Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 21/2016 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዞው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች፤ አልባሳት ዕቃዎች፤ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፤ የሞባይል ቀፎዎች፤
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዞው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች፣ አልባሳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የሞባይል ቀፎዎች፣ ኮስሞቲክስ እና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች፣ መነጽር፣ ነዳጅ ሞተርሳይክሎች፣ እና መኪኖች፣ ደረቅ ጫት እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሽጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ኢት/ግቢ/አይመልፕ/ግጨ/02/2017 በአማራ ክልል ግብርና ቢሮ የባለአነስተኛ ይዞታ መስኖ ልማት ፕሮጀክት የገዛቸውን የውሃ መቆፈሪያ ማሽኖች አገልግሎት አቅም የሚያሳድጉ ተጨማሪ ማሽንና መገልገያ መሳሪያዎችን ቢሮው ባዘጋጀው
በአማራ ክልል ግብርና ቢሮ የባለአነስተኛ ይዞታ መስኖ ልማት ፕሮጀክት የገዛቸውን የውሃ መቆፈሪያ ማሽኖች አገልግሎት አቅም የሚያሳድጉ ተጨማሪ ማሽንና መገልገያ መሳሪያዎችን ለመግዛት ይፈልጋል
ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እነ አቶ ገሠሠ እሸቱ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሪት ማርታ እሸቱ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 258027 በ13/4/2013 ዓ.ምእና በመ/ቁ 264930 በ20/7/2015
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት ከዚህ በታች የተገለጹትን እቃ/አገልግሎት ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚህ መሰረት፡- ለሁለተኛ ጊዜ ጨረታ የወጡ የእቃ የአገልግሎት ግዥ ሎት 1 የሥጋ
ፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት የሥጋ አቅርቦት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Hibret Bank Would Like to Invite Interested & Eligible Vendors to Bid for the Supply of Photocopy and Printing Paper
Invitation to Bid Bid No. HB/014/2024 Hibret Bank would like to invite interested & eligible venders to bid for the
የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ አገልግሎት ድርጅት ቃሊቲ ቅ/ጽ/ቤት የግልጽ ጨረታ ማሻሻያ ማስታወቂያ
የግልጽ ጨረታ ማሻሻያ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ ቃሊቲ ትራኪንግ ኦፕሬሽን የሚከተሉትን የብሔራዊ ግልጽ ጨረታ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ መስከረም
የአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የአስኮ አጠቃላይ 2ተኛ ደረጃ ት/ቤት አልባሳት፣ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ የትምህርት መርጃ፣ አላቂ የፅዳት ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች እና የፈርኒቸር ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር፡-01/2017 ዓ.ም የአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የአስኮ አጠቃላይ 2ተኛ ደረጃ ት/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ
ይሓ ሪል እስቴት ኃላ/የተ/የግ/ማህበር የጽህፈት መሳሪያ እቃዎች እና የፅዳት እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የግዢ ጨረታ ማስታወቂያ ይሓ ሪል እስቴት ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ከዚህ ቀጥሎ የተዘረዘሩት እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ የጽህፈት መሳሪያ እቃዎች /እስክርቢቶ
በአብክመ ሰሜን ሸዋ ዞን የእንሳሮ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በመደበኛ በጀት በወረዳው ውስጥ ላሉ ሴክተር መስሪያ ቤቶች ስራ አገልግሎት የሚውሉ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፤ ኤሌክትሮኒክስ ጥገና ከነመለዋወጫ ዕቃው፣ ጎማ፣ ሞተር ጥገና፣ ቋሚ ዕቃ የቢሮ ዕቃዎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃ፣ ዘይትና ቅባት፣ የውሃ ዕቃዎች እና የስፖርት ልብስና ቁሳቁስ፣ በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዢ መፈፀም ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 002/2017 በአብክመ ሰሜን ሸዋ ዞን የእንሳሮ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በመደበኛ በጀት በወረዳው ውስጥ ላሉ ሴክተር መስሪያ
ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ Roof Galvanized Sheet 28 Gage and 32 Gage Flat Iron Sheet በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ ከዚህ በታች የተዘረዘረውን Roof Galvanized Sheet 28 Gage and 32 Gage Flat Iron Sheet በጨረታ
በቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ11 አስተዳደር ለሚ ቅድመ መደበኛ የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ጨረታ ማስታወቂያ በቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ11 አስተዳደር ለሚ ቅድመ መደበኛ የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት በ2017ዓ.ም በጀት ዓመት የመጀመሪያ ዙር ጥቅል ግዥ ከዚህ
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በ አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ወረዳ 8 ሰርጢ ጤና ጣቢያ በ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት የደንብ ልብስ፣ ህትመት፣ የጽዳት ዕቃ፣ የህክምና እቃዎች፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ የቤት ጥገና አገልግሎት እና ልዩ ልዩ እቃዎች ከህጋዊ አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በ አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ወረዳ 8 ሰርጢ ጤና ጣቢያ በ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት የደንብ
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የከተማ ውበትና አረንጓዴ ልማት ቢሮ በ2017 በጀት ዓመት ቢሾፍቱ ፒክአፕ፣ ቶዮታ ፒክአፕ፣ ማዝዳ ፒከአፕ፣ መትስቡሽ ፒክአፕ፣ ማህንድራ ፒክአፕ እና በላይ አብ ፒክአፕ በግልፅ ጨርታ አወዳድሮ ማስጠገን ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር የከ/ው/አ/ል/ቢሮ/ ግ/ጨ 04/2017 ዓ.ም የከ/ው/አረ/ል/ቢሮ በ2017 በጀት ዓመት ቢሾፍቱ ፒክአፕ፣ ቶዮታ ፒክአፕ፣ ማዝዳ ፒከአፕ፣ መትስቡሽ ፒክአፕ፣