Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 19/2016 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች ፣ አልባሳት ዕቃዎች ፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች ፣ አልባሳት ዕቃዎች ፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ፣ የሞባይል ቀፎዎች ፣ ኮስሞቲክስ እና የንዕጽና መጠበቂያ ዕቃዎች ፣ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች ፣ ሞተርሳይክሎች ፤ እና መኪኖች ፤ ደረቅ ጫት እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
2ኛ የጨረታ ማስታወቂያ በአፈጻጸም ከሳሽ — አቶ በቀለ ሂርባዬ እና በአፈጻጸም ተከሳሽ ፡- አቶ ዱጎ አዱላ መካከል ያለውን የአፈጻጸም ክርክር በተመለከተ የአፈጻጸም ተከሳሽ ንብረት የሆነ በቡሌ ሆራ ከተማ ውስጥ በ856.8
የቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
The Southwest Ethiopia People’s Regional State President Office Invites Bids for the Construction of Southwest Ethiopia People’s Regional State Office Buildings Projects Through National Competitive Bidding (NCB) Procedures
Invitation to Bid Invitation to BC or GC Category 1 Contractors for the Construction of Southwest Ethiopia People’s Regional State
የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን በአዲስ አበባ ከተማ በገርጂ ሳይት፣ በቦሌ ፍሬንድሽፕ ሳይት፣ በሱማሌ ተራ ሳይት እና በምስራቅ አጠቃላይ ላይት ያስገነባቸውን አፓርታማ የመኖሪያ ቤቶችን ለመሸጥ ይፈልጋል
የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን የቁርጥ ዋጋ የቤት ሽያጭ ማስታወቂያ የማስታወቂያ መስያ ቁጥር ፌ.ቤ.ኮ/ቁ.ዋ.ሽ/አገ/01/01/2017 1. የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን በአዲስ አበባ ከተማ በገርጂ
የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ አገልግሎት ድርጅት ያገለገሉ ከባድ፣ መካከለኛና ቀላል ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ያገለገሉ ከባድ፣ መካከለኛና ቀላል ተሽከርካሪዎችን በግልፅ ጨረታ ለመሸጥ የወጣው ገስፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር DIS 1/2017 የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ
የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ አገልግሎት ድርጅት በተለያየ ምክንያት ጥቅም ላይ ያልዋሉ አዲስ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች እና ያገለገሉ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
በተለያየ ምክንያት ጥቅም ላይ ያልዋሉ አዲስ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች እና ያገለገሉ ንብረቶችን ለመሸጥ በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር DIS
የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለስልጣን የተቋሙን ሎጎ የታተመበት የደረት ፒን ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid የተቋሙን ሎጎ የታተመበት የደረት ፒን Lot Information Procurement Reference Number: ECTA-NCB-G-0009-2017-PUR Object of Procurement: የተቋሙን ሎጎ የታተመበት
በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር 93ኛ እግረኛ ክፍለ ጦር አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎችን ባለው በጀት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር 93ኛ እግረኛ ክፍለ ጦር አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎችን ባለው በጀት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ
ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ለተማሪዎች ቀለብ አገልግሎት የሚውል አተር ክክ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid ሎት 51 ለተማሪዎች ቀለብ አገልግሎት የሚውል አተር ክክ ግዥ Procurement Reference No: WKU-NCB-G-0022-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type:
The Ministry of Agriculture Now Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Supply and Delivery of Generator
Invitation for Bids(One-Envelope Bidding Process) Country: Federal Democratic Republic of Ethiopia Name of Project: Ethiopian Flood System Resilience Program Contract
ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች የቀለብ አገልግሎት የሚውል የምስር ክክ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid ሎት 50 የተማሪዎች የቀለብ አገልግሎት የሚውል የምስር ክክ ግዥ Procurement Reference No: WKU-NCB-G-0024-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: