Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/031/2016 ቡና ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁ 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ የንግድ ቤት/መኖሪያ ቤት/ ተ.ቁ የተበዳሪ ስም የንብረት
ቡና ባንክ አ.ማ. የመኖሪያ ቤት G+3፣ የድርጅት የሚያገለግል ቤት G+1፣ ለኢንዱስትሪ አገልግሎት የሚውል ሕንጻ እና መኖሪያ ቤት (ኮንዶሚንየም) 6ኛ ፎቅ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ግልጽና የሐራጅ የጨረታ ማስታወቂያ አዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን ነሃሴ 10/2016 ዓ/ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን
አዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ጫማዎች፤ አልባሳት፤ ኮስሞቲክስ፤ የመኪና መለዋወጫና ሞተሮች፤ ኤሌክትሮኒክስ፣ የሞባይል ቀፎ፤ ምግብ ነክ፣ ቁርጥራጭ ብረትና ፕላስቲክ እንዲሁም ሌሎች ልዩ ልዩ እቃዎች በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/1992 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብደር በዋሰትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተ.ቁ የተበዳሪው ስም የንብረት
ኦሮሚያ ባንክ መኖሪያ ቤት እና የንግድ ህንፃ (G+4) ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በመያዣ የያዘውንና በሰንጠረዡ ውስጥ የተመስከተውን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቱ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ደፈልጋል። በመሆኑም
አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሆቴል አገልግሎት የሚውል በግንባታ ላይ ያለ ጅምር ህንፃ እና ለንግድ አገልግሎት የሚውል ግንባታ ላይ የሚገኝ ጅምር ህንፃ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ደፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ሰላም የህዝብ ማመላለሻ አ.ማ. መለዋወጫ የአዉቶቢስ ጎማና ባትሪዎች፣ የሞተር፣ የጊርቦክስና ዲፈረንሽያል ዘይት፣ የሰራተኞች ደንብ ልብስ እና አዉቶሞቢል መኪኖችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ሰላም የህዝብ ማመላለሻ አ.ማ. ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መለዋወጫ የአዉቶቢስ ጎማና ባትሪዎች፣ የሞተር፣ የጊርቦክስና ዲፈረንሽያል ዘይት፣ የሰራተኞች ደንብ ልብስ
ተስፋ ድርጅት በሲቨል ማህበረሰብ ድርጅቶች ኤጀንሲ ተመዝግቦ እየተንቀሳቀሰ ያለ አገር በቀለ ድርጅት ሲሆን፣ በአገራችን በተለያዩ ቅርንጫፎች ለሚሠሩ የድርጅታችን ሠራተኞች የህክምና እና የአደጋ ጊዜ ሽፋን (Medical Insurance Coverage and Group Personal Accident) አገልግሎት በጨረታ አወዳድሮ ውለታ መፈፀም ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የኢንሹራንስ አገልግሎት ጨረታ ተስፋ ድርጅት በሲቨል ማህበረሰብ ድርጅቶች ኤጀንሲ ተመዝግቦ እየተንቀሳቀሰ ያለ አገር በቀለ ድርጅት ሲሆን፣ በአገራችን በተለያዩ
Orbis International Ethiopia (OIE) Invites All Interested and Eligible Grade “A” & “B” Level Garages to Bid for Vehicle Maintenance & Servicing
REBID FOR VEHICLE MAINTENANCE & SERVICINGBID # OIE/OD/VEH/0112/24 Orbis International Ethiopia (OIE) invites all interested and eligible grade “A” &
SOS Sahel Ethiopia Mass Youth Employment in Apiculture (MaYEA) Program Here Invited Eligible Bidders for the Supply and Delivery of Plastic Sheets (Shera), Rops (Roll), Top Bar Frame 3.2M x 42CM, and Nail
INVITATION TO BIDInvitation Number (NCB) SOS-NCB-G-9042-2024 SOS Sahel Ethiopia Mass Youth Employment in Apiculture (MaYEA) Program here invited eligible bidders
Action Against Hunger Invite Eligible Bidders to the Outsourcing Security Guard Service
Invitation to Bid Outsourcing Security Guard Service Action Against Hunger (ACF) is an International, Non-Governmental humanitarian Organization that has taken
አንበሳ ኢንሹራንስ ኩባንያ (አ.ማ) በግጭትና በመገልበጥ አደጋ ጉዳት የደረሰባቸውን የተለያዩ አይነት ከባድና ቀላል ተሽከርካሪዎችን እና እንዲሁም የተለያዩ ንብረቶችን /የተለወጡ የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ አንበሳ ኢንሹራንስ ኩባንያ (አ.ማ) በግጭትና በመገልበጥ አደጋ ጉዳት የደረሰባቸውን የተለያዩ አይነት ከባድና ቀላል ተሽከርካሪዎችን እና እንዲሁም የተለያዩ ንብረቶችን
ሰላም የህዝብ ማመላለሻ አክሲዮን ማህበር ቅዱስ ዮሴፍ ቤተክርስቲያን ፊትለፊት ቅዱስ ሚካኤል ግቢ ዉስጥ በሚገኘዉ የአ/ማህበሩ የጥገና ማዕከልና መጋዘን ዉስጥ የሚገኙ አዳዲስ የዩቶንግ አዉቶቢስና ስካንያ አዉቶቢስ መለዋወጫ እቃዎችን እና የተለያዩ ያገለገሉ ልዩ ልዩ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ሰላም የህዝብ ማመላለሻ አክሲዮን ማህበር ቅዱስ ዮሴፍ ቤተክርስቲያን ፊትለፊት ቅዱስ ሚካኤል ግቢ ዉስጥ በሚገኘዉ የአ/ማህበሩ የጥገና ማዕከልና መጋዘን
አዋሽ ባንክ ለሰጠው ብድር የአክስዮን ድርሻ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ አዋሽ ባንክ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዘውና ከዚህ ቀጥሎ ባለው ሰንጠረዥ የተገለጸውን የአክስዮን ድርሻ በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 እንደተሻሻለ በተሰጠው
The Ethiopian Red Cross Society (ERCS) Invites Sealed Bids from Eligible, Qualified Bidders for the Supply of Construction Items
INVITATION TO BID 1. The Ethiopian Red Cross Society (ERCS) invites sealed bids from eligible, qualified bidders for the Supply