Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0027/24 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል። የተበዳሪው ስም አበዳሪው
ዳሸን ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
INVITATION TO BID NATIONAL COMPETITIVE BIDDING (NCB) Procurement Reference Number AB-04/2024/25 1. Awash Bank invites sealed bids from interested bidders for the items listed hereunder. LOT-1 S.N Description
Awash Bank Invites Sealed Bids from Interested Bidders for Different Materials
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሞ ባንክ (አ.ማ ) የወልቂጤ ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 98/90 መሰረት በተሰጠው ስልጣን ለብድር መያዣ የያዛቸውን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪውስም የንብረት አስያዥስም
ኦሞ ባንክ (አ.ማ ) የወልቂጤ ዲስትሪክት የንግድ ቤቶችን በግልጽ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 029/2016 ዓ.ም ድርጅታችን Compressor Type Oil Injector rotary screw ግዥ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ተጫራቾች:- የታደሰ ንግድ ፈቃድና የዘመኑን ግብር ለመክፈላቸው
ብሔራዊ አልኮልና አረቄ ፋብሪካ Compressor Type Oil Injector Rotary Screw ግዥ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በቂርቆስ ክ/ከተማ ት/ት ፅ/ቤት የአብዮት ቅርስ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት አላቂ የደንብ ልብሶች፣ አላቂ የቢሮ እና የትምህርት መሳሪያዎች፣ አላቂ የጽዳት እቃዎችና ቁሳቁሶችን፣ አላቂ የህክምና እቃዎች፣ የህትመት ሥራዎቹ እንዲሁም የጥገና እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር አብ /ቅ/2ኛ ደረጃ /ት/ቤት 01/2017 በቂርቆስ ክ/ከተማ ት/ት ፅ/ቤት የአብዮት ቅርስ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በ2017
Adama Science and Technology University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Water Supply Materials
Invitation for Bid Procurement of Water Supply Materials (Community Service) Lot Information Procurement Reference Number: ASTU-NCB-G-0728-2016-PUR Object of Procurement: Procurement
የአርባ ምንጭ ልዩ ፍላጎት ትም/ቤት በ2017 ዓ.ም. የትምህርት ዘመን ለሚያስተምራቸው አካል ጉዳተኛ ተማሪዎች የቁርስና የምሳ አገልግሎት በተወሰነው ሰዓት ውስጥ እስከ ት/ቤቱ ድረስ አዘጋጅተው በማቅረብ መመገብ የሚችሉና በበሰለ ምግብ አቅራቢነት ተመዝግበው በጥቃቅንና አነስተኛ ማህበራት ተደራጅተው የሚሠሩ ምግብ ቤቶችን ቁርስ ቤቶችን በጨረታ አወዳድሮ በኮንትራት ማሠራት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የእምንጭ ልዩ ፍላጎት ትም/ቤት በ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ለሚያስተምራቸው አካል ጉዳተኛ ተማሪዎች በሲቀላና ሼቻ ልዩ ት/ቤት ከመስከረም 7
የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ ያገለገሉ/አሮጌ እቃዎች፣ ብረታብረቶች የተለያዩ የተሰባበሩ እንጨቶችና እንዲሁም የመሳሰሉት በግልፅ ጨረታ አወዳደሮ መሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ ያገለገሉ/አሮጌ እቃዎች፣ ብረታብረቶች የተለያዩ የተሰባበሩ እንጨቶችና እንዲሁም የመሳሰሉት በግልፅ ጨረታ አወዳደሮ መሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም
ቡና ኢንሹራንስ አ.ማ የካሣ ክፍያ ፈጽሞ የተረከባቸውን ተሽከርካሪዎች እና የተሽከርካሪ አካላት እንዲሁም ሌሎች ንብረቶች እና የተሽከርካሪ አካላትን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ኩባንያችን የካሣ ክፍያ ፈጽሞ የተረከባቸውን ተሽከርካሪዎች እና የተሽከርካሪ አካላት እንዲሁም ሌሎች ንብረቶች እና የተሽከርካሪ አካላትን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ
በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የቂሊንጦ ቁ.1 ቅድመ መደበኛ እና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ እቃዎችን ግዥ ለመፈፀም አቅራቢ ድርጅቶችን እንዲሳተፉ ይጋብዛል
የጨረታ ማስታወቂያግልፅ የጨረታ መስያ ቁጥር 001/2017ዓ.ም በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የቂሊንጦ ቁ.1 ቅድመ መደበኛ እና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት በ2017 በጀት
Ethiopian Institute of Agricultural Research Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Procurement of Diesel Generator
Invitation for Bid Country: Federal Democratic Republic of Ethiopia Employer: Ethiopian Institute of Agricultural Research Project: The Food System Resilience
Ethio Telecom North West Region (NWR) Invites Interested and Eligible Local Bidders in this Bid RFQ No 4269526 for the Procurement of Construction for Toilet & Shower at Finoteselam Town
Invitation to National Competitive Bid for procurement of Construction for Toilet & shower at Finoteselam Town Ethio Telecom North West
DEBRE BERIHAN MDF PROCESSING PLANT Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Supply and Delivery of Design, Manufacture, and Supply Pre-engineering Building (PEB) for the Debre Berihan MDF Processing Plant
INVITATION TO BID INTERNATIONAL COMPETITIVE BID (ICB) Bid No: SDB 002/2024-2025 DEBRE BERIHAN MDF PROCESSING PLANT invites sealed bids from