Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የንብረት ሽያጭ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር፡- እባ/ንማ/02/2016 እናት ባንክ አ.ማ ከዚህ በታች በሰንጠረዡ ላይ የተገለጸውን በዕዳ ማካካሻነት በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ስልጣን መሰረት የተረከበውን ጅምር ሆቴል ባለበት

እናት ባንክ አ.ማ. በዕዳ ማካካሻነት የተረከበውን ጅምር ሆቴል ጂ+3 ባለበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ስኬት ባንክ ኢማ (የቀድሞ አዲስ የብድርና ቁጠባ ተቋም ኢማ) ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪዎች የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ባንኩ በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ከዚህ በታች የተመለከቱት በመያዣነት

ስኬት ባንክ አ.ማ (የቀድሞ አዲስ የብድርና ቁጠባ ተቋም አ/ማ) ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

NOTICE OF RE-INVITATION FOR BID Hawassa City Water Supply and Sewerage Service Enterprise Consultancy Service of Water and Sewerage Service Tariff Study and Business Plan Preparation. Procurement Reference Number: HTWSSSE

Hawassa City Water Supply and Sewerage Service Enterprise Eligible Bidders of Consultancy Service of Water and Sewerage Service Tariff Study and Business Plan Preparation

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የተለያዩ ያገለገሉ ቋሚ እቃዎች በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ለመሸጥ ለሶስተኛ ጊዜ የተዘጋጀ ሽያጭ DB/028/2016 ዳሽን ባንክ አማ በባንኩ የሚገኙ ያገለገሉ ቋሚ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታና ቦታ ለሶስተኛ ጊዜ በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ዳሽን ባንክ አ.ማ. በባንኩ የሚገኙ ያገለገሉ ቋሚ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታና ቦታ ለሶስተኛ ጊዜ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Oromia Construction Corporation Would Like to Notify the Cancellation of Bid

CANCELLATION OF BID (NCB/OCC-076/2024) It is to be recalled that Oromia Construction Corporation announced tender No. NCB/OCC-076/2023 through The Ethiopian

Waajjiri Maallaqaa Bulchiinsa Magaalaa Shaakkisoo Seektaroota Magaalicha Keessatti Argamaniif Meeshaalee Barreeffamaa, Qulqullinaa, Farniicharaa, Elektirooniksii Fi Gommaa Konkolaataa Bara Baajata 2017 Caalbasii Ifaatin Wal-dorgomsiisee Bituu Barbaada

Caalbaasii Ifaa Bittaa Meeshaalee Marsaa 2ffaa Waajjiri Maallaqaa Bulchiinsa Magaalaa Shaakkisoo Seektaroota Magaalicha keessatti argamaniif Meeshaalee Barreeffamaa, Qulqullinaa, Farniicharaa, Elektirooniksii

በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር በትምህርትና ስልጠና ዋና መምሪያ የከፍተኛ ባለሌላ ማዕረግተኛ ማሠልጠኛ ት/ቤት የፅህፈት ዕቃዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ የኤሌትሪክና የቧንቧ ዕቃዎች፣ የተለያዩ የህሙማን ቀለቦች፤ የተለያዩ የስፖርት ማሊያዎች፤ አንሶላዎች የስፖርት ሸራ ጫማዎች፤ የተለያዩ የህሙማን ቢጃማዎች የእጅ ጓንቶች ወዘተ በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Waajjira Maallaqaa Aanaa Saxxammaa Bara Baajataa 2017 Irra Kan Hojii Irra Oolan Meeshaalee Bareeffamaa Fi Qulquliinaa, Elektrooniksii, Farneecheraa, Uffata Seeraa Hojjettootaa, Gommaa Konkoolataa Fi Gommaa Mootaraa Suphaa Konkoolataa Mala Bittaa Caal-baasii Ifaatiin Dorgomsiisee Bittaa Raawwachuu Barbaada

መቅደላአምባ ዩኒቨርሲቲ የፅዳት እቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation to Bid የፅዳት እቃዎች ግዥ Procurement Reference No: MAU-NCB-G-0023-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code:  Lot

የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ለቦንጋ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውል የኤሌክትሪክ ኬብል በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የኤሌክትሪክ ኬብል ለመግዛት የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር ኢግ.ሥ.ኮ/ብግጨ/03/2017 የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ለቦንጋ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውል የኤሌክትሪክ ኬብል

የአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ የመንገድ ግንባታ እና ጥገና አገልግሎት የሚውል ናፍጣ፣ የተሽከርካሪና ማሽነሪ ዘይትና ቅባት በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ በሎት/ በጥቅል አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ ለሚያከናውናቸው የመንገድ ግንባታ እና ጥገና አገልግሎት የሚውል ናፍታ፣ የተሽከርካሪና ማሽነሪ ዘይትና ቅባት

በአዲስ አበባ ከተማ የለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ጤ/ጽ/ቤት ወረዳ 03 የመሪ ጤና ጣቢያ የ2017 ዓ.ም የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

የግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የግዢ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ መለያ ቁጥር 001/2017 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ የለሚ ኩራ ከፍለ ከተማ አስተዳደር ጤ/ጽ/ቤት ወረዳ 03

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ Water Tank Truck በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ግ.ጨ.ቁ 03/2017 የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ከዚህ በታች የተጠቀሰውን አቅርቦት ፍላጎት ካላቸው የሃገር ውስጥ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መግዛት