Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የጨረታ ማስታወቂያ (በድጋሚ የወጣ) CN/NCB/01/17 ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር የአውትሶርስ አገልግሎት ለሚሰጣቸው ደንበኞች አገልግሎት የሚውሉ የፅዳት ማሽነሪዎች (Dry Machine, Electric Hoist Machine, Spider lift Machine and Washing Machine) ማቅረብ የሚችሉ
ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር የአውትሶርስ አገልግሎት ለሚሰጣቸው ደንበኞች አገልግሎት የሚውሉ የፅዳት ማሽነሪዎች ማቅረብ የሚችሉ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዢ ለመፈጸም ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡-2/2016 የአዳማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በህገ–ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀስ ተይዞ የተወረሰ 40,200 ሊትር Heavy fuel Oil በግልጽ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ በዚህም መሠረት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን
የአዳማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀስ ተይዞ የተወረሰ 40,200 ሊትር Heavy Fuel Oil በግልጽ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለካፍቴረያ አገልገሎት ግዢ የወጣ የጨረታማስታወቂያ (በድጋሚ የወጣ) ድርጅታችን ቪዥንፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ በገጠርና በከተማ በአነስተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ ለሚገኙ ዜጎች የቁጠባ እና የብድር አገልግሎት በማቅረብ ህብረተሰቡን እያገለገለ ያለ ተቋም ነው፡፡
ቪዥንፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ ለሰራተኞቹ የካፍቴሪያ አገልገሎት ለመስጠት በዋና መ/ቤት የካፌ አገልግሎት አቅራቢ ድርጅትን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ ያገለገሉ ዕቃዎች ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት በማዕከሉ ቅጥር ግቢ ውስጥ የሚገኙትን ያገለገሉ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ስለሆነም ተጫራቾች የጨረታውን ሙሉ መረጃ የያዘውን
የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት በማዕከሉ ቅጥር ግቢ ውስጥ የሚገኙትን ያገለገሉ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Ethiopian Accreditation Service Invites Eligible Bidders for the Procurement of Battery 12v 75a
Invitation for Bid Procurement of Battery 12v 75a Lot Information Procurement Reference Number: EAS-NCB-G-0001-2017-PUR Object of Procurement: Procurement of Battery
EthSwitch Share Company Which is the Owner and Operator of the National E-payment Switch of Ethiopia Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Procurement of IP TELEPHONY SOLUTION
INVITATION FOR BID NATIONAL COMPETITIVE BIDPROCUREMENT OF IP TELEPHONY SOLUTION BID REF NO: ETS/NCB/016/2024 EthSwitch Share Company which is the
አድማስ ዘመናዊ አክሲዮን ማህበር በአዲስ አበባ ከተማ አዲስ ከተማ ክ/ከተማ መርካቶ በሚገኘው ባለ 5 ፎቅ የንግድ ማእከል ላይ 6ኛ ፎቅ የማሻሻያ ግንባታ የስቲል ስትራክቸር፣ የኤጋጣራ፣ እና የገተር ሥራ የእጅዋጋ (labour Only) ብቁ ባለሙያዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ አድማስ ዘመናዊ አክሲዮን ማህበር በአዲስ አበባ ከተማ አዲስ ከተማ ክ/ከተማ መርካቶ በሚገኘው ባለ 5 ፎቅ የንግድ ማእከል ላይ
Ethiopian Red Cross Society (ERCS) Invites Sealed Bids from Eligible, Qualified Bidders to Provide Different Items
Invitation to Bid The Ethiopian Red Cross Society (ERCS) invites sealed bids from eligible, qualified bidders to provide No Category
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ፋንቱ ግርማ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ ፀሐይ ደጀኔ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ
The Ethiopian Red Cross Society Head Quarter Office Invites Eligible and Qualified Contractors of the Category of Electromechanical Contractors or Related with Experience in Similar Works with Valid Trade Licenses, Registration Certificates, and Eligibility for the Work
Invitation to Bid The Ethiopian Red Cross Society Head Quarter Office invites eligible and qualified contractors of category of electromechanical
St. Paul’s Hospital Millennium Medical College Invites Eligible Bidders for the Procurement of Stitch Scissor /Tissue Middle/ Tissue Scissors
Invitation for Bid Stitch Scissor /Tissue Middle/ Tissue Scissors Lot Information Procurement Reference Number: SPHMMC-NCB-G-0030-2017-PUR Object of Procurement: Stitch Scissor
የኢትዮጵያ አእምሯዊ ንብረት ባለስልጣን የሆቴል አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid ማሕበረሰቦች እውቀት የሆቴል አገልግሎት ወላይታ ሶዶ Lot Information Procurement Reference Number: EIPA-NCB-NC-0005-2017-PUR Object of Procurement: ማሕበረሰቦች እውቀት
ኤች ኬ ቢዝነስ ግሩፕ ኃ.የተ.የግ.ማህበር ጎማዎች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ኤች ኬ ቢዝነስ ግሩፕ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ጎማዎች በ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ Ser. Tyre type size QTY