Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 19/2016 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች ፣ አልባሳት ዕቃዎች ፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች ፣ አልባሳት ዕቃዎች ፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ፣ የሞባይል ቀፎዎች ፣ ኮስሞቲክስ እና የንዕጽና መጠበቂያ ዕቃዎች ፣ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች ፣ ሞተርሳይክሎች ፤ እና መኪኖች ፤ ደረቅ ጫት እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
2ኛ የጨረታ ማስታወቂያ በአፈጻጸም ከሳሽ — አቶ በቀለ ሂርባዬ እና በአፈጻጸም ተከሳሽ ፡- አቶ ዱጎ አዱላ መካከል ያለውን የአፈጻጸም ክርክር በተመለከተ የአፈጻጸም ተከሳሽ ንብረት የሆነ በቡሌ ሆራ ከተማ ውስጥ በ856.8
የቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በኢፌዲሪ ጉምሩክ ኮሚሽን ኮምቦልቻ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
ብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ኮ/ቻ ጉም-02/2017 በኢፌዲሪ ጉምሩክ ኮሚሽን ኮምቦልቻ ቅ/ጽ/ቤት ከዚህ በታች የተገለጹትን ማለትም ፣ 1. የቢሮ እቃዎች
የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የእንስሳትና አሳ ዘርፍ ልማት ፕሮጀክት ማስተባበሪያ ጽ/ቤት የፈሳሽ ናይትሮጅን ማምረቻ ማሸን (High Capacity Liquid Nitrogen Production Plant) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የግዥው መለያ ቁጥር ET-AMH-LFSDP-GOS-RFB-03/2017 የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የእንስሳትና አሳ ዘርፍ ልማት ፕሮጀክት ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ከአለም ባንክ
መቅደላአምባ ዩኒቨርሲቲ የተለያዩ የህትመት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid የተለያዩ የህትመት ግዥ Procurement Reference No: MAU-NCB-G-0024-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code: Lot
በድሬዳዋ አስተዳደር ጤና ቢሮ የገንደቆሬ ጤና ጣቢያ እና የደቻቱ ጤና ጣቢያ የቢሮ የጽህፈት መሣሪያዎች፣ የተለያዩ የጽዳት ዕቃዎች፣ ህትመት እና የተለያዩ መድሃኒቶች የላብራቶሪ ሪኤጀንቶች ግዢዎችን ለመፈፀም አቅራቢ ድርጅቶችን በጨረታ እንዲሳተፉ ይጋብዛል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡– ገ/ቆ/ጤ/ጣ በድሬዳዋ አስተዳደር ጤና ቢሮ የገንደቆሬ ጤና ጣቢያ እና የደቻቱ ጤና ጣቢያ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን
የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2017 የበጀት ዓመት የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን ለሁለተኛ ጊዜ እና ካሜራ እና ለካሜራ ዝርጋታ የሚያስፈልጉ እቃዎችን የእጅ ዋጋ ጨምሮ ለአንደኛ ጊዜ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2017 የበጀት ዓመት የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን ለሁለተኛ ጊዜ እና ካሜራ እና ለካሜራ ዝርጋታ የሚያስፈልጉ እቃዎችን
Waajjira Maallaqaa Aanaa Saxxammaa Bara Baajataa 2017 Irra Kan Hojii Irra Oolan A.Maashiinoota Adda Addaa (Gireedara, Iskaabatara, Ruulloo Siinootraakii 1-6, Shawori Traakii, Doozarii, Double Pick Upii,) Waligala Maashinoota Daandii Gosa Torba (7) Irrati Mala Caalbaasii Ifaatiin Dorgoomsisee Hojii Daandii Hojjachiifachuu Barbaada
Jimmaa Caalbaasii Waajjira Maallaqaa Aanaa Saxxammaa bara baajataa 2017 irra kan hojii irra oolan A.Maashiinoota adda addaa (Gireedara, Iskaabatara, Ruulloo
የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ማሽነሪዎች፣ የተለያዩ እቃዎች ግዢ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 3/2017 የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ማሽነሪዎች፣ የተለያዩ እቃዎች ግዢ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፤
The GIZ End-line Evaluation on the National Costed Roadmap is Looking for A Consultancy Firm that is Eligible to Participate in this Public Bid, Are Herewith Requested to Submit Their Proposals for “consultancy Service is to Conduct an End-line Study Of the National Multi-sectoral Roadmap to End FGM and Child Marriage
Invitation to Bid Reference No. 83471967 The GIZ End-line evaluation on the national costed roadmap is looking for a Consultancy Firm
Cordaid Ethiopia Invites Eligible Bidders to Procure of Bacteriological Test Kit [Pota Kit]
INVITATION TO TENDER FOR THE SUPPLY OF BACTERIOLOGICAL TEST KIT Tender # 3/2024 About Cordaid Cordaid is a Dutch, international