Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የጨረታ ማስታወቂያ (በድጋሚ የወጣ) CN/NCB/01/17 ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር የአውትሶርስ አገልግሎት ለሚሰጣቸው ደንበኞች አገልግሎት የሚውሉ የፅዳት ማሽነሪዎች (Dry Machine, Electric Hoist Machine, Spider lift Machine and Washing Machine) ማቅረብ የሚችሉ
ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር የአውትሶርስ አገልግሎት ለሚሰጣቸው ደንበኞች አገልግሎት የሚውሉ የፅዳት ማሽነሪዎች ማቅረብ የሚችሉ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዢ ለመፈጸም ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡-2/2016 የአዳማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በህገ–ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀስ ተይዞ የተወረሰ 40,200 ሊትር Heavy fuel Oil በግልጽ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ በዚህም መሠረት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን
የአዳማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀስ ተይዞ የተወረሰ 40,200 ሊትር Heavy Fuel Oil በግልጽ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለካፍቴረያ አገልገሎት ግዢ የወጣ የጨረታማስታወቂያ (በድጋሚ የወጣ) ድርጅታችን ቪዥንፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ በገጠርና በከተማ በአነስተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ ለሚገኙ ዜጎች የቁጠባ እና የብድር አገልግሎት በማቅረብ ህብረተሰቡን እያገለገለ ያለ ተቋም ነው፡፡
ቪዥንፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ ለሰራተኞቹ የካፍቴሪያ አገልገሎት ለመስጠት በዋና መ/ቤት የካፌ አገልግሎት አቅራቢ ድርጅትን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ ያገለገሉ ዕቃዎች ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት በማዕከሉ ቅጥር ግቢ ውስጥ የሚገኙትን ያገለገሉ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ስለሆነም ተጫራቾች የጨረታውን ሙሉ መረጃ የያዘውን
የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት በማዕከሉ ቅጥር ግቢ ውስጥ የሚገኙትን ያገለገሉ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
365 ካሬ ሜትር ቤትና ቦታ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Feb 25, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አፈ/ከሳሽ፡ መ/ታ ፀዳለ ብርሃኑ እና አፈ/ተከሳሽ፡ አቶ አብርሃም ደመላሽ መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ
TechnoServe Ethiopia is Procuring Farming Tools for the Regrow Yirga and CREW Agronomy Programs.
Reporter(Feb 25, 2026) BID ANNOUNCEMENT Terms of Reference (TOR) For the purchase of farming tools for Regrow Yirga and CREW
ዓባይ ባንክ አ.ማ. የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ማስተካከያ አውጥቷል
Reporter(Feb 25, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ማስተካከያ/ማረሚያ ዓባይ ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/1990 መሠረት ለብድር መያዣ ያደረገቸውን ንብረትነቶች በጨረታ ለመሸጥ
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ኢንጅነሪንግና ኮንስትራክሽን የተለያዩ አገልግሎቶች እና ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 25, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር EEP/EC/FP/NCB/11/2018 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ኢንጅነሪንግና ኮንስትራክሽን ቢዝነስ ዘርፍ ፋይናስና ግዥ መምሪያ
SOS Sahel Ethiopia Invites Bids for the Supply of a Data Server and QuickBooks Advanced Version.
Reporter(Feb 25, 2026) INVITATION TO BIDInvitation Number (NCB) SOS-NCB-G- 10883-26-RE SOS Sahel Ethiopia – Head Office invites potential bidders to
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የተለያዩ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ በግልፅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 25, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የተለያዩ
የቦታ ስፋት 172 ካ.ሜ. የሆነ ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Feb 25, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ሙሉጌታ ፀሀይ እና የፍ/ባለዕዳ ተስፋዬ ጥበቡ መካከል ስላለው የፍርድ ኣፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል
የመኪና የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Feb 25, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቶ አሸናፊ ዘነበ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ አለማየሁ ግርማ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም
የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ ንብረቶች በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 25, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 28/2018 በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ ቤት የተተዉና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን