Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም ተጫራቾች ለጨረታ ከመቅረባቸው በፊት
አቢሲንያ ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን ንብረቶቹን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ፤ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠዉ ብድር በመያዣነት የያዛቸዉንና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት በግልጽ ሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ይሸጣል። ተራ ቁጥር
ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠዉ ብድር በመያዣነት የያዛቸዉን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ይሸጣል
የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/1992 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ስሰጠው ብድር በዋሰትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪው ስም
ኦሮሚያ ባንክ የመኖሪያ ቤት እና የመኪና ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Re-invitation for Consultancy Service Welthungerhilfe /German Agro Action is one of the biggest development organizations in Germany with development and relief aid projects in more than 40 countries. Non-profitmaking, non-political,
German Agro Action Would Like to Invite Potential and Licensed Consulting Firms for the Baseline Assessment of the Project “Enhancing the Role and Participation of CSOs in Promoting Good Governance and Ensuring Inclusive Development in Ethiopia” and Conduct an Organizational Capacity Assessment for 105 Eligible Civil Society Organization in Afar, Amhara, Oromia and Benishangul Region, Ethiopia
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Ministry of Defense Invites Eligible Bidders for the Procurement of Sanitary Material
Invitation to Bid Sanitary Material Procurement Reference No: MOD-NCB-G-0056-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code: Lot Information
በድሬዳዋ አስተዳደር የድል ጮራ ሆስፒታል ለሆስፒታሉ ለማህበረሰብ ፋርማሲ እና ለኢትዮጵያ ፈርማሲ አገልግሎት የሚውል የምግብ ዕቃዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ የጽሕፈት መሣሪያዎችን፣ የኤሌክትሪክ፣ የቧንቧ፣ የአናፂ እቃዎችና መድኃኒትና የሕክምና መገልገያ መሣሪያዎች የህክምና ኦክስጂን ጋዝ፣ አልባሳት (አንሶላ የኦአር ጨርቆች) በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለፈለገ ህጋዊና ብቁ ተወዳዳሪዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር ድ/ዳ/ድ/ጮ/ሆ/02/17 በድሬዳዋ አስተዳደር የድል ጮራ ሆስፒታል ለሆስፒታሉ ለማህበረሰብ ፋርማሲ እና ለኢትዮጵያ ፈርማሲ አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች
የሲዳማ ብ/ክ/መንግስት ስራ፣ ክህሎትና ኢንተርፕራይዞች ልማት ቢሮ ለ2017 በጀት ዓመት ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ የጽሕፈት መሳሪያ፣ የጽዳት ዕቃዎች እና የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ግዥ በዘርፉ ፈቃድ ያላቸውን ድርጅቶች አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ-02/2017 የሲዳማ ብ/ክ/መንግስት ስራ፣ ክህሎትና ኢንተርፕራይዞች ልማት ቢሮ ለ2017 በጀት ዓመት ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ የጽሕፈት መሳሪያ፣ የጽዳት ዕቃዎች እና
Ethiopian Sugar Industry Group Invites Bids from Interested Eligible & Qualified International Bidders for the Supply and Delivery of Tractor Pulled Two-Row Automatic Billet Cane Planter
INVITATION TO BID OPEN INTERNATIONAL COMPETITIVE BIDDING Re-Tender No. FP/OT/16/SIG/2024 1. Ethiopian Sugar Industry Group invites bids from interested eligible
በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የደቡብ ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ አላቂ የፅህፈት ዕቃዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች እና አቡጀዲ፣ የኦፊስ ማሽን መለዋወጫ ዕቃዎች፣ የማሽነሪ መለዋወጫ ዕቃዎች እና የስራ ቱታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያየማስታወቂያ ቁጥር ደ/ዕዝ ግ/ቡ A- 1/2017 በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የደቡብ ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት
Hawassa University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Sanitary Item
Invitation for Bid Procurement of Sanitary Item Lot Information Procurement Reference Number: HUU-NCB-G-0032-2017-PUR Object of Procurement: Procurement of Sanitary Item
ገነት ሆቴል አስተዳደር ለአዳራሽ አገልግሎትና ለተለያዩ የአገልግሎት መስጫ ቦታዎች የሚሆኑ የጠረጴዛ እና ወንበር ለመግዛት የሚፈልግ ስለሆነ በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ በማወዳደር ግዢ መፈጸም ይፈልጋል
የጠረጴዛ እና ወንበር ግዢ ጨረታ ማስታወቂያ ገነት ሆቴል አስተዳደር ለአዳራሽ አገልግሎትና ለተለያዩ የአገልግሎት መስጫ ቦታዎች የሚሆኑ የጠረጴዛ እና ወንበር ለመግዛት
በምዕ/ወለጋ ዞን የጉሊሶ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙት መንግስታዊ መ/ቤቶች የጽህፈት እና የንጽህና መሳሪያዎች፣ የቢሮ ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የደንብ ልብሶች፣ የግንባታ ዕቃዎች እና ሞተር ብስክሌቶች ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በምዕ/ወለጋ ዞን የጉሊሶ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳችን ውስጥ ለሚገኙት መንግስታዊ መ/ቤቶች የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የጂንካ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በ2017 በጀት ዓመት የመንግስት ንብረት አወጋገድ መመሪያ መሰረት በተቋሙ ግቢ ውስጥ ለፍልጥ የሚሆን የቁም ባህር ዛፎ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ ግልጽ የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የጂንካ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በ2017 በጀት ዓመት የመንግስት ንብረት አወጋገድ መመሪያ መሰረት በተቋሙ ግቢ