Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የሐራጅ ማስታወቂያ ስኬት ባንክ አ.ማ. (የቀድሞ አዲስ የብድርና ቁጠባ ተቋም አ.ማ) ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ባንኩ ያገለገሉ የተለያዩ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አዉዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ/ቁ የእቃው አይነት ሞዴል/ ብራንድ
ስኬት ባንክ አ.ማ. ያገለገሉ የተለያዩ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አዉዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የግዮን ጋዝ ኃ/የተ/የግ/ማኅበር አገልግሎት የሰጡ ከባድ መኪኖች/የጭነት/፣ አነስተኛ ተሽከርካሪዎች/አውቶሞቢሎች/፣ አገልግሎት የሰጡ የመኪና ጎማ፣ የተለወጡ የመኪና እቃዎች፣ የመኪና ባትሪዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ስለሆነም፡– በጨረታው ለመሣተፍ የሚፈልግ
የግዮን ጋዝ ኃ/የተ/የግ/ማኅበር አገልግሎት የሰጡ ከባድ መኪኖች /የጭነት/፣ አነስተኛ ተሽከርካሪዎች /አውቶሞቢሎች/፣ አገልግሎት የሰጡ የመኪና ጎማ፣ የተለወጡ የመኪና እቃዎች፣ የመኪና ባትሪዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/1990 እና 216/1992 እንዲሁም በአዋጅ ቁጥር 1147/20121 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች በግልፅ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ
አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ቶዮታ ደብል ጋቢና፣ የጭነት ተሽከርካሪ፣ የፋብሪካ ህንጻ በግልፅ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የመከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽን አዳማ ጋርመንት ኢንድስትሪና በመከላከከያ ፋውንዴሽን ግቢ ያገለገለ አሮጌ ተሽከርካሪዎች በብሄራዊ ግልፅ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም ለሁሉም በጨረታ ሰነዱ ለተጠቀሱት ለእያንዳንዱ ተሽከርካሪ በብር
የመከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽን አዳማ ጋርመንት ኢንድስትሪና በመከላከከያ ፋውንዴሽን ግቢ ያገለገለ አሮጌ ተሽከርካሪዎች በብሄራዊ ግልፅ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Ethiopian Insurance Corporation Invites All Interested And eligible Bidders to Participate in the Bid for the Supply of Different Items
INVITATION FOR BIDS(BID NO. ESO/PPMD/001/2024) Ethiopian Insurance Corporation invites all interested and eligible bidders to participate in the bid for the
The Ethiopian Petroleum Supply Enterprise(EPSE) Has Funds Within the Procuring Entity’s Budget to Be Used for the Procurement of Various Engine Filters and Other Spares
Invitation to Bid Procurement reference number: Bid No.15/2017 1. The Ethiopian Petroleum Supply Enterprise(EPSE) has funds within the Procuring Entity’s
Ethiopian Meteorology Institute Invites Eligible Bidders for the Procurement of Adama Meteorological Service Center Asphalt Road
Invitation to Bid Lot 20- Adama Meterological Service Center Aspalt Road Procurement Reference No: EMI-NCB-W-0009-2017-BIDProcurement Category: Works Market Type: NationalProcurement
Hospice Ethiopia (HE) Requires an External Auditor to Audit its Financial Records for the Fiscal Year 2024 with Possible Extension
CALL FOR AN AUDIT SERVICE Hospice Ethiopia (HE) requires an External Auditor to audit its financial records for the fiscal
በአብክመ ጤና ጥበቃ ቢሮ የአዲስ አለም ሆስፒታል አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የህትመት ሥራዎች፣ የደንብ ልብስ እና የጽህፈት መሳሪያ ግዥዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ ጤና ጥበቃ ቢሮ የአዲስ አለም ሆስፒታል አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ 3 ዓይነት ማለትም ሎት 1 የተለያዩ የህትመት
በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት SOAP NOODLE፣ DUMB–Bell፣ BASE OIL፣ PAPER IN REELS፣ DEFERENCE GOOD፣ የተለያዩ የቤት አቃዎች፣ WATER GLASS & TEA GLASS፣ TRANSPARENT HEAT SEALABLE BOPP FILM፣ DETERGENT POWDER: PRINTED PLY PACKING WRAPPER፣ እስኪርብቶ (PEN) & BABY FEEDING SMALL፣ SPARE PART፣ PRINTED BISCUIT PACKAGING FILM፣ ALBENDAZOLE & DEXAMETHASONE PHOSPHATE አቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድር ለመሸጥ ይፈልጋል
በተተው ዕቃዎች የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡– ግ-24/2017 ጨረታ በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት አስመጪዎች በጉምሩከ አዋጅ ቁጥር
Ministry of Water and Energy Now Invites Eligible Consulting Firms (“Consultants”) for Consultancy Service for “Groundwater Potential Assessment, Detail Reconnaissance Hydrogeological Study, Groundwater Feasibility Study, Contract Administration & Supervision of Drilling of Test Wells in Lower Omo Areas, SNNP Region and Southwestern Ethiopia Region”
REQUEST FOR EXPRESSIONS OF INTEREST(CONSULTING SERVICES-FIRMS SELECTION) INTERNATIONAL FEDERAL DEMOCRATIC REPUBLIC OF ETHIOPIAHORN OF AFRICA GROUNDWATER FOR RESILIENCE PROJECT (HOA
የተለያዩ የማሸነሪ እና የቀላል ተሸከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመበት ዳንጎቴ የማሸጊያ ዕቃዎች ኃ/የተ/የግ/ማበር እና በፍ/ባለዕዳ ተጂቱ ኢንተርፕራይዝ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ
አምቦ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅና ሪፈራል ሆስፒታል በ2017 በጀት ዓመት ተኝተው ለሚታከሙት ህሙማን ለአንድ ዓመት በራሳቸው ሙሉ ወጪውን ሸፍነው በሆስፒታሉ ግቢ ወይም አቅራቢያ ምግብ አዘጋጅተው ከሚያቀርቡት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡ አዩ/ግ/አስ/03/2017 ዓ.ም አምቦ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅና ሪፈራል ሆስፒታል በ2017 በጀት ዓመት ተኝተው ለሚታከሙት