Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ግዥ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ (በድጋሚ የወጣ)የጨረታ ቁጥር-ኢ.ተ.ም.ድ/006/2016 የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ Desk Top Computers በቁጥር 99 ፣ Lap Top በቁጥር 10 እንዲሁም Genuine Licensed Microsoft Office 2019
የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ Desk Top Computers ፣ Lap Top እንዲሁም Genuine Licensed Microsoft Office 2019 በጨረታ ሠነዱ ላይ በተዘረዘረው መስፈርት መሠረት ከሀገር ውስጥ ገበያ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርስቲ በ2016 በጀት አመት የተለያዩ የአገልግሎት ግዥዎችን ማለትም፡- በድጋሚ የወጣ የፋርማሲ ኪራይ አገልግሎት፤ የባርና ሬስቶራንት ኪራይ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ የአገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል። ስለዚህ
የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርስቲ በ2016 በጀት አመት የተለያዩ የአገልግሎት ግዥዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
የሞኮሮኒ ማምረቻ ማሽን የነቀላ ፣ ማሸግ እና ማጓጓዝአገልግሎት በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አዳማ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ አገልግሎት አሰጣጥ በኪራይ ለሶሮሮ ጠቅላላ ንግድ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ያስተላለፈውን የሞኮሮኒ ማምረቻ ማሽን ተከራዩ
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አዳማ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ አገልግሎት አሰጣጥ በኪራይ ለሶሮሮ ጠቅላላ ንግድ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ያስተላለፈውን የሞኮሮኒ ማምረቻ ማሽን ተከራዩ ግዴታቸውን ከባንኩ ጋር በገቡት ውል መሠረት መፈጸም ሳይችሉ በመቅረታቸው ባንኩ የካፒታል ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በመረከብ ከአዳማ ከተማ ፣ መልካሳ ወረዳ ወደ ቢሾፍቱ ከተማ ወደተዘጋጀው መጋዘን ማሽን የሚነቅል ፤ የሚያሸግ እና የሚያጓጉዝ ባለሙያ አስፈልጓ
በድጋሚ የወጣ የቢሮ ኪራይ ጨረታ ማስታወቂያ በመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ምሥራቅ ሪጅን ለያቤሎ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ቤት ለ5 ዓመት አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል። በመሆኑም፦ ተጫራቾች የሚከተለውን ሰነዶች
በመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ምሥራቅ ሪጅን ለያቤሎ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ቤት ለ5 ዓመት አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ገነት ሆቴል አስተዳደር ድርጅት በግቢው ውስጥ ተጀምሮ ያልተጠናቀቀ የገነት ጉዞ ትኬት ቢሮ ግንባታ ቀሪ የማጠናቀቂያ ስራዎች (FINISHING WORKS) እና የአዳራሽ ፓርቲሽን ጥገና ስራን ብቁ የሆኑ የሃገር በቀል የሕንጻ ጠቅላላ ስራ ተቋራጭ ደረጃ-5 (አምስት) እና ከዚያ በላይ የሆኑትን ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ በማወዳደር ማሰራት ይፈልጋል
የጉዞ ትኬት ቢሮ ግንባታ ቀሪ የማጠናቀቂያ ስራዎች እናየአዳራሽ ፓርቲሽን ጥገና ስራ የጨረታ ማስታወቂያ ገነት ሆቴል አስተዳደር ድርጅት በግቢው ውስጥ ተጀምሮ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በመገናኛ ዲስትሪክት ስር በሚገኘው ጨፌ አያት ቅርንጫፍ ውስጥ የተለያዩ ያገለገሉ ወንበር እና ጠረጴዛዎች (ፈርኒቸሮች) እና የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ Commercial Bank of Ethiopia መገናኛ ዲስትሪክት የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 001/17 የተለያዩ ያገለገሉ ዕቃዎች ሽያጭ ጨረታ የኢትዮጵያ ንግድ
St. Paul’s Hospital Millennium Medical College Invites Eligible Bidders for the Procurement of Sanitary Material
Invitation for Bid Sanitary Material 0019 Lot Information Procurement Reference Number: SPHMMC-NCB-G-0062-2017-PUR Object of Procurement: Sanitary Material 0019 Description: Sanitary
Bahir Dar University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Polo Shirt with Pocket S.s
Invitation for Bid Polo Shirt with Pocket s.s Lot Information Procurement Reference Number: BDU-NCB-G-0006-2017-PUR Object of Procurement: Polo Shirt with
በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ ቺፍ ኦፕሬሽን ቃሊቲ ትራኪንግ በ2017 ዓ.ም የከባድ ተሽከርካሪ ባለስትራ ግዥ በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የከባድ ተሽከርካሪ ባለስትራ ግዥ ብሔራዊ ግልፅ ጨረታ የጨረታ መለያ ቁጥር ESL/COKT/NCB/G/LSFRT/008/2017 በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ ቺፍ ኦፕሬሽን ቃሊቲ ትራኪንግ
የለሚ ኩራ ክ/ ከተማ ፖሊስ መምሪያ ለ2017 በጀት ዓመት ለመምሪያውና ለተለያዩ የስራ ክፍሎች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ እቃዎችን በሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ በማወዳደር መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር L/S/C/P/d 001/2017 ዓ/ም የለሚ ኩራ ክ/ ከተማ ፖሊስ መምሪያ ለ2017 በጀት ዓመት ለመምሪያውና ለተለያዩ የስራ ክፍሎች አገልግሎት
የቅዱስ ማርቆስ አፀደ ህፃናትና የመ/ደ/ት/ቤት ለ2017 ዓ.ም የበጀት ዓመት የሚያስፈልጉ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
1ኛ ዙር የጨረታ ማስታወቂያ የቅዱስ ማርቆስ አፀደ ህፃናትና የመ/ደ/ት/ቤት ለ2017 ዓ.ም የበጀት ዓመት የሚያስፈልጉ፡- ሎት የደንብ ልብስ የጨረታ ማስከበሪያ ብር
ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የጥገና ዕቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid የጥገና ዕቃዎች ግዥ Lot Information Procurement Reference Number: HUU-NCB-G-0018-2017-PUR Object of Procurement: የጥገና ዕቃዎች ግዥ Description: የጥገና
Accounting and Audit Board of Ethiopia Invites Eligible Bidders for the Procurement of Hotel Service
Invitation to Bid Procurmente of Hotel Service in Addis Ababa City 4 Star Procurement Reference No: AABE-NCB-NC-0003-2017-BIDProcurement Category: Non Consultancy