Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0014/24 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 1147/11 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተሉትን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል፡፡ የተበዳሪው ስም አበዳሪው ቅርንጫፍ የአስያዥ ስም የተሽከርካሪው መግለጫ
ዳሸን ባንክ ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል
የሐራጅ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጣቸው ብድሮች በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 21692 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል። ተ.ቁ የተበዳሪ
ሕብረት ባንክ አ.ማ. ለመኖሪያ አገልግሎት የሚውል ቤት፣ ለንግድና ለመኖሪያ አገልግሎት የሚውል ቤት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የውስን ጨረታ – ማስታወቅያ ድርጅታችን ቢቲ ዲጂታል ቢዝነስ ብሪጅ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ከዚህ በታች በሰንጠረዥ የተዘርዘሩት የተለያዩ ዕቃዎች/መሳሪያዎች/የጥሬ ዕቃዎች በውስን ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ ሕጋዊ ተጫራቾች ይህ ጨረታ ማስታወቅያ ከወጣበት ከ01/13/16-13/01/17 ዓ.ም
ቢቲ ዲጂታል ቢዝነስ ብሪጅ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር የተለያዩ ዕቃዎች/መሳሪያዎች/የጥሬ ዕቃዎች በውስን ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Invitation for Bid Purchase Requisition of Spare Part Land Cruiser /በድጋሚ የወጣ/ Lot Information Procurement Reference Number: AmU-NCB-G-0579-2016-PUR Object of Procurement: Purchase Requisition of Spare Part Land Cruiser /በድጋሚ የወጣ/
Arbaminch University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Spare Part Land Cruiser
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ መለስተኛ የህዝብ ትራንስፖርት ኪራይ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid Lot 339 መለስተኛ የህዝብ ትራንስፖርት ኪራይ ከወልቂጤ ኮንደሚኒየም ወደ ክላስተር ካምፓስ እንዲሁም ከእምድብር ከተማ ወደ ዋና ግቢ
በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በምስራቅ ጉራጌ ዞን የቡታጅራ ውሃ አቅርቦትና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ለ2017 በጀት ዓመት የውሃ ቆጣሪዎች፣ የቧንቧና መገጣጠሚያ እቃዎች፣ በሀገር አቀፍ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የግዢ ጨረታ ማስታወቂያ በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በምስራቅ ጉራጌ ዞን የቡታጅራ ውሃ አቅርቦትና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ለ2017 በጀት ዓመት ለውሃ ለአዲስ
በገላን ክፍለ ከተማ የገላን ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በገላን ወረዳ ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የጽህፈት መሳሪያዎችና የጽዳት እቃዎችን፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን፣ የፈርኒቸር እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በገላን ክፍለ ከተማ የገላን ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በገላን ወረዳ ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ፡- የጽህፈት መሳሪያዎችና
በኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ የኢትዮጵያ ኤርፖርቶች ድርጅት በቦሌ ዓለም አቀፍ ኤርፖርት የመንገደኞች ማስተናገጃ ተርሚናል 2 ውስጥ በሚገኙ ባዶ ቦታዎች ላይ ከቀረጥ ነጻ የችርቻሮ ንግድ አገልግሎቶች (Duty Free Retail Business)፣ ሱፐር ማርኬት(Super Market) እንዲሁም ቡና እና ማቆያ ምግቦች (Coffee and Snack) አገልግሎት መስጫ የተዘጋጁ ቦታዎችን በገቢ መጋራት አሰራር (Concession Business Modality) መስራት የሚፈልጉ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፦ SSNT-T489 በኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ የኢትዮጵያ ኤርፖርቶች ድርጅት በቦሌ ዓለም አቀፍ ኤርፖርት የመንገደኞች ማስተናገጃ ተርሚናል 2
የኢትዮጵያ ትቅደም ቁ.1 ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት በመንግሥት መደበኛ በጀት በተገኘ ገንዘብ በቂ አቅራቢ ድርጅቶችን አወዳድሮ ዕቃ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 01/2017 ዓ.ም የኢትዮጵያ ትቅደም ቁ.1 ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት በመንግሥት መደበኛ በጀት በተገኘ
ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ለሰራተኞች የላብራቶሪ ምርመራ አገልግሎት ግዥ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ለሁለት ዓመት የሚቆይ ለሰራተኞች የላብራቶሪ ምርመራ አገልግሎት ግዥ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። ስለሆነም ወቅታዊ የንግድ ፈቃድ በጨረታ
ኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርሲቲ ስፔሻል የስንዴ ዱቄት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid ስፔሻል የስንዴ ዱቄት Procurement Reference No: OBU-NCB-G-0018-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code: Lot
የሀዲያ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ያገለገሉ መኪናዎች፣ ትራክተሮዎች እና ሞተር ሳይክሎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የሀዲያ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች(መኪናዎች፣ ትራክተሮዎች እና ሞተር ሳይክሎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ኮተቤ ብረታ ብረት ፋብሪካ ፊት ለፊት ለሚገኘው ዋናው መ/ቤት፣ ሜክሲኮ እና ለገሃር አካባቢ ለሚገኙ ግቢዎች የሶስተኛ ወገን የጥበቃ አገልግሎት በዘርፉ ከተሰማሩ፣ ፍቃድ እና ልምድ ካላቸው ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር EEP/ST/NCB/07/2017 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ኮተቤ ብረታ ብረት ፋብሪካ ፊት ለፊት ለሚገኘው ዋናው መ/ቤት፣ ሜክሲኮ እና ለገሃር