Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/017/24 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የሚከተሉትን ተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል፡፡ ተ.ቁ. የተበዳሪው ስም
ዳሸን ባንክ አ.ማ. የመኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል
የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ (NCB001/2017)፤ NCB004/2017 እና NCB005/2017 የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች፤ የፍሊት ማኔጅመንት ሲስተም አገልግሎት ግዥ እና የተለያዩ የብራንድ ህትመቶች አገልግሎት ግዥ በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች፤ የፍሊት ማኔጅመንት ሲስተም አገልግሎት ግዥ እና የተለያዩ የብራንድ ህትመቶች አገልግሎት ግዥ በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Invitation to Bid በድጋሚ የወጣ ለተማሪዎች ቀለብ አገ/የሚውል የምግብ ግብአት የእንስሳት ተዋጽአ ግዥ Procurement Reference No: DU-NCB-G-0034-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code: Lot Information Object of
ዲላ ዩኒቨርሲቲ ለተማሪዎች ቀለብ አገ/የሚውል የምግብ ግብአት የእንስሳት ተዋጽአ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ስኬት ባንክ አ.ማ (የቀድሞ አዲስ የብድርና ቁጠባ ተቋም አ.ማ) ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪዎች የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ባንኩ በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ከዚህ በታች የተመለከቱት በመያዣነት
ስኬት ባንክ አ.ማ በመያዣነት ወይም በዋስትናነት የተያዙ ተሸከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ኦ.ቢ.ኤም (OBM) ኮንስትራክሽን አክሲዮን ማህበር በኦሮሚያ እና ሌሎች የኢትዮጵያ ክልሎች ለሚያከናውናቸው የግድብ ፕሮጀክቶች የተለያዩ ማሽነሪዎችን ኪራይ አስመልክቶ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈለጋል
የጨረታ ማስታወቂያ BID No. OBMCSC-15/2017 ኦ.ቢ.ኤም (OBM) ኮንስትራክሽን አክሲዮን ማህበር በኦሮሚያ እና ሌሎች የኢትዮጵያ ክልሎች ለሚያከናውናቸው የግድብ ፕሮጀክቶች የተለያዩ ማሽነሪዎችን
Global Insurance Company Invites Sealed Bid from Eligible Bidders for the Construction of Painting Works Labor Only for 2B+G+9 Mix-office and Apartment Buildings Used in Addis Ababa, Around Bole Dembele Near to Sur Construction
Invitation to Bid Tender No. GIC/OB/005/2024 Global Insurance Company invites sealed Bid from eligible bidders for construction of painting works
ስኬት ባንክ አ.ማ በመያዣነት ወይም በዋስትናነት የተያዙ ተሸከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ስኬት ባንክ አ.ማ (የቀድሞ አዲስ የብድርና ቁጠባ ተቋም አ.ማ) ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪዎች የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ባንኩ በአዋጅ
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የቤቶችና ሕንጻዎች አስተዳደርና ልማት ድርጅት ቤተ ክርስቲያኗ ንብረት የሆነውን የድርጅት ቤት ለቢሮ እና ንግድ አገልግሎት እንዲውል በጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል
የንግድ ቤት የኪራይ ጨረታ ማስታወቂያ 1. በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የቤቶችና ሕንጻዎች አስተዳደርና ልማት ድርጅት ቤተ ክርስቲያኗ ንብረት የሆነውን
የክርስቲያን በጎ አድራጎትና ልማት ህብረት (CCRDA) ከ50 ዓመታት በላይ በልማትና በጎ አድራጎት ሥራ ላይ በማገልገል ላይ የሚገኝ ሲሆን ድርጅቱ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማሰታወቂያ 01/2017 የክርስቲያን በጎ አድራጎትና ልማት ህብረት (CCRDA) ከ50 ዓመታት በላይ በልማትና በጎ አድራጎት ሥራ ላይ በማገልገል ላይ የሚገኝ
አቢሲንያ ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት፣ መጋዘን (ኢንዱስትሪያል) እና ለሆቴል አገልግሎት የሚውል በግንባታ ላይ ያለ ህንፃ (75 % የተጠናቀቀ)ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ አማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና በሠንጠረዡ የተመለከተውን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት
Plan International Ethiopia, Amhara Program Area (PIE-AM-PA) Wants to Invite All Interested and Eligible Contractors to Participate in the Construction Works in the Amhara Region, at Dabat Woreda for Permanent Primary School Block, Latrine Blocks, and Pipe Extension from the Main Water Source Construction Bid
Advertisement INVITATION FOR PERMANENT PRIMARY SCHOOL BLOCK, LATRINE BLOCKS, AND PIPE EXTENSION FROM MAIN WATER SOURCE CONSTRUCTION BID Bid No.:
Alemayehu Ketema General Contractor Invites Eligible Bidders Construction of the Remaining Works of Approximately 96.95 Km of Road with Asphalt Concrete (AC) Surfacing to a Standard of DC6 for the Main Road and DC5 for the Spurs
NOTICE OF INVITATION FOR RE-BID (3RD) 1. Alemayehu Ketema General Contractor, hereinafter called “the Main-Contractor,” has entered into a contract
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለመኖሪያ እና ድርጅት አገልግሎት የሚውል፣ የፋብሪካ ህንፃ የቆዳ ማቀነባበሪያ ማሽነሪ፣ የእሸት ቡና መፈልፈያ ሳይት እና ማሽነሪ፣ የቡና መፈልገያ ኢንዱስትሪ፣ የቡና ማከማቻ መጋዘን እና የንግድ ቤት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 1147/11 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ