Oil Station Lot Information Procurement Reference Number: AmU-NCB-G-0455-2016-PUR Object of Procurement: Submersible Pump For Oil Station Description: Submersible Pump For Oil Station Award Type:
Arbaminch University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Submersible Pump For Oil Station
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የደ/ም/ኢ/ህ/ክልላዊ መንግስት ፖሊስ ኮሚሽን የፅህፈት መሳሪያ፣ የመኪና መለዋወጫ ዕቃ፣ የግንባታ ዕቃ፣ የወታደራዊ ደንብ ልብስ፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የወታደራዊ ደረቅ ኮሾሮ እና አስቃጥላ መግዛት ይፈልጋል
የሀገር አቀፍ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ግ/ጨ/ቁ/ 001/2017 ዓ.ም የደ/ም/ኢ/ህ/ክልላዊ መንግስት ፖሊስ ኮሚሽን ለመንግስታዊ ስራ አገልግሎት የሚውሉ፡- ሎት 01 የፅህፈት መሳሪያ፣
Jinka University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Daycare Materials
Invitation for Bid Daycare Materials Procurement Lot Information Procurement Reference Number: JKU-NCB-G-0002-2017-PUR Object of Procurement: Daycare Materials Procurement Award Type:
የአ/ምንጭ ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ያገለገሉ እና አዲስ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የአ/ምንጭ ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ያገለገሉ እና አዲስ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ በዚህም መሠረት
የደቡብ ምርጥ ዘር ድርጅት በድርጅቱ መጋዘኖች ተከማችቶ የሚገኝ ለምግብነት የሚውል ንፁህ ስንዴ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 002/ሽያጭ/2017 ዓ.ም የደቡብ ምርጥ ዘር ድርጅት በድርጅቱ መጋዘኖች ተከማችቶ የሚገኝ ለምግብነት የሚውል ንፁህ ስንዴ
ሆለታ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት የሚውል የመኪና ጥገና፣ የተለያዩ ህትመትና የባህል ልብሶች ግዥ እና የተለያዩ የምግብ መስተንግዶ የሚውሉ በግልፅ ጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል
ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ሆለታ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት የሚውል የመኪና ጥገና፣ የተለያዩ ህትመትና የባህል ልብሶች ግዥ እና በከተማችን
ሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ቦክስ ፋይል ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid ቦክስ ፋይል ባለብረቱ Lot Information Procurement Reference Number: MoLS-NCB-G-0005-2017-PUR Object of Procurement: ቦክስ ፋይል ባለብረቱ Description: ቦክስ
Islamic Relief Worldwide (IRW) is Looking for Competent Vehicle Rental Service to Closely Follow up on the Implementation of Different Programs in Different Regions
Invitation to Bid for Light Vehicle Rental Framework Agreement Islamic Relief Worldwide (IRW) is an independent humanitarian and development organization
የካ ክ/ከተማ ወረዳ 07 ፋ/ጽ/ቤት በስሩ ላሉት የተለያዩ ሴክተር ጽ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የጽህፈት መሳሪያ፣ የጽዳት እቃዎች፣ የአትክልት መሳሪያዎች፣ የኪራይ አገልግሎት እና የመስተንግዶ አገልግሎት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የአንደኛ ዙር የጨረታ ማስታወቂያ የካ ክ/ከተማ ወረዳ 07 ፋ/ጽ/ቤት በስሩ ላሉት የተለያዩ ሴክተር ጽ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የጽህፈት መሳሪያ፣ የጽዳት እቃዎች፣
አጋርፋ የግብርና ቴክኒክ ሙያ ትምህርትና ሥልጠና ኮሌጅ ለተማሪዎች ቀለብ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የምግብ ጥሬ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ ለተሽከርካሪ አገልግሎት የሚውሉ ዘይቶችና ቅባቶችን ግሪስ)፣ የአልፋ አልፋ ዘር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የዕቃ ግዥ ጨረታ ማስታወቂያየግዥ መለያ ቁጥር፡-01/001/2017 አጋርፋ የግብርና ቴክኒክ ሙያ ትምርትና ሥልጠና ኮሌጅ በ2017 በጀት ዓመት በተመደበለት በጀት፡- ለተማሪዎች ቀለብ