Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/1992 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪው ስም የንብረት
ኦሮሚያ ባንክ የንግድ ህንጻ (G+4) ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ አ.ማ. ለስጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን በሰንጠረዡ የተመለከቱትን የተለያዩ ንብረቶችን በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (እንደተሻሻለው) ለባንኮች በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ንብረቶቹ በሚገኙበት ቦታና ባሉበት ሁኔታ በግልፅ
አቢሲንያ ባንክ አ.ማ. ለመኖሪያ የሚያገልግል ቤት በሚገኙበት ቦታና ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ተጫራቾች
አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ መኖሪያ ቤት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቶ ሰይፈ ገ/ፃዲቅ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ገ/ፃዲቀ ጨርቆስ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል ከፍተኛ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/289626 በ21/3/2015 ዓ.ም በዋለው ችሎት በሰጠው ትዕዛዝ
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ለ2017 በጀት ዓመት ፊልፕስ ህንጻ ለሚገኘው ዋና መ/ቤት የፅዳት አገልግሎት ግዥ በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ብሔራዊ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር-LP/OT/14/SIG/2017 1. የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ለ2017 በጀት ዓመት ፊልፕስ ህንጻ ለሚገኘው ዋና መ/ቤት የፅዳት አገልግሎት
ዲላ ዩኒቨርሲቲ የበሰለ ዳቦ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid በድጋሚ የወጣ የበሰለ ዳቦ ግዥ Procurement Reference No: DU-NCB-G-0049-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification
የፌዴራል ፍትህ ሚኒስቴር የፅዳት እቃዎች እና ሌሎች አቅርቦቶች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid የፅዳት እቃዎች እና ሌሎች አቅርቦቶች Procurement Reference No: Moj-NCB-G-0001-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification
የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ 2017 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎች ማሽነሪዎች ከተለያዩ ቦታዎች ወደ ተለያዩ መዳረሻ ቦታዎች ለማጓጓዝ የትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለአንድ ዓመት ውል በመዋዋል አገልግሎት ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል
በድጋሚ የመጣ ብሔራዊ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር Re-LP/OT/15/SIG/2017 1. የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ 2017 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎች ማሽነሪዎች
የከሚሴ ጠቅላላ ሆስፒታል ለተለያዩ አገልግሎት የሚውሉ ቋሚ የቢሮ መገልገያ እቃዎች የቢሮ አላቂ እቃዎች የቧንቧ እቃዎች የመኪና መለዋወጫ እቃዎች የፅሕፈት መሳሪያዎች የፅዳት እቃዎች የደንብ ልብስ ግዥ እና የህትመት ስራዎች፤ ቋሚ ፈርኒቸር፣ የህንጻ መሳሪያ፣ የኤሌክትሪክና የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች መድሀኒት እና የህክምና መሳርያዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የብሔራዊ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ የከሚሴ ጠቅላላ ሆስፒታል ለተለያዩ አገልግሎት የሚውሉ ቋሚ የቢሮ መገልገያ እቃዎች የቢሮ አላቂ እቃዎች የቧንቧ እቃዎች
በሲዳማ/ብ/ክ/መንግሥት የሃዋሳ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ለኮሌጅ መማር ማስተማር ሥራ የሚያግዙ የLCD Projector, Printer & Color Printer በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በሲዳማ/ብ/ክ/መንግሥት የሃዋሳ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ለኮሌጅ መማር ማስተማር ሥራ የሚያግዙ የLCD Projector, Printer & Color Printer በግልጽ ጨረታ
የቦሩ ሜዳ ጠ/ሆስፒታል ለ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ ዘዴ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የቦሩ ሜዳ ጠ/ሆስፒታል ለ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች የቀረበውን ዝርዝር በግልፅ ጨረታ ዘዴ አወዳድሮ ለመግዛት
Ethiopian Heritage Authority Invites Eligible Bidders for the Procurement of Double Cap Car Tyre
Invitation for Bid Procurement of Double Cap Car Tyre 265/65R17 Lot Information Procurement Reference Number: EHA-NCB-G-0006-2017-PUR Object of Procurement: Procurement
ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ ተሽከርካሪዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት እና የተለያዩ ጭነቶች ለማጓጓዝ የትራንስፖርት ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ በማወዳደር እና ከአሸናፊው ጋር የውል ስምምነት በመፈጸም ማሠራት ይፈልጋል
ብሔራዊ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 05/2017 ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተገለጹትን ተሽከርካሪዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት እና የተለያዩ ጭነቶች