Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 21/2016 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዞው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች፤ አልባሳት ዕቃዎች፤ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፤ የሞባይል ቀፎዎች፤

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዞው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች፣ አልባሳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የሞባይል ቀፎዎች፣ ኮስሞቲክስ እና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች፣ መነጽር፣ ነዳጅ ሞተርሳይክሎች፣ እና መኪኖች፣ ደረቅ ጫት እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሽጥ ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ የግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር ኢት/ግቢ/አይመልፕ/ግጨ/02/2017 በአማራ ክልል ግብርና ቢሮ የባለአነስተኛ ይዞታ መስኖ ልማት ፕሮጀክት የገዛቸውን የውሃ መቆፈሪያ ማሽኖች አገልግሎት አቅም የሚያሳድጉ ተጨማሪ ማሽንና መገልገያ መሳሪያዎችን ቢሮው ባዘጋጀው

በአማራ ክልል ግብርና ቢሮ የባለአነስተኛ ይዞታ መስኖ ልማት ፕሮጀክት የገዛቸውን የውሃ መቆፈሪያ ማሽኖች አገልግሎት አቅም የሚያሳድጉ ተጨማሪ ማሽንና መገልገያ መሳሪያዎችን ለመግዛት ይፈልጋል

ድጋሚ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በፍ/ባለመብት እነ አቶ ገሠሠ እሸቱ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሪት ማርታ እሸቱ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 258027 በ13/4/2013 ዓ.ምእና በመ/ቁ 264930 በ20/7/2015

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት ከዚህ በታች የተገለጹትን እቃ/አገልግሎት ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡  በዚህ መሰረት፡- ለሁለተኛ ጊዜ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የወጡ የእቃ የአገልግሎት ግዥ ሎት 1 የሥጋ

ፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት የሥጋ አቅርቦት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ግሩም አጠቃላይ ሆስፒታል ለሠራተኞች የደንብ ልብስ የተለያዩ የጤና ባለሙያዎች ዩኒፎርም እንዲሁም ተደራቢ ሹራብ፣ ለሪሴፕሽን፣ ለጥበቃ፣ ለፅዳት በጠቅላላ 290 ለሚሆኑ ሠራተኞች ዩኒፎርሞች ለማሰራት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊው ድርጅት ጋር ውል በመያዝ ማሰራት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ግሩም አጠቃላይ ሆስፒታል ለሠራተኞች የደንብ ልብስ የተለያዩ የጤና ባለሙያዎች ዩኒፎርም እንዲሁም ተደራቢ ሹራብ፣ ለሪሴፕሽን፣ ለጥበቃ፣ ለፅዳት በጠቅላላ 290

The Ethiopian Electric Utility Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Preservative Chemicals for the Preservation of Wooden Poles and Personal Safety Equipment

INVITATION FOR BIDS Bid No.EEU/Dist/ ICB-001/2024/25 1. The Ethiopian Electric Utility (EEU) intends to purchase Preservative Chemicals for the preservation

Bahir Dar University Invites Eligible Bidders for the Procurement of 80mm 90° PVC Elbow

Invitation for Bid 80mm 90° PVC Elbow Lot Information Procurement Reference Number: BDU-NCB-G-0034-2016-PUR Object of Procurement: 80mm 90° PVC Elbow

CUSO INTERNATIONAL INVITES ELIGIBLE BIDDERS FOR THE SUPPLIES OF STUDENT SHOES (PAIR OF SHOES FOR FEMALE SECONDARY SCHOOLGIRLS)

INVITATION TO TENDER FOR SUPPLIES OF STUDENT SHOES 1. REQUEST FOR PROPOSALS (RFP) OVERVIEW RFP No: T-CI-ET-2024-017 RFP Title: SUPPLIES

በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን የአዋሽ መልካሳ ኬሚካል ፋብሪካ ለሠራተኞች የተለያዩ የደንብ አልባሳት፣ ጫማዎች እና የሴፍቲ ዕቃዎችን በብቃት እና በጥራት ማቅረብ ከሚችሉ ተጫራቾች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር ኬኢኮአመኬፋ 002/2016 በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን የአዋሽ መልካሳ ኬሚካል ፋብሪካ ለሠራተኞች የተለያዩ የደንብ አልባሳት፣ ጫማዎች እና የሴፍቲ

Bahir Dar University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Hdpe Union Fish Type1½

Invitation for Bid hdpe Union Fish Type1½” Lot Information Procurement Reference Number: BDU-NCB-G-0035-2016-PUR Object of Procurement: hdpe Union Fish Type1½”

በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ የላፍቶ የመ/ደ/ት/ቤት የተለያዩ እቃዎችን በመስኩ የተሰማሩ ተጫራቾችን አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

የመጀመሪያ ዙር የግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ የላፍቶ የመ/ደ/ት/ቤት በ2017 ዓ.ም.በጀት ዓመት ሚያስፈልጉትን፤ ሎት 01 አላቂ የቢሮ ዕቃዎች

በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን የአዋሽ መልካሳ ኬሚካል ፋብሪካ ለምርት ማሸጊያ የሚውሉ ጀሪካኖችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር ኬኢኮአመኬፋ 003/2016 በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን የአዋሽ መልካሳ ኬሚካል ፋብሪካ ለምርት ማሸጊያ የሚውሉ ጀሪካኖችን በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መግዛት

ናሽናል ትራንስፖርት ኃ/የተ/የግል ማህበር ለ37 የከባድ ተሽከርካሪ የዝናብ መከላኪያ ሸራ እና ገመድ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ናሽናል ትራንስፖርት ኃ/የተ/የግል ማህበር ከዚህ በታች የተገለፀውን ለ37 የከባድ ተሽከርካሪ የዝናብ መከላኪያ ሸራ እና ገመድ በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መግዛት